(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
Відкрити в Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
330
Підписники
+124 години
+57 днів
+4630 днів
Архів дописів
ከነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) ታሪክ ልንማራቸው ከምንችላቸው ነገሮች አንዱ ምንድን ነው?
---የነብዩላህ ዳዉድ (ዐ.ሰ) ታሪክ የሚያስተላልፈው ዋናው መልዕክት ምንድን ነው?
«ወጣትነት»..................
ብዙ ፈተናዎች አሉት ።እንዲህ... እንድህ... ብለህ "ማትጨርሰው " ......
የስሜት, የልብህ🫀 ውስጥ የያዝካቸው ሃጃዎች መክበድ መጨነቅ ድብርት የመሳሰሉት እየተመላለሱ ሳምንትህን ቀንህን ያበላሸዋል ።
ያዛ ሁሉ መፍትሄ ከራስህ ጋ ጦርነት ውስጥ ገብተህ ዲንህ ጠበቅ ማድረጉ ቁስልህን ያክምልሃል! ❤🩹
~✍🏽هشام
🍂ሀራም ነገሮችን ማድረግ Normalize
በተደረገበት ጊዜ የፈለገውን ለማድረግ
አቅሙም ችሎታውም እያለው
አላህን ፈርቶ እራሱን ከሀራም እንደጠበቀ
ወጣት ትግስተኛ የለም😍
«ነፃ መውጫ መንገዶች»
ለሀዘን------ሶላት አለልህ።
ለህመምህ ------ቁርዓን አለልህ።
ለወንጀልህ -----ኢስቲغፋር አለልህ።
ለእቅድህ------ዱዐዕ አለልህ።
ላለፈህ ነገር ሁሉ ደግም ጀነት አለልህ።
....በተግባር ሞክሩት ፍቱን መድሀኒቶች ናቸው።
5.በኡሁድ ዘመቻ ወቅት የነቢዩን የራስ ቁር ብረት ከፊታቸው ላይ በጥርሱ በመንቀል ጥርሶቹ የረገፉት ሰሃቢ ማን ነው?
4. የፋርስ ጦር መሪ የነበረውን ሩስተምን አግኝቶ "አላህ እኛን የላከው ሰዎችን ሰዎችን ከመገዛት አውጥተን አላህን ወደ መገዛት እንድንመራ ነው..." የሚለውን ታሪካዊ ንግግር ያደረገው ማን ነው?
3. ደጃልን በአካል አይቶ የመጣበትን ታሪክ ለነቢዩ ﷺ የነገረውና ነቢዩም ታሪኩን ለሰሃባዎች ያረጋገጡለት ሰሃቢ ማን ነው?
A) አቡ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረ.ዐ)
B) ተሚም አድ-ዳሪ (ረ.ዐ)
C) ሙዓዝ ቢን ጀበል (ረ.ዐ)
D) ሳልማን አል-ፋሪሲ (ረ.ዐ)
2. በሙእታህ ዘመቻ ላይ ሁለት እጆቹ ተቆርጠው የሰዋው እና ነቢዩ ﷺ "አላህ በጀነት የሚበርባቸው ሁለት ክንፎችን ሰጠው" ያሉት ሰሃቢ ማን ነው?
A) ዘይድ ቢን ሓሪጻህ (ረ.ዐ)
B) አብዱላህ ቢን ረዋሃህ (ረ.ዐ)
C) ጃዕፈር ቢን አቢ ጣሊብ (ረ.ዐ)
D) አል-በራእ ቢን ማሊክ (ረ.ዐ)
