الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
前往频道在 Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
显示更多未指定国家未指定类别
2 157
订阅者
+1224 小时
+1887 天
+41030 天
帖子存档
ወጣትነት!🎋
🌱 ወጣትነት አማና ነው።
አላህ (ሰ.ወ) አደራ ሰጥቶን የሰጠነው ውድ ጊዜ ነው። ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ)፡- የአደም ልጅ እግሮቹ ከጌታው ዘንድ እስከማይጠየቁ ድረስ አትነቃነቁም... ስለ ወጣትነቱ በምን አሳለፈ? በማለት የወጣትነትን ጥያቄነት ነግረውናል። ነገ በጉልበታችንና በሰአታችን ላይ ጥብቅ ጥያቄ ከሚቀርብባቸው ዕድሜዎች ቀዳሚው ነው።
🌱 ወጣትነት እድል ነው።
የማይመለስ፣ አጭርና ወርቃማ ወቅት ነው። ጉልበትና አዕምሮ ተሰባስበው የሚገኙበት ይህ ጊዜ ለትክክለኛው መንገድ ለማሳለፍ ትልቁ አጋጣሚ ነው። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)፡- አምስት ነገሮች ከመድረሳቸው በፊት አምስቱን ተጠቀምባቸው... ወጣትነትህን ከእርጅናህ በፊት እንዳሉት አሁን በእጃችን ያለውን ጊዜ እንጠቀምበት።
🌱 ወጣትነት መዝሪያ ነው።
ሰው የዘራውን ያጭዳል እንዳሉት። ዛሬ የምንዘራው ዘር ነገ ፍሬውን የምናጭድበት ነው። በዕድሜያችን ጥላ ከሌለበት የቂያማ ቀን እለት አላህ ከሚያጠላቸው ሰባት ሰዎች መካከል ፦ በአላህ ኢባዳ ያደገ ወጣት፦ አንዱ መሆኑን ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አብስረውናል።
ዛሬ ያለንበትን አህዋል ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየንና አዕምሯችንን የሚፈትሸው ይህ ወቅት እንዳያልፈን ራሳችንን እንመርምር!
ወጣትነት ሳያልፍን ለአኼራችን እንትጋ!
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት
እጃችን ላይ 2 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 25k Followors
👉 15k Followors
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
ሞኝ ሰው ሲመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል ። ለገባው ከብዙ ሚሊዬን ገንዘብ አንድ ጥሩ ምክር ይበልጣል።
በመሰረቱ አንድ ሰው የሚመከረው በአንደኛ ደረጃ ለራሱ (ለዱኒያው ወይም ለአኺራው ሲባል ነው።
ሲነግሩትና ችግሩን ሲነግሩት የናቁት ወይም ደግሞ የቀኑበት የሚመስለው ሞኝ ሰው ነው።
መቼም ከማንም ምክር አይጠቀምም ፣
የዚህም ምክኛት እራሱን ንፁህና ሙሉእ አድርጎ ስለሚያስብና ልቡንም ለምክር ስለማይከፍት ነው
ከእንድህ አይነት ፀባይ አላህ ያጥራን
https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk
የነቢን ሱና እከተላለሁ ያ፦ እሳቸውን እወዳለሁ ያለ ፦ሰኞንና ከሚስን ይፁም✅ ሱናን መከተልና እሳቸውን መውደድ ያዘዙትን በመስራት የከለከሉትን መከልከል ፦ብቻና ብቻ ነው ።
ደጋፊ እንጂ መካሪ አታጡም።
ሰው በሰላም ጊዜ በቃል ይተዋወቃል በችግር ጊዜ ግን በውጤት ይመዝናል።
በቃላት ጀግና የሆነ ሁሉ፣ በተግባር ስፍራ ግን ጠፍቶ ይታያል።
Repost from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
የዛሬው ድርስ ሱረቱ ሁድ
ቀጥታ ስርጪት የቁርአን ተፍሲር ተጀምሯል ግቡ 📢📢💺📚 ፍጠኑ ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል፦ ረጋ ብየ ከተጓዝኩ ፦ ካሰብኩበት በላይ እንደምደርስ በአሏህ ፍቃድ ተስፋ አለኝ ኢንሻአሏህ፣
ነገሮች ከታቀዱለት በላይ ዘግይተዋል ብለሽ አትጨነቂ የአላህ ውሳኔ ጊዜውን ጠብቆ ሲመጣ ከጠበቅሺው በላይ ውብ ሆኖ ይገለጣል። በችግር ውስጥ ሆኖም ቢሆን 'አላህ ከእኔ ጋር ነው መልካሙንም ያደርግልኛል' የሚል ጽኑ እምነት ይኑርሽ።
ዛሬ የተሰማሽ ትዕግስት ነገ የሚሰጥሽ የድል ስኬት መሠረት ነው። ተስፋ አትቁረጪ_ በፈጣሪሽ ላይ ያማረ ግምት ይኑርሽ በእርሱ ፍቅርና እገዛ ሁልጊዜም ከምታስቢው በላይ የላቀ ደረጃ ላይ ትደርሻለሽ
አንቺ ከቤትሽ ጨረቃ መስለሽ እየጠበቅሺው ፦ እሱ ደግሞ አበባ ይዞ ያቁረተል አይኒ ብሎ በፈገግታ ግንባርሺን ስሞ ፦ የሚገባ ቤቱን በፈገግታ ሞቅ የሚያደርግ ባል ነው ባል የሚባለው።
አንቺ ከቤትሽ ፏ ብለሽ እየጠበቅሺው ጫት ተሸክሞ ሀይላድ አንግቦ አንቺ ገልቱ የት ነበርሽ አሁን ቡና አፍሊ አጫጪሺ ጓደኞቸ ጋራ ስንቅም ነው የምናመሸው ፦ከሚል የሰው ፍየል፦ አሏህ ይጠብቅሽ እህቴ።
https://t.me/+H1q8ZI6SV5hmZTBk
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ
👉 11k subscribers
👉 8k subscribers
አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ
🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
! ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለሙ
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
መውሊድ ማክበር ይቻላል ዋይስ አይቻልም ?
ቀጥታ ስርጪት የቁርአን ተፍሲር ተጀምሯል ግቡ 📢📢💺📚 ፍጠኑ ሊኩንም ሸር ሸር አርጉት ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
اللهـم هب لنا من أجرك مالا يُحصى
ومن غُفرانك عفواً لا يفنى..يــارب🤲
አላህ ሆይ! ከምንዳህ የማይቆጠርን (እጅግ ብዙ) ሀብት ሽልማት ስጠን ከምህረትህም ፈጽሞ የማይጠፋን ይቅርታ ለግሰን... ያረብ!
ውድ እህቴ በሙቀት ሳይሆን በእውቀት ላይ ሁነሽ?! ለመንቀሳቀስ ሞክሪ የሚያስከብርሽ ስያሜሽ ብቻ ሳይሆን ተግባርሽም ጭምር ነው ስያሜ ካለ ተግባር ፋይዳ አይኖረውም ከነፈሰው ጋር መንፈስ መዘዝ የከፋ ነው እውቀት ከንግግርም ከተግባርም በፊት ይቀደማል
"የሰው ልጅ በስሙ ብቻ ሳይሆን በዘራቸው በሚተክለው መልካም ተግባር ነው የሚታወቀው። ዛሬ የምንዘራው የዕውቀት ዘር፣ ነገ በምናፈራው የሥራ ፍሬ ተለክቶ ነው የሚቀበለን።
ስትናገሪ በዕውቀት፣ ስትሰሪ በጥበብ፣ ስትጓዢ ደግሞ በዕውነት ይሁን። ከዕውቀት የራቀ ጩኸት ከነፋስ የከፋ ጉዳት አለው፤ ምክንያቱም አቅጣጫ የለውም። የዕውቀት ባለቤት መሆን ማለት መረጃን መያዝ ብቻ ሳይሆን፣ መረጃውን ለለውጥ ማዋል ነው። ስምሽን ከፍ የሚያደርገው፣ በሰዎች ልቦና ውስጥ የሚቀር ታሪክሽን የሚጽፈው የእውቀትና የተግባር ውህደት ነው
