الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
前往频道在 Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
显示更多未指定国家未指定类别
2 159
订阅者
+424 小时
+1877 天
+39830 天
帖子存档
ነቢን እወዳለሁና ሱናቸውንም እከተላለሁ ያለ እሳቸው የሰሩትን ብቻ ይስራ ያዘዙትን ብቻ ይስራ ✅
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 25k Followors
👉 27k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
የዛሬው ድርስ ሱረቱ ሁድ ( 98 ) ጀምረዋል
ቀጥታ ስርጪት የቁርአን ተፍሲር ተጀምሯል ግቡ 📢📢💺📚 ፍጠኑ ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
ድካም የአሸናፊዎች እንጂ የሰነፎች አይደለምና በርቱ!
ሥራን ከውበትና ከፈገግታ ጋር አቀናጅታችሁ ኑሩ።
ለአፍታም ቢሆን ለራሳችሁ እረፍት ስጡ ነገሮች ሁሉ መልካም ይሆናሉና! 🌸🌿
በሥራ ሰዓታችሁ ሁልጊዜም በሰላም በድልና በጤና አብራችሁኑሩ
ቻናላችንን ለምትከታተሉና አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን! ☕️ መልካም ምሽት
ዝም ብላችሁ አትበሳጩ።
አላህ የማያውቀው ነገር የለም።
የምትደብቁት እንባ
በልብ ውስጥ የምትሸከሙት ህመም
ለማንም ያልነገራችሁት ምኞት
ሁሉንም አላህ ያውቃል።
እና አላህ ያወቀውን ነገር
በፍፁም አያስቀረውም።
ዛሬ ካለቀሳችሁ
ነገ በደስታ ታበሳላችሁ
"ፈሰብሩ ሰብረን ጀሚል
ቆንጆ ትዕግስትን ታገሱ።
አላህ ከታጋሾች ጋር ነው።
የዘመናችን ሰው
ሰው ገሎ ለመንገስ
ለመስፋት ተጋፍቶ፣
ለሽራፊ ጉርሻ ለዝና አጎምዥቶ፣
በእምባ ፣በሰው ደም
ደጃፉ ጨቅይቶ፣
ሌሎችን ሲያስለቅስ
ራሱን አጽድቶ፣
እረኛ ጋር ሲያለቅስ
ተኩላ ጋር በልቶ፣
ያዞምባ ሲያነባ ካልቃሾች ቀምቶ፣
ደግ ሰው ሲመስል
ከመድረኩ ወጥቶ፣
የቋጡን የባጡን ሲያወራ እንቶ ፈንቶ፣
አበጀህ ይሉታል ተው ማለቱ ቀርቶ፣
ተመልከት የአላህ 💧
ፍርድህ ተተወና ተግሳጽህ ተረስቶ፣
ሚዛን ተንሻፈፈ ፍርደ ገምዲል በዝቶ፣
ያው'ና ፈሰሰ በደል ጅረት ሰርቶ፣✍
https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
የሶስተኛዉ ፕሮግራም
💡በኡስታዝ አሚር አቡ አማር
ርዕስ 🌱ስለ አማና🌱
🎤ተጀመረ ገባ ገባ በሉ
ተ🕌
ጀ▶️
መ🕌
ረ▶️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
https://t.me/sefinetunuh?livestream=44e243c4f1186b69a6
ሶስተኛው ፕሮግራም እንዴቀጠለ ነው
🎙 በኡስታዝ አቡ ሻኪራ
ርዕስ፦ ስለ ጥሩ ስነ ምግባር
ተ🔮
ጀ🔮
መ🔮
ረ🔮
🔖የወንድማችን አቡ አብደላና የእህታችን ኡሙ አብደላህ የኒካህ ፕሮ ግራም አስመልክቶ የዘጋጀው ፕሮ ግራም እንደቀጠለ ነው
🎉بَارَكَ اللَّهُ لَكُمَا، وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ🎉
https://t.me/abuhureyrahmedresa?videochat
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ :
✅ቁርአንን አስተካክለው መቅራት ይፈልጋሉ
➡️ የምንሰጣቸው ትምህርቶች፦
🔢 ቃኢደቱ-ኑራንያህ
🔢 ቁርአን ነዘር
🔢 ቁርአን ሂፍዝ
🔢 የተጅዊድ ትምህርት
🫰ወርሀዊ ክፍያ 500 ብር ብቻ
📶 ትምህርት የምንሠጥባቸው መንገዶች ፦
🗂በቴሌግራም፣
🌐እና በኢሞ
📥 በቴሌ ግራም ለመመዝገብ፦
@Daruhadi21bot
@Daruhadi21bot
ወይንም
https://s.imoim.net/1UB9I6
📌የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማሪዎች ስላሉን እነርሱን በነፃ ስለምናቀራ ለአላህ ብላችሁ ማገዝ የምትፈልጉ የሴትም ይሁን የወንድ ኡስታዞች ከታች ባለው ቦት አናግሩን
🗂እንድሁም ተወዳድራችሁ በቅጥር መልክ መግባት የምትፈልጉም ከታች ባለው ቦት አናግሩን
📥ማሳሰቢያ :-ቂርአቱ የሚሠጠው ለሴቶች በሴት ኡስታዛ ስለሆነ ሁላችሁም ተሳተፉ
✔️የግሩፕ እና ቻናል ባለቤቶች ሆይ ሸር ይደረግ
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን
ሊ
ጀ
መ
ር ነው
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/sefinetunuh?livestream=44e243c4f1186b69a6
https://t.me/sefinetunuh?livestream=44e243c4f1186b69a6
አንቺ ልጅ፣
እህቴ !! የሂወትን ጠዓም የተበዳይ ሰው ዱዓ እዳያነሳብሽ ተጠንቀቂ
ወላሂ በተለይ አሁን አሁን ላይ እህቶች አሏህን ፍሩ ከቶውም አድ ባል 4 : ሴቶች ተፈቅዶለታል አቺን ወዶሽ ፈልጎሽ ለ 2 ) ለትዳር በጠየቀሽ ጊዜ የልጅህን እናት የመጀመሪዋን ካልፈታህ እቢ ትያዋለሽ እሱም በአድስ ፍቅር ስለተጠመደ የመጀመሪዋን ከነልጆቹ ከቤት ያባራል ኢናሊላህ
https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?
የዛሬው ድርስ ሱረቱ ሁድ ( 72;) ጀምረዋል
ቀጥታ ስርጪት የቁርአን ተፍሲር ተጀምሯል ግቡ 📢📢💺📚 ፍጠኑ ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
▫️🔵🔴🎥 ልዩ የሰርግ እና የዳዕዋ ፕሮግራም▫️
〰〰🌷〰〰🌷〰〰🌷〰〰
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في الخير
🚨ወንድማችን አህመድ ሀሰን እና እህታችን ፋጡማ ሁሴን የኒካህ ፕሮግራም ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም!
👥 በዕለቱ የሚገኙ ተጋባዥ ኡስዞች፦
🇸🇦📗ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ
🇸🇦📗 ኡስታዝ አቡ አምር
🇸🇦📗ኡስታዝ አቡ አማር
🇸🇦📗ወንድም አቡ ሹራ
🇸🇦📗ወንድም አቡ ማሒር
🔖እርዕስ በሰአቱ🔖
📣የፕሮግራም መሪ !
🗓 ዛሬ ማታ ምሽት
🔜 በኢቲዮ፦ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
👥ፕሮግራሙን ተጋብዘዋል! በቅርብ ርቀት ላይ ይጠብቁን !
📌ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፦👇
https://t.me/sefinetunuh
https://t.me/sefinetunuh
Repost from N/a
ዉዷ እህቴ ሴት ልጅ በኢማኖ ትደምቃለች በአላህ ፍራቸዋ ትከበራለች በእዉቀት እና በመልካም ስነምግባሯ ደግሞ ዋጋዋ ይጨምራል
ጨጨብሳ ፍትፍት ተለምዶ።
የዳሀ በግና ሙክት በሬና ግመል ተለምዶ ።
በክረምት ዝናብ የሚለመልም የጫካ ቅጠል ተለምዶ ።
ጭብጫቦና ጭፈራ ተለምዶ፡
ወንድና ሴት ተደበላልቆ ድልቂያ ተለምዶ።
ይሄሁሉ የስካር ድብልቅ ተለምዶ ነውኮ መውሊድ ቢዲዓነው ሲባሉ ወሃቢያ ሙስሊም አደለም የሚሉት
አሏህ ሆይ አንተ ያጠመምከውን ማንም ሊያስተካክለው ሊመራው አይችልምና ሂዲያውን መስተካከልን ለግሳቸው
ወጣትነት እንደ እንግዳ ነው በፍጥነት ይመጣል በፍጥነትም ይሄዳል።
ሰው እያለበት ሳለ ዋጋውን አያውቅም ከሄደ በኋላ ግን በጣም ይናፍቀዋል።
ለዚህም ነው ነብዩ ﷺ "አምስት ነገሮችን ከአምስት በፊት አስቀድም" ሲሉ ከመጀመሪያው "ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት" ብለው የተናገሩት።
ወጣትነት!🎋
🌱 ወጣትነት አማና ነው።
አላህ (ሰ.ወ) አደራ ሰጥቶን የሰጠነው ውድ ጊዜ ነው። ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ)፡- የአደም ልጅ እግሮቹ ከጌታው ዘንድ እስከማይጠየቁ ድረስ አትነቃነቁም... ስለ ወጣትነቱ በምን አሳለፈ? በማለት የወጣትነትን ጥያቄነት ነግረውናል። ነገ በጉልበታችንና በሰአታችን ላይ ጥብቅ ጥያቄ ከሚቀርብባቸው ዕድሜዎች ቀዳሚው ነው።
🌱 ወጣትነት እድል ነው።
የማይመለስ፣ አጭርና ወርቃማ ወቅት ነው። ጉልበትና አዕምሮ ተሰባስበው የሚገኙበት ይህ ጊዜ ለትክክለኛው መንገድ ለማሳለፍ ትልቁ አጋጣሚ ነው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡- አምስት ነገሮች ከመድረሳቸው በፊት አምስቱን ተጠቀምባቸው... ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት እንዳሉት አሁን በእጃችን ያለውን ጊዜ እንጠቀምበት።
🌱 ወጣትነት መዝሪያ ነው።
ሰው የዘራውን ያጭዳል እንዳሉት። ዛሬ የምንዘራው ዘር ነገ ፍሬውን የምናጭድበት ነው። በዕድሜያችን ጥላ ከሌለበት የቂያማ ቀን እለት አላህ ከሚያጠላቸው ሰባት ሰዎች መካከል ፦ በአላህ ኢባዳ ያደገ ወጣት፦ አንዱ መሆኑን ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አብስረውናል።
ዛሬ ያለንበትን አህዋል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየንና አዕምሯችንን የሚፈትሸው ይህ ወቅት እንዳያልፈን ራሳችንን እንመርምር!
ወጣትነት ሳያልፍን ለአኼራችን እንትጋ!
