❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
前往频道在 Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
显示更多未指定国家未指定类别
734
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
ካለፈ ነው ጥያቄየ
ሴቶች ውዱእ ላይ ፀጉራችንን ስናብስ ወደኋላ ወስደን ወደ ፊት ለማምጣት ፀጉራቸረን ካልተሰራ ያስቸግራል እንዴት ነው
ግንባር መገለጥ አለበት ከሚለው ላይ አብዛኛውን ጊዜ ከሂጃብ ላይ ኒቃብ ስለሚደረብበት ይከለክላልደ ግንባር በተደራራቢ ልብስ መሸፈኑ
