ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

前往频道在 Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

显示更多
未指定国家未指定类别
736
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ጀዛከላህ ኸይረን ግልጽ ነው

ዛሬ የቀራንበትን pdf ላኩልኝ ማን ነበር የላከው

1.የአንድ ሰው ወንጀሉ ከሰዎች ሐቅ (ንብረት) ጋር ከተያያዘ ተውባው ተቀባይነት እንዲኖረው ምን ማድረግ ግዴታ ነው?
Anonymous voting

እኮ እየቀለለ ነበር መምጣት የያዘው ኪታቡ እኛ ተዳከምንጅ

.የሶላት አይነት ተመሳሳይ ሊሆን

Repost from N/a
❝ባል ፈልግልኝ!❞ -- «እስኪ ጥሩ፣ ሷሊህ ባል ፈልግልኝ!» እያለች ፈገግ ስትልህ እንደ ቀልድ አትመልከተው፤ ከዛ ፈገግታ ጀርባ ጥልቅ የሐላል ህይወት ናፍቆትና የ ሐያእ ድምፅ አለ። ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ የትዳር ፍላጎቷን በግልጽ ፊት ለፊት መናገር ሲከብዳት፣ አብዛኛውን ጊዜ በጨዋታ ወይም በፈገግታ አስመስላ ታቀርበዋለች። ስለዚህ እህትህ፣ ዘመድህ ወይም በቅርብ የምታውቃት መልካም እህት ይህን ቃል ስትወረውርብህ እንደ ቀላል ወሬ አትቁጠረው፤ እንደ ክቡር አደራ ተቀበለው። ለዲኗ አጋዥ፣ ለዱንያዋም ከለላ የሚሆናት መልካም ወንድ የምታውቅ ከሆነ ወደኋላ አትበል፤ ሰበብ ሁንላት። ያላገቡ እህቶችን ትዳር ከሚሹ ሷሊህ ወንድሞች ጋር በክብር ማገናኘት ተራ ጉዳይ አይደለም። ሁለት ልቦችን በኒካህ ማጣመርና የተባረከ የሱና ጎጆ እንዲቀልሱ ድልድይ መሆን በአላህ ዘንድ እጅግ የገዘፈ፣ ዘላቂ አጅር ያለው ታላቅ ኸይር ሥራ ነው። ለሐላል በር መከፈት ቁልፍ፣ ለመልካም ትዳር መመስረትም ያማረ ሰበብ ሁን! @MohamedMekin مـنـقـــــــولـ...

.ከባባድ ወንጀል ቢሆን ??