ch
Feedback
በቃል ጥበብ

በቃል ጥበብ

前往频道在 Telegram

🚩 Channel was restricted by Telegram

显示更多
3 443
订阅者
无数据24 小时
-97
-4130

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
八月 '25
八月 '250
在0个频道中
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+1
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '240
在0个频道中
Get PRO
十一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十月 '240
在0个频道中
Get PRO
九月 '240
在0个频道中
Get PRO
八月 '240
在0个频道中
Get PRO
七月 '240
在0个频道中
Get PRO
六月 '240
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+1
在0个频道中
Get PRO
四月 '240
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '240
在0个频道中
Get PRO
一月 '240
在0个频道中
Get PRO
十二月 '230
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
十月 '230
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
五月 '230
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
三月 '230
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+1
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+1
在0个频道中
Get PRO
八月 '220
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+5
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+2
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+6
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+3
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+6
在0个频道中
Get PRO
十一月 '210
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+7
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+10
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+3
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
一月 '21
+2
在0个频道中
Get PRO
十二月 '20
+10 512
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
01 八月0
频道帖子
❝መቼ እንደሚያልቅ ሳናውቅ የምንጠቀመው ብቸኛ ነገር ጊዜ ነው። ያቺ ሰዓት፤ ጊዜው የምታበቃበት ቅፅበት ስትመጣ ግን ምድርን ከላይ ወደ ታች እንዳየን ሁላ ከታች ወደ ላይ ደሞ በአይነ ስጋ ታውረን እና
❝መቼ እንደሚያልቅ ሳናውቅ የምንጠቀመው ብቸኛ ነገር ጊዜ ነው። ያቺ ሰዓት፤ ጊዜው የምታበቃበት ቅፅበት ስትመጣ ግን ምድርን ከላይ ወደ ታች እንዳየን ሁላ ከታች ወደ ላይ ደሞ በአይነ ስጋ ታውረን እናያታለን። «ጣራ ላይነው የምንራመደው!» ብዙ ነገር ለመሆን እንመኝ ይሆናል፥ ጤነኛ ከመሆን በላይ ግን ምንም ሊኮን አይቻልም። ሀብት፣ ንብረት፣ ዝና፣ እውቀት... ወዘተ በእቅዳችን ውስጥ ቢኖር ካልሰራን ያሰብንበት መድረስ አንችልም። ጤነኛ ካልሆንን ደሞ መስራት አንችልም። so ለእያንዷንዷ የቀን በረከት፣ ተኝቶ መነሳት፣ ቆሞ መራመድ፣ ማሰብ መቻል፣ ለእያንዳንዷ ማይክሮ ሰከንድ እስትንፋስ ማመስገን አለብን። የሚሰጠን ብዙ የምንጠየቀው ቀላልና ትንሽ ነው። ለጤናችን ተመስገን እንበል!❞ @melos3 @melos3 https://www.instagram.com/ezresh_24 https://www.linkedin.com/in/ezra-kassahun

2
አንዳንድ ህመሞችን ታክማቸዋለህ ግን  አይድኑም:: በጉም ህልም በዛ ጭጋግ ነጭ ጢስ ውስጥ ብጥስጣሽ ተስፋዎች ፈልገህ፤ ፈላልገህ፤ አስሰህ ከእስትንፋስህ ሙቅ አየር ጋር አዋህደህ የሮም ሀውልቶችን፣ የግሪክ ቤተክርስቲያን ቤተመቅደስ ምሰሶዎችን በሚያስንቅ ፅናት ከትናት የተረፈ ዛሬ ላይ ሆነህ አንድ ቦታ ቆመህ ትጠብቃለህ:: ለተበደልከው፤ ላሳለፍከው፤ ለተውከውና ላጣኸው ሁሉ ተስማሚ ሰበብ እየሰጠህ ተመስገን የምትልበት ልጏም የለሽ የመቀበል ስሜት አለህ:: ምንም አባህ አታመጣማ! ከቁብ አለመቆጠርህን ረስተህ ፈገግ የምትልበት ያቺን ማስታገሻ ፍለጋ ትማስናለህ። ህይወት አይደል፤ መኖር አይደል ለህመምህ እንዲመችህ አርገህ አጋጣሚው ላይ ሆነህ በህመምህ ሀሴት ታደርጋለህ:: የምታወጣው ቃል ተቀባይ አጥቶ ካንተው ቢጋጭም የሰማኸውን ያንን ገደል-ማሚቶ አታምንም ቢሆንም አዳማጬ ካጣው ቃልህ ጋር አብረህ ትደሰታለህ:: እምነት እየቀደድክ ተስፋህ ትሰፋለህ። መጉደልህ ይሰማሀል ግን ምንም አታረግም:: አንድ እንጂ ብቸኛው አለመሆንህን ይገባህና ለአይንህ አማራጭ አትሰጠውም:: ትናደዳለህ፣ ታዝናለህ፣ ትበሳጫለህ ይከፋሀል ከዛ ድጋሚ ትሞክራለህ፤ አይሳካም፥..... ይታክትሀል። አማራጨ ቢስ ስትሆን  ከህልሞችህ ሳትደርስ ተጠልፈህ ትወድቃለህ። አይሆነትን ትሆናለህ አልሞትክምና፥ ኑሮ ነውና፥ ኗሪ ነህና ይሄ ሁሉ ህይወትህ ነው:: ነብዩ እንዳለው መልካም ነገሮችህ ሁሉ በክፉ ጊዜ አይታወሱም፤ ክፉ ነገሮችም በመልካም ጊዜ ይረሳሉ! ሰው አይደለን፤ ተመሰገን ከማለት ባሻገር የስኬት ጥያቄ አለና ነው። የቱ ጋር ነኝ? ከማን ጋር ነኝ? እዚህ ምን እሰራለሁ? እንዴትስ አሁን ያለሁበት ላይ ተገኘው? የሚል ጥያቄ አለና ነው! ብቻ ❝ጠፍቶ መረሳት ተገኝቶ ከመገመት ይቀላል!❞ @melos3 @melos3 https://www.instagram.com/ezresh_24 https://www.linkedin.com/in/ezra-kassahun
124
3
ወደ አለንበት እንመለስ! (“ትኩረት” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ) ፓይለቱ አይሮፕላን ማብረር ከጀመረ ሰንበት ብሏል፡፡ ከአጠገቡ ገና ጀማሪ የሆነ ረዳት ፓይለት ተቀምጧል፡፡ የበረራውን ቅድመ-ዝግጅት ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ተመደበላቸው የከፍታ መጠንና አቅጣጫ ተነሱ፡፡ መብረር ከጀመሩ የተወሰኑ ሰኮንዶች አልፈዋል ሆኖም የዋናው ፓይለት አይኖች ወደታች በማየት ተተክሏል፡፡ የሚያየው አንድን አነስተኛ ሃይቅ ነው፡፡ በዚህ ሃይቅ ዙሪያ የአካባቢው ሰዎች ይርመሰመሳሉ፡፡ ውኃ የሚቀዳው፣ ከብቶቹን የሚያጠጣው፣ የሚዋኘው ሰው ወዲህና ወዲያ ይላል፡፡ የአይሮፕላኑ ከፍታ እየጨመረ ቢሄድም እንኳ የዋናው ፓይለት አይኖች ከዚህ ሃይቅ ላይ አለመነሳቱን አይቶ ረዳቱ፣ “ምነው ፈዝዘህ ቀረህ?” አለው፡፡ የዋናው ፓይለት ትካዜ የሞላበት መልስ፣ “አይ አንዳንድ ነገሮች ትዝ ብለውኝ ነው፡፡ ይህ አሁን አይተነው ያለፍነው ሃይቅ እኔ ያደኩበት አካባቢ ነው፡፡ ያን ጊዜ በዚያ ሃይቅ ዙሪያ ሆነን አሳ እናጠምድ ነበር፡፡ ታዲያ በዚያን ጊዜ አይሮፕላኖች ከላያችን ሲያልፉ ቀና በማለት፣ “መቼ ይሆን ከዚህ የሕይወት ሁኔታ ወጥቼ በአይሮፕላን የምበረው እያልኩ እመኝ ነበር፡፡ አሁን ይህ ምኞቴ ደርሶ በአይሮፕላን መብረር ብቻ ሳይሆን ማብረርም ከጀመርኩ ሰንብቻለሁ፡፡ አሁን ግን ሃይቁን ወደታች እያየሁ፣ መቼ ይሆን አሁን ካለሁበት የስራ አዙሪት ወጥቼ አሳ የማጠምደው እያልኩ ነው”፡፡ ያተኮረን የሕይወት ዘይቤ የተለማመዱ ሰዎች ዋናው አላማቸው አሁን ያሉበትን ስፍራና አሁን በእጃቸው የገባውን ነገር ተጠቅመውና በእለቱ ሁኔታ ደስተኛ በመሆን መድረስ የሚችሉበት ደረጃ ለመድረስ መጣጣራቸው ላይ ነው፡፡ ነገ መሆን የሚፈልጉትና ለማድረግ የሚያቅዱት ነገር ቢኖራቸውም አሁን ግን ባሉበት ሆነው የወቅቱን ሁኔታ ማሻሻልና በእጃቸው ባለው ነገር መደሰት እንዳለባቸው ጠንቅቀው ያውቃሉ፡፡ ይህንን አትዘንጉ፡- “ወሳኙና ትኩረታችንን ልንጥልበት የሚገባው ነገር በእጃችን የሌለን ነገርና ያልተገኘንበት ስፍራ ላይ ሳይሆን በእጃችን ባለው ነገርና አሁን ባለንበት ስፍራ ላይ ሊሆን ይገባዋል” በሉ እንግዲህ ወደ አለንበት እንመለስ! @melos3 @melos3
119
4
🗣❝Maximize your rental income by conducting regular property inspections. Identifying and addressing minor repairs early pre
🗣❝Maximize your rental income by conducting regular property inspections. Identifying and addressing minor repairs early prevents costly problems down the line. To Learn more about effective maintenance strategies follow our social medias.❞ Work with us for better result!🤝 #TrustProperty #HomeSweetHome #PropertyCare #ReliableRentals https://www.facebook.com/profile.php?id=61573770095466&mibextid=XpYurLm33tLCrMNh https://t.me/trustpropertys https://www.threads.net/@managementtrustproperty?xmt=AQGzdd4XxUFr0qaqoD9aLrJXfKz7HyfMr-yiF0AsR3gAXb4
135
5
🏡 ❝ቤትዎንና ንብረቶን እንደ ልጅዎ እንጠብቅሎታለን!❞ ከኛ አብረው ሲሰሩ ስለ ንብረትዎ ጭንቀት ውስጥ አይገቡም። 🔑 ከእኛ ጋር የንብረት አስተዳደር ስራዎን ቀላል እና አዋጭ ያድርጉት። 📩 ዛሬው
🏡 ❝ቤትዎንና ንብረቶን እንደ ልጅዎ እንጠብቅሎታለን!❞ ከኛ አብረው ሲሰሩ ስለ ንብረትዎ ጭንቀት ውስጥ አይገቡም። 🔑 ከእኛ ጋር የንብረት አስተዳደር ስራዎን ቀላል እና አዋጭ ያድርጉት። 📩 ዛሬውኑ ያግኙን!  📲 አሁን ይደውሉ! 0115572639 #ሰላም_ለንብረትዎ ይገባዎታል! #TrustPropertyMgmt #TrustProperty #HomeSweetHome #PropertyCare #ReliableRentals #HappyTenants #PropertySolutions #YourTrustedTeam #EasyLiving https://www.facebook.com/profile.php?id=61573770095466&mibextid=XpYurLm33tLCrMNh https://t.me/trustpropertys https://www.threads.net/@managementtrustproperty?xmt=AQGzdd4XxUFr0qaqoD9aLrJXfKz7HyfMr-yiF0AsR3gAXb4
128
6
Knowledge is power and knowledge about yourself is power over yourself. But do you know yourself? Are you an individual or part of the crowd? Can you talk about your goals and vision as much as you talk about football, music and politics? Nobody is responsible for your lack of success. The reason you are where you are is that you lack sufficient self-awareness. You have gifts and talents you are not using because you have not become sufficiently self-aware to know that God gave them to you as your ticket to success. be humble... @melos3 @melos3
101
7
Train every day. ⠀ Take care of your health and your family. ⠀ Do not waste a single second of your time. ⠀ Perform at the highest levels of human competition. ⠀ Look towards champions and welcome the sacrifices required to become THE BEST. ⠀ Make yourself, your family and God proud. @melos3 @melos3
142
8
Your dirty dishes are evidence you have eaten. Your noisy house is proof you have friends and family. Your tired body is a sign you have work. Many of the things we complain about in life are actually signs that God has blessed us. Billions of people on Earth will gladly trade their lives for ours. Some will gladly lick your dirty plates to get some nutrients. Others will jump at the chance to live in a house no matter how noisy. Even more people are praying to get that job you so despise. You are too blessed to be stressed. Take time to give thanks to God! ፈጣሪ ከኛ የሚጠይቀው ብቸኛ ነገር«ማመስገን»፤ እያመሰገንን! @melos3 @melos3
169
9
A man with no plan but a lot of willpower will always beat the one with a plan and zero intensity to execute. You’d rather be wrong and gain experience… Than have genius ideas and make nothing of them. Think! @melos3 @melos3
158
10
Never boast about your plans to others if you want your plans to materialise. While a fetus is in its mother’s womb, it can still be aborted or miscarried. That is why mothers wait for their babies to be born before they give them names. Do the same thing with your plans. Stop having the naming ceremony before the plan is birthed. Be like Zechariah. Angel Gabriel told Zechariah the name of his son, then sealed Zechariah’s mouth until John the Baptist was born. It is not everything God has told you, or every idea or inspiration you get that you blab about. Seal your mouth until it has come to pass or it may not come to pass. Or worse, those you tell may sell you into bondage, like Joseph’s brothers በዝምታ ውስጥ መኖር በጣም አስፈላጊ ነው። @melos3 @melos3
159
11
Everyone has bad days. Even millionaires. Even heroes. Even those who you look up to. Everyone is human. Everyone has moments in which not everything aligns with their goals But it’s important to listen to your instincts To listen to the intuition that better days are ahead keep doing 🤝 @melos3
147
12
ተመስገን 🤗 @melos3 @melos3
ተመስገን 🤗 @melos3 @melos3
166
13
ተመስገን 🤗 @melos3 @melos3
ተመስገን 🤗 @melos3 @melos3
1
14
በልብ ውስጥ ያለ እውነት፤ በጨለማ እንደተዋጠ ባሕር ጥልቅ ምስጢር። : ጥላ ነውና እንደ ሰላም ይሰማል፣ እንደ ፍርሃት ያስደነግጣል። ምርጫ ነውና በመካከላችን ግንብ ይሠራል ወይም ድልድይ ይሆናል። :
በልብ ውስጥ ያለ እውነት፤ በጨለማ እንደተዋጠ ባሕር ጥልቅ ምስጢር።  : ጥላ ነውና እንደ ሰላም ይሰማል፣ እንደ ፍርሃት ያስደነግጣል። ምርጫ ነውና በመካከላችን ግንብ ይሠራል ወይም ድልድይ ይሆናል። : ለተሰበረ ልብ ልባስ፤ ለተደበቀ እውነት ሽፋን። ትርጉም ትዕግስት፤ ለመደመጥ አድማጭ የሚፈልግ የአንደበት በር  ቁልፍ፤ በእስትንፋስ ምት ውስጥ ብቻ የሚገኝ ድብቅ «ዝምታ»።    ማሰብ በዝምታ ውስጥ ይፈጠራል። ፧ አብረን ዝም እንበል❗️ 24/3/17 @melos3 @melos3
184
15
❝ብንችል ሰዎችን አንበድል፤ ከምንም በላይ በስራችን፣ በእኩይ ምግባራችን አዝነው በእግዚአብሔር ፊት የሚያለቅሱበት ምክንያት ላለመሆን እንጠንቀቅ።❞ ፧ መልካም መኖር፤ ችርስ ለዳግም እድል 😊 @melos3 @melos3
168
16
በአእምሮዬ ውስጥ ያለው የሀሳብ ወጀብና ማዕበል፤ ነፍሴ አጥብቃ የያዘችውን መልካሙን የአበባ ስፍራ እያፈረሰው ነው። የምን፣ የለምናና የእንዴት ጥያቄዎች ለአንዳንድ የህይወት አጋጣሚዎች መልስ የላቸውም
በአእምሮዬ ውስጥ ያለው የሀሳብ ወጀብና ማዕበል፤ ነፍሴ አጥብቃ የያዘችውን መልካሙን የአበባ ስፍራ እያፈረሰው ነው። የምን፣ የለምናና የእንዴት ጥያቄዎች ለአንዳንድ የህይወት አጋጣሚዎች መልስ የላቸውም። ሲመስለኝ ❝ከሞት ውጪ ሁሉም ሽንፈቶች ስነልቦናዊ ናቸው!❞ @melos3 @melos3
203
17
ከእርሱ የተቀበልከውን ማንም አይቀማንምና፤ በትዕግስት እንጠብቅ🙏😊 @melos3 @melos3
ከእርሱ የተቀበልከውን ማንም አይቀማንምና፤ በትዕግስት እንጠብቅ🙏😊 @melos3 @melos3
196
18
ከእርሱ የተቀበልከውን ማንም አይቀማንምና፤ በትዕግስት እንጠብቅ🙏😊 @melos3 @melos3
ከእርሱ የተቀበልከውን ማንም አይቀማንምና፤ በትዕግስት እንጠብቅ🙏😊 @melos3 @melos3
1
19
ኋላና ፊት ናቸው፤ ፈገግታና እንባ ሁለት በአንድ ገፅታ፥ ጨለማ ይነግሳል፤ ፀሀይ ስትገባ የህይወት ኩርማን፤ የሽቅድድም ፋታ ፊት ለፊታችን ነው፥ የጀርባችን ጀርባ። ፧ ብሎ የገጠመው ገጣሚ፤ ይገጥም ነ
ኋላና ፊት ናቸው፤ ፈገግታና እንባ ሁለት በአንድ ገፅታ፥ ጨለማ ይነግሳል፤ ፀሀይ ስትገባ የህይወት ኩርማን፤ የሽቅድድም ፋታ ፊት ለፊታችን ነው፥ የጀርባችን ጀርባ። ፧ ብሎ የገጠመው ገጣሚ፤ ይገጥም ነበር🙂 @melos3 @melos3
213
20
ተመስገን🤲 ማያልፍ የሚመስለው አለፈ❗️ ጥንካሬዬ አንተ መድሀኒአለም ነህን አሁንም አበርታኝ። ለኔ ሰዎች ፈገግታና ሰላም ምክንያት አድርገኝ🤲
ተመስገን🤲 ማያልፍ የሚመስለው አለፈ❗️ ጥንካሬዬ አንተ መድሀኒአለም ነህን አሁንም አበርታኝ። ለኔ ሰዎች ፈገግታና ሰላም ምክንያት አድርገኝ🤲
125