3 443
订阅者
无数据24 小时
-97 天
-4130 天
帖子存档
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
❝መቼ እንደሚያልቅ ሳናውቅ የምንጠቀመው ብቸኛ ነገር ጊዜ ነው። ያቺ ሰዓት፤ ጊዜው የምታበቃበት ቅፅበት ስትመጣ ግን ምድርን ከላይ ወደ ታች እንዳየን ሁላ ከታች ወደ ላይ ደሞ በአይነ ስጋ ታውረን እናያታለን። «ጣራ ላይነው የምንራመደው!» ብዙ ነገር ለመሆን እንመኝ ይሆናል፥ ጤነኛ ከመሆን በላይ ግን ምንም ሊኮን አይቻልም። ሀብት፣ ንብረት፣ ዝና፣ እውቀት... ወዘተ በእቅዳችን ውስጥ ቢኖር ካልሰራን ያሰብንበት መድረስ አንችልም። ጤነኛ ካልሆንን ደሞ መስራት አንችልም። so ለእያንዷንዷ የቀን በረከት፣ ተኝቶ መነሳት፣ ቆሞ መራመድ፣ ማሰብ መቻል፣ ለእያንዳንዷ ማይክሮ ሰከንድ እስትንፋስ ማመስገን አለብን። የሚሰጠን ብዙ የምንጠየቀው ቀላልና ትንሽ ነው። ለጤናችን ተመስገን እንበል!❞
@melos3
@melos3
https://www.instagram.com/ezresh_24
https://www.linkedin.com/in/ezra-kassahun
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
አንዳንድ ህመሞችን ታክማቸዋለህ ግን አይድኑም:: በጉም ህልም በዛ ጭጋግ ነጭ ጢስ ውስጥ ብጥስጣሽ ተስፋዎች ፈልገህ፤ ፈላልገህ፤ አስሰህ ከእስትንፋስህ ሙቅ አየር ጋር አዋህደህ የሮም ሀውልቶችን፣ የግሪክ ቤተክርስቲያን ቤተመቅደስ ምሰሶዎችን በሚያስንቅ ፅናት ከትናት የተረፈ ዛሬ ላይ ሆነህ አንድ ቦታ ቆመህ ትጠብቃለህ::
ለተበደልከው፤ ላሳለፍከው፤ ለተውከውና ላጣኸው ሁሉ ተስማሚ ሰበብ እየሰጠህ ተመስገን የምትልበት ልጏም የለሽ የመቀበል ስሜት አለህ:: ምንም አባህ አታመጣማ! ከቁብ አለመቆጠርህን ረስተህ ፈገግ የምትልበት ያቺን ማስታገሻ ፍለጋ ትማስናለህ።
ህይወት አይደል፤ መኖር አይደል ለህመምህ እንዲመችህ አርገህ አጋጣሚው ላይ ሆነህ በህመምህ ሀሴት ታደርጋለህ:: የምታወጣው ቃል ተቀባይ አጥቶ ካንተው ቢጋጭም የሰማኸውን ያንን ገደል-ማሚቶ አታምንም ቢሆንም አዳማጬ ካጣው ቃልህ ጋር አብረህ ትደሰታለህ::
እምነት እየቀደድክ ተስፋህ ትሰፋለህ። መጉደልህ ይሰማሀል ግን ምንም አታረግም:: አንድ እንጂ ብቸኛው አለመሆንህን ይገባህና ለአይንህ አማራጭ አትሰጠውም:: ትናደዳለህ፣ ታዝናለህ፣ ትበሳጫለህ ይከፋሀል ከዛ ድጋሚ ትሞክራለህ፤ አይሳካም፥..... ይታክትሀል። አማራጨ ቢስ ስትሆን ከህልሞችህ ሳትደርስ ተጠልፈህ ትወድቃለህ። አይሆነትን ትሆናለህ አልሞትክምና፥ ኑሮ ነውና፥ ኗሪ ነህና ይሄ ሁሉ ህይወትህ ነው::
ነብዩ እንዳለው መልካም ነገሮችህ ሁሉ በክፉ ጊዜ አይታወሱም፤ ክፉ ነገሮችም በመልካም ጊዜ ይረሳሉ! ሰው አይደለን፤ ተመሰገን ከማለት ባሻገር የስኬት ጥያቄ አለና ነው። የቱ ጋር ነኝ? ከማን ጋር ነኝ? እዚህ ምን እሰራለሁ? እንዴትስ አሁን ያለሁበት ላይ ተገኘው? የሚል ጥያቄ አለና ነው!
ብቻ ❝ጠፍቶ መረሳት ተገኝቶ ከመገመት ይቀላል!❞
@melos3
@melos3
https://www.instagram.com/ezresh_24
https://www.linkedin.com/in/ezra-kassahun
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
ወደ አለንበት እንመለስ!
(“ትኩረት” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ)
ፓይለቱ አይሮፕላን ማብረር ከጀመረ ሰንበት ብሏል፡፡ ከአጠገቡ ገና ጀማሪ የሆነ ረዳት ፓይለት ተቀምጧል፡፡ የበረራውን ቅድመ-ዝግጅት ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ተመደበላቸው የከፍታ መጠንና አቅጣጫ ተነሱ፡፡ መብረር ከጀመሩ የተወሰኑ ሰኮንዶች አልፈዋል ሆኖም የዋናው ፓይለት አይኖች ወደታች በማየት ተተክሏል፡፡
የሚያየው አንድን አነስተኛ ሃይቅ ነው፡፡ በዚህ ሃይቅ ዙሪያ የአካባቢው ሰዎች ይርመሰመሳሉ፡፡ ውኃ የሚቀዳው፣ ከብቶቹን የሚያጠጣው፣ የሚዋኘው ሰው ወዲህና ወዲያ ይላል፡፡ የአይሮፕላኑ ከፍታ እየጨመረ ቢሄድም እንኳ የዋናው ፓይለት አይኖች ከዚህ ሃይቅ ላይ አለመነሳቱን አይቶ ረዳቱ፣ “ምነው ፈዝዘህ ቀረህ?” አለው፡፡
የዋናው ፓይለት ትካዜ የሞላበት መልስ፣ “አይ አንዳንድ ነገሮች ትዝ ብለውኝ ነው፡፡ ይህ አሁን አይተነው ያለፍነው ሃይቅ እኔ ያደኩበት አካባቢ ነው፡፡ ያን ጊዜ በዚያ ሃይቅ ዙሪያ ሆነን አሳ እናጠምድ ነበር፡፡ ታዲያ በዚያን ጊዜ አይሮፕላኖች ከላያችን ሲያልፉ ቀና በማለት፣ “መቼ ይሆን ከዚህ የሕይወት ሁኔታ ወጥቼ በአይሮፕላን የምበረው እያልኩ እመኝ ነበር፡፡ አሁን ይህ ምኞቴ ደርሶ በአይሮፕላን መብረር ብቻ ሳይሆን ማብረርም ከጀመርኩ ሰንብቻለሁ፡፡ አሁን ግን ሃይቁን ወደታች እያየሁ፣ መቼ ይሆን አሁን ካለሁበት የስራ አዙሪት ወጥቼ አሳ የማጠምደው እያልኩ ነው”፡፡
ያተኮረን የሕይወት ዘይቤ የተለማመዱ ሰዎች ዋናው አላማቸው አሁን ያሉበትን ስፍራና አሁን በእጃቸው የገባውን ነገር ተጠቅመውና በእለቱ ሁኔታ ደስተኛ በመሆን መድረስ የሚችሉበት ደረጃ ለመድረስ መጣጣራቸው ላይ ነው፡፡ ነገ መሆን የሚፈልጉትና ለማድረግ የሚያቅዱት ነገር ቢኖራቸውም አሁን ግን ባሉበት ሆነው የወቅቱን ሁኔታ ማሻሻልና በእጃቸው ባለው ነገር መደሰት እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡
ይህንን አትዘንጉ፡- “ወሳኙና ትኩረታችንን ልንጥልበት የሚገባው ነገር በእጃችን የሌለን ነገርና ያልተገኘንበት ስፍራ ላይ ሳይሆን በእጃችን ባለው ነገርና አሁን ባለንበት ስፍራ ላይ ሊሆን ይገባዋል”
በሉ እንግዲህ ወደ አለንበት እንመለስ!
@melos3
@melos3
3 443
🗣❝Maximize your rental income by conducting regular property inspections. Identifying and addressing minor repairs early prevents costly problems down the line. To Learn more about effective maintenance strategies follow our social medias.❞ Work with us for better result!🤝
#TrustProperty #HomeSweetHome #PropertyCare #ReliableRentals
https://www.facebook.com/profile.php?id=61573770095466&mibextid=XpYurLm33tLCrMNh
https://t.me/trustpropertys
https://www.threads.net/@managementtrustproperty?xmt=AQGzdd4XxUFr0qaqoD9aLrJXfKz7HyfMr-yiF0AsR3gAXb4
3 443
🏡 ❝ቤትዎንና ንብረቶን እንደ ልጅዎ እንጠብቅሎታለን!❞
ከኛ አብረው ሲሰሩ ስለ ንብረትዎ ጭንቀት ውስጥ አይገቡም።
🔑 ከእኛ ጋር የንብረት አስተዳደር ስራዎን ቀላል እና አዋጭ ያድርጉት።
📩 ዛሬውኑ ያግኙን!
📲 አሁን ይደውሉ! 0115572639
#ሰላም_ለንብረትዎ ይገባዎታል!
#TrustPropertyMgmt #TrustProperty #HomeSweetHome #PropertyCare #ReliableRentals #HappyTenants #PropertySolutions #YourTrustedTeam #EasyLiving
https://www.facebook.com/profile.php?id=61573770095466&mibextid=XpYurLm33tLCrMNh
https://t.me/trustpropertys
https://www.threads.net/@managementtrustproperty?xmt=AQGzdd4XxUFr0qaqoD9aLrJXfKz7HyfMr-yiF0AsR3gAXb4
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
Knowledge is power and knowledge about yourself is power over yourself. But do you know yourself? Are you an individual or part of the crowd? Can you talk about your goals and vision as much as you talk about football, music and politics? Nobody is responsible for your lack of success. The reason you are where you are is that you lack sufficient self-awareness. You have gifts and talents you are not using because you have not become sufficiently self-aware to know that God gave them to you as your ticket to success.be humble... @melos3 @melos3
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
Train every day. ⠀ Take care of your health and your family. ⠀ Do not waste a single second of your time. ⠀ Perform at the highest levels of human competition. ⠀ Look towards champions and welcome the sacrifices required to become THE BEST. ⠀ Make yourself, your family and God proud.@melos3 @melos3
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
Your dirty dishes are evidence you have eaten. Your noisy house is proof you have friends and family. Your tired body is a sign you have work. Many of the things we complain about in life are actually signs that God has blessed us. Billions of people on Earth will gladly trade their lives for ours. Some will gladly lick your dirty plates to get some nutrients. Others will jump at the chance to live in a house no matter how noisy. Even more people are praying to get that job you so despise. You are too blessed to be stressed. Take time to give thanks to God!ፈጣሪ ከኛ የሚጠይቀው ብቸኛ ነገር«ማመስገን»፤ እያመሰገንን! @melos3 @melos3
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
Never boast about your plans to others if you want your plans to materialise. While a fetus is in its mother’s womb, it can still be aborted or miscarried. That is why mothers wait for their babies to be born before they give them names. Do the same thing with your plans. Stop having the naming ceremony before the plan is birthed. Be like Zechariah. Angel Gabriel told Zechariah the name of his son, then sealed Zechariah’s mouth until John the Baptist was born. It is not everything God has told you, or every idea or inspiration you get that you blab about. Seal your mouth until it has come to pass or it may not come to pass. Or worse, those you tell may sell you into bondage, like Joseph’s brothersበዝምታ ውስጥ መኖር በጣም አስፈላጊ ነው። @melos3 @melos3
3 443
Repost from እዝራ ካሳሁን / Ezra Kassahun
Everyone has bad days. Even millionaires. Even heroes. Even those who you look up to. Everyone is human. Everyone has moments in which not everything aligns with their goals But it’s important to listen to your instincts To listen to the intuition that better days are aheadkeep doing 🤝 @melos3
3 443
ተመስገን🤲
ማያልፍ የሚመስለው አለፈ❗️ ጥንካሬዬ አንተ መድሀኒአለም ነህን አሁንም አበርታኝ። ለኔ ሰዎች ፈገግታና ሰላም ምክንያት አድርገኝ🤲
