❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
رفتن به کانال در Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
736
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
1.የአንድ ሰው ወንጀሉ ከሰዎች ሐቅ (ንብረት) ጋር ከተያያዘ ተውባው ተቀባይነት እንዲኖረው ምን ማድረግ ግዴታ ነው?
Repost from N/a
❝ባል ፈልግልኝ!❞
--
«እስኪ ጥሩ፣ ሷሊህ ባል ፈልግልኝ!» እያለች ፈገግ ስትልህ እንደ ቀልድ አትመልከተው፤ ከዛ ፈገግታ ጀርባ ጥልቅ የሐላል ህይወት ናፍቆትና የ ሐያእ ድምፅ አለ።
ሴት ልጅ ክብሯን ጠብቃ የትዳር ፍላጎቷን በግልጽ ፊት ለፊት መናገር ሲከብዳት፣ አብዛኛውን ጊዜ በጨዋታ ወይም በፈገግታ አስመስላ ታቀርበዋለች። ስለዚህ እህትህ፣ ዘመድህ ወይም በቅርብ የምታውቃት መልካም እህት ይህን ቃል ስትወረውርብህ እንደ ቀላል ወሬ አትቁጠረው፤ እንደ ክቡር አደራ ተቀበለው።
ለዲኗ አጋዥ፣ ለዱንያዋም ከለላ የሚሆናት መልካም ወንድ የምታውቅ ከሆነ ወደኋላ አትበል፤ ሰበብ ሁንላት። ያላገቡ እህቶችን ትዳር ከሚሹ ሷሊህ ወንድሞች ጋር በክብር ማገናኘት ተራ ጉዳይ አይደለም። ሁለት ልቦችን በኒካህ ማጣመርና የተባረከ የሱና ጎጆ እንዲቀልሱ ድልድይ መሆን በአላህ ዘንድ እጅግ የገዘፈ፣ ዘላቂ አጅር ያለው ታላቅ ኸይር ሥራ ነው።
ለሐላል በር መከፈት ቁልፍ፣ ለመልካም ትዳር መመስረትም ያማረ ሰበብ ሁን!
@MohamedMekin
مـنـقـــــــولـ...
