(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
前往频道在 Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
显示更多未指定国家未指定类别
330
订阅者
+124 小时
+57 天
+4630 天
帖子存档
🍂የአላህ ሰላም ይውረድ በነዛ ሰለፍያን ከፍ ለማድረግ የግል ሂወታቸውን ትተው ለሚያስተምሩ ውሏቸው መስጅድ ለሆነው የኛን መስተካከል ለሚፈልጉ ወንድሞቻችን🤌
🌹🌸
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦"ምቀኝነትን (ተጠንቀቁ)፤ እሳት እንጨትን እንደምትበላው ሁሉ (ምቀኝነትም) (መልካም) ስራዎችን ትበላለችና። 📜ሱነን አቡ ዳውድ (4903)
ሀላልን (ህጋዊውን/የተፈቀደውን) እፎይታ፣ ክብርና ኩራት፤ ሀራምን (የተከለከለውን) ደግሞ ውርደት፣ ፍርሃትና ውርጅብኝ ላደረገው ጌታ ጥራት ይገባው!
ኢማም ኢብኑ ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
"ወንጀለኛ ሰው የተውባ ጣፋጭነትና ደስታዋ ከወንጀል ጣፋጭነትና ከደስታዋ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ ቢያውቅ ኖሮ፤
ወደ ወንጀል ከሚቸኩለው በላይ ወደ ተውባ ይቸኩል ነበር።"
[አር-ሩሕ (248)]
┅┅┅┅┅┅✾⟅🎀⟆✾┅┅┅┅┅┅
የሌሊት ጭርታ ዱዐ እንጂ አያጠፋውም የልብ ድካም የዊትር ሰላት እንጂ አያነሳውም በሌሊቱ ወቅት ተናንሶና አልቅሶ ጌታውን የተማፀነ መቼም አይከስርም ተኙኙኙኙ😁
ልተኛነው😴
ውሀዬም አልሞቀም
🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
ሑላቹንም🥰🥰🥰
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🏆🏆Mashallah🌹🌹
🏆🏆Mashallah🌷🌷
🏆🏆Mashallah🌹🌹
🏆🏆Mashallah🌷🌷
🏆🏆Mashallah🌹🌹
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰
ፊርዐውን ከሙሳ (ዐ.ሰ) ጋር የሚወዳደሩበትን ቀን ለመወሰን ከሙሳ ጋር ሲስማማ የተመረጠው ቀን የትኛው ነበር?
ሙሳ (ዐ.ሰ) እጁን በብብቱ ስር አሊያም በኪሱ አጉብጦ ሲያወጣት ያየው ሁለተኛው ተአምር ምን ነበር?
አላህ (ሱ.ወ) ለሙሳ የመጀመሪያውን ተአምር ሲያሳየው በእጁ የያዛትን በትሩን መሬት ላይ ሲጥላት ወደ ምን ተቀየረች?
ሙሳ (ዐ.ሰ) እሳቱን አይቶ ወደ ቦታው ሲቀርብ ከአላህ (ሱ.ወ) የመጣለትን ጥሪ በሰማበት የተቀደሰው ሸለቆ ስም ማን ይባላል?
ሙሳ (ዐ.ሰ) በሌሊት በበረሃ ሲጓዝ መንገዱ ጠፍቶበትና ቅዝቃዜ በረታበት ወቅት በጡር ተራራ አቅጣጫ ምን ተመለከተ?
ሙሳ (ዐ.ሰ) የመደባቸውን የስራ ዓመታት በመድየን ካጠናቀቀ በኋላ ከቤተሰቡ ጋር ወዴት መጓዝ ጀመረ?
ነቢዩ ሹዐይብ (ዐ.ሰ) ከሁለቱ ሴቶች ልጆቻቸው አንዷን ለሙሳ ሊዳሩለት ሲሉ ያቀረቡት ቅድመ-ሁኔታ ምን ነበር?
ከሴቶቹ አንዷ አባቷን ሙሳን (ዐ.ሰ) በቅጥር እንድትይዘው ስትመክረው የሰጠችው ምክንያት ምን ነበር?
ሙሳ (ዐ.ሰ) ታሪኩን በሙሉ ለአረጋዊው ሰው (ለነቢዩ ሹዐይብ) ከተረከላቸው በኋላ አረጋዊው ሰው ምን አሉት?
ሙሳ (ዐ.ሰ) የሁለቱን ሴቶች እንስሳት ውሃ ካጠጣላቸው በኋላ ወደ ጥላ ተጠግቶ ያደረገው ዱዓ/ጸሎት የትኛው ነው?
ሁለቱ ሴቶች እንስሶቻቸውን አራቅቀው የያዙበትና ውሃ ያላጠጡበት ምክንያት ምን ነበር?
