ch
Feedback
Construction Proxy

Construction Proxy

前往频道在 Telegram

#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

显示更多

📈 Telegram 频道 Construction Proxy 的分析概览

频道 Construction Proxy (@constructionproxy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 19 517 名订阅者,在 商业 类别中位列第 3 478,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 726

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 19 517 名订阅者。

根据 20 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 7,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 31.55%。内容发布后 24 小时内通常能获得 N/A% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 157 次浏览,首日通常累积 0 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 30

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
#1 construction portal to get: ✅ construction news ✅ construction market ✅construction materials price ✅engineering estimates ✅ Sub contract https://constructionproxy.com Address any comment to admin👨‍💼 @ConproxyBot

凭借高频更新(最新数据采集于 21 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。

19 517
订阅者
-124 小时
-27
+730
帖子存档
በአዲስ አበባ ከተማ በህንጻ መደርመስ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጁፒተር ሆቴል አካባቢ በደረሰ የህንጻ መደርመስ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለ
በአዲስ አበባ ከተማ በህንጻ መደርመስ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፡፡ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ልዩ ቦታው ጁፒተር ሆቴል አካባቢ በደረሰ የህንጻ መደርመስ አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡ በጅምር ላይ የነበረው ህንጻ ዛሬ ረፋድ አካባቢ ባልታወቀ ምክንያት መደርመሱን ነው የተነገረው፡፡ በጊዜው በስራ ላይ 112 ሰራተኞች የነበሩ ሲሆን ከእነዚህ መካከል 108ኙ ከአደጋው መዳናቸው ተገልጿል፡፡ እንደዚሁም አራት ግለሰቦች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ነው የእሳትና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ለጣቢያችን ያስታወቀው፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኝነት ሀላፊ አቶ ጉልላት ጌታነህ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት የአደጋውን ምክንያት በማጣራት ላይ ይገኛል ብለዋል፡፡

የ 2013 በጀት ዓመት #የ3ኛ_ሩብ_ዓመት የኮንስትራክሽን ስራዎች #ቀጥተኛ_ዋጋ የአ/አ/ከ/አ/ኮንስትራክሽን ቢሮ መጋቢት 30/2013 ዓ/ም

photo content

Ontario College of Art and Design University This file contains editable Autocad file for Ontario College of Art and Design h
Ontario College of Art and Design University This file contains editable Autocad file for Ontario College of Art and Design https://editablefiles.com/download-autocad

#AddisAbaba: Did you know? The new Building Risk-Level directive categories building constructions based on risk levels, exem
#AddisAbaba: Did you know? The new Building Risk-Level directive categories building constructions based on risk levels, exempting some construction works from mandatory soil test, all-level inspections and onboarding of consulting firms. Source : Businessinfoeth

Tallest skyscrapers in Africa (Meters) 1. The Leonardo - 234M - South Africa🇿🇦 2. Carlton Center- 223M - South Africa🇿🇦 3. Britam Towers- 200.1M - Kenya🇰🇪 4. Commercial Bank of Ethiopia- 198M - Ethiopia🇪🇹 5. Nairobi Global Trade Center - 184M - Kenya🇰🇪 6. Ponte City Apartments - 173M - South Africa🇿🇦 7. UAP Old Mutual Tower - 163M - Kenya🇰🇪 8. Necom House - 160M - Nigeria🇳🇬 9. Tanzania Ports Authority HQ - 157M - Tanzania🇹🇿 10. PSPF Towers - 153M - Tanzania🇹🇿 (Inside Africa)

ኮንትራክተሮች የዋጋ ማካካሻ price adjustment እንዲሰጣቸው ተፈቀደ በግንባታ ግብዓቶች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላይ ጉዳት እያስከተለ መሆኑን በመጥቀስ የውል ማሻ
ኮንትራክተሮች የዋጋ ማካካሻ price adjustment እንዲሰጣቸው ተፈቀደ በግንባታ ግብዓቶች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪው ላይ ጉዳት እያስከተለ መሆኑን በመጥቀስ የውል ማሻሻያና የዋጋ ማስተካከያ ማድረግ እንደሚያስፈልግ የገንዘብ ሚኒስቴር አመላከተ፡፡ Via - Reporter

የሲሚንቶና የብረት እጥረት ፦ የኮንስትራክሽን ሥራ ተቋራጮች ማህበር በሲሚንቶ እና ብረት እጥረት ምክንያት በግንባታ ሥራዎች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን አሳወቀ። ሥራ ተቋራጮች ሰራተኞቻቸውን የመበተን ስጋት ውስጥ መግባታቸውን አመልክቷል። ማህበሩ በግንባታ ኢንዱስትሪ ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ ሥራ ተቋራጮች ለሰራተኞቻቸው ደመወዝ ለመክፈል መቸገራቸውን አመልክቷል። ለግንባታ ወሳኝ የሆኑ የሲሚንቶና ብረት አቅርቦት እጥረት ጎልቶ ይታያል ተብሏል። በግብዓቶቹ እጥረት ሳቢያ ፕሮጀክቶችን ለማቋረጥ እየተገደድን ነው ብሏል ማህበሩ ፤ በዘርፉ የተሰማራው የሰው ኃይል እንዳይበተን መፍትሄ እንዲፈለግ ጥሪ አቅርቧል። የብሔራዊ ባንክ ፤ ባንኮች ለተቋራጮች ቅድሚያ ክፍያ እንዳይፈጽሙ የጣለው እገዳ አሉታዊ ጫና ማሳደሩንም ማህበሩ ገልጿል። በኢትዮጵያ ውስጥ ከ22 ሺ በላይ የሥራ ተቋራጮች እንዳሉ ከማህበሩ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክት ኢዜአ ዘግቧል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBOT

photo content
+5

photo content
+7

photo content

Notice: Construction company owners..... ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲያሰራጩ የነበሩ 42 ድርጅቶች ይፋ ማድረጋችን ይታወቃል ስም ዝርዝራቸው Source: Ministry of Revenue
+7
Notice: Construction company owners..... ሀሰተኛ ደረሰኝ ሲያሰራጩ የነበሩ 42 ድርጅቶች ይፋ ማድረጋችን ይታወቃል ስም ዝርዝራቸው Source: Ministry of Revenue

photo content

Foreign Mortgage Banks: Panacea to the Housing Crisis? It may take 80 years to own a low cost condominium houses for almost a million of low-income earning residents of Addis Ababa. One million people registered by the administration 16 years ago, and less than 200,000 individuals have been lucky enough to get a condominium apartment. The Reporter

Dubai... United Arab Emirates. I'm lost here guys ...
Dubai... United Arab Emirates. I'm lost here guys ...

photo content

ኮረት የተጫነባት የእናቶች አምቡላንስ ፦ ከላይ በፎቶው የምትመለከቷት የእናቶች አምቡላንስ ጉዳይ መነጋገሪያ ሆናለች። እንዴት እንዲህ ያለ አሳዛኝ ድርጊት ይፈፀማል በሚል ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ ቁጣ
+1
ኮረት የተጫነባት የእናቶች አምቡላንስ ፦ ከላይ በፎቶው የምትመለከቷት የእናቶች አምቡላንስ ጉዳይ መነጋገሪያ ሆናለች። እንዴት እንዲህ ያለ አሳዛኝ ድርጊት ይፈፀማል በሚል ብዙዎች በማህበራዊ ሚዲያ ቁጣቸውን ገልፀዋል። ከዚህ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አምቡላንሷ በጎፋ ዞን የምትገኝ እንደሆነ እና የጎፋ ዞን መንግስትም አደረኩት ያለውን ማጣራት ዛሬ አሳውቋል። እንደዞኑ መንግስት መረጃ አምቡላንሷ የቡልቂ ከተማ ጤና ጣቢያ ናት። በቡልቂ ከተማ አስተዳደር ጤና ጣቢያ በእናቶች አምቡላንስ ኮረት ሲጫን የሚያሳይ ምስል በማህበራዊ ሚዲያው መሠራጨቱን ተከትሎ ጉዳዩን የማጥራት ሥራ ሰራ መሰራቱን ገልጿል። የከተማው ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ ጭቃ የሚያስቸግር ቦታ ላይ ኮረት ለመድፋት ጤና ጣቢያው ለገዜ ጎፋ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ሕጋዊ የትብብር ደብዳቤ በጠየቀው መሠረት በፖሊስ ጽሕፈት ቤቱ ፈቃድ ኮረቱ የተወሰደ እንደሆነ ነው የተገለፀው። በእናቶች አምቡላንስ መኪና ኮረት መጫኑ ግን ተግቢነት እንደሌለው ተገልጿል። የጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ጉዳዩን እስከ ቦታው ወርዶ ያጣራ ሲሆን ጉዳዩ እጅግ የሚያሳዝን ፤ በአምቡላንስ ኮረት መጫኑ እጅግ የሚወገዝ ተግባር ነው ብሏል። ይህንን ህገወጥ ተግባር የፈፀመው አካል ሊጠየቅ ይገባልም ብሏል። ጤና መምሪያው ድርጊቱን የፈፀሙትን አካላት እና በድርጊቱ ተሳታፊ በሆኑ ግለሰቦችም ላይም ስለምወስድ አስተዳዳራዊ እና ፖለቲካዊ እርምጃዎች ላይ ከከተማው አስተዳደር ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑን አሳውቋል። የጎፋ ዞን አስተዳደር በቡልቂ ከተማ አስተዳደር ጤና ጣቢያ በእናቶች አምቡላንስ የተፈፀመው ድርጊት የሚያስዝን ብቻ ሳይሆን የአከባቢውን ገጽታ የሚጎዳ ተግባር ነው ብሎታል። @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

648 construction permit, 648 የኮንስትራክሽን ብቃት ማረጋገጫ

Only in Ethiopia.
Only in Ethiopia.

Construction Proxy - Telegram 频道 @constructionproxy 的统计与分析