ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Открыть в Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
330
Подписчики
+124 часа
+57 дней
+4630 дней
Архив постов
🍂የአላህ ሰላም ይውረድ በነዛ ሰለፍያን ከፍ ለማድረግ የግል ሂወታቸውን ትተው ለሚያስተምሩ ውሏቸው መስጅድ ለሆነው የኛን መስተካከል ለሚፈልጉ ወንድሞቻችን🤌

🌹🌸
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
​"ምቀኝነትን (ተጠንቀቁ)፤ እሳት እንጨትን እንደምትበላው ሁሉ (ምቀኝነትም) (መልካም) ስራዎችን ትበላለችና።    📜ሱነን አቡ ዳውድ (4903)

ሀላልን (ህጋዊውን/የተፈቀደውን) እፎይታ፣ ክብርና ኩራት፤ ሀራምን (የተከለከለውን) ደግሞ ውርደት፣ ፍርሃትና ውርጅብኝ ላደረገው ጌታ ጥራት ይገባው!
ሀላልን (ህጋዊውን/የተፈቀደውን) እፎይታ፣ ክብርና ኩራት፤ ሀራምን (የተከለከለውን) ደግሞ ውርደት፣ ፍርሃትና ውርጅብኝ ላደረገው ጌታ ጥራት ይገባው!

ኢማም ኢብኑ ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "ወንጀለኛ ሰው የተውባ ጣፋጭነትና ደስታዋ ከወንጀል ጣፋጭነትና ከደስታዋ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ ቢያውቅ ኖሮ፤ ወደ ወንጀል ከሚቸኩለው በላይ ወደ ተ
ኢማም ኢብኑ ቀይም (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦ "ወንጀለኛ ሰው የተውባ ጣፋጭነትና ደስታዋ ከወንጀል ጣፋጭነትና ከደስታዋ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ ቢያውቅ ኖሮ፤ ወደ ወንጀል ከሚቸኩለው በላይ ወደ ተውባ ይቸኩል ነበር።" [አር-ሩሕ (248)] ┅┅┅┅┅┅✾⟅🎀⟆✾┅┅┅┅┅┅         

የሌሊት ጭርታ ዱዐ እንጂ አያጠፋውም የልብ ድካም የዊትር ሰላት እንጂ አያነሳውም በሌሊቱ ወቅት ተናንሶና አልቅሶ ጌታውን የተማፀነ መቼም አይከስርም ተኙኙኙኙ😁 ልተኛነው😴 ውሀዬም አልሞቀም🫪
የሌሊት ጭርታ ዱዐ እንጂ አያጠፋውም የልብ ድካም የዊትር ሰላት እንጂ አያነሳውም በሌሊቱ ወቅት ተናንሶና አልቅሶ ጌታውን የተማፀነ መቼም አይከስርም ተኙኙኙኙ😁 ልተኛነው😴 ውሀዬም አልሞቀም🫪

🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆     🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆      🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆     🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆      🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆 ሑላቹንም🥰🥰🥰 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆       🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆          🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆            🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆 🏆🏆Mashallah🌹🌹   🏆🏆Mashallah🌷🌷     🏆🏆Mashallah🌹🌹       🏆🏆Mashallah🌷🌷        🏆🏆Mashallah🌹🌹   🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው 🥰🥰

ፊርዐውን የሙሳን ተአምራት ሲመለከት ሙሳን እና ሀሩን ምን ብሎ ከሰሳቸው?
Anonymous voting

ፊርዐውን ከሙሳ (ዐ.ሰ) ጋር የሚወዳደሩበትን ቀን ለመወሰን ከሙሳ ጋር ሲስማማ የተመረጠው ቀን የትኛው ነበር?
Anonymous voting

ሙሳ (ዐ.ሰ) እጁን በብብቱ ስር አሊያም በኪሱ አጉብጦ ሲያወጣት ያየው ሁለተኛው ተአምር ምን ነበር?
Anonymous voting

አላህ (ሱ.ወ) ለሙሳ የመጀመሪያውን ተአምር ሲያሳየው በእጁ የያዛትን በትሩን መሬት ላይ ሲጥላት ወደ ምን ተቀየረች?
Anonymous voting

ሙሳ (ዐ.ሰ) እሳቱን አይቶ ወደ ቦታው ሲቀርብ ከአላህ (ሱ.ወ) የመጣለትን ጥሪ በሰማበት የተቀደሰው ሸለቆ ስም ማን ይባላል?
Anonymous voting

ሙሳ (ዐ.ሰ) በሌሊት በበረሃ ሲጓዝ መንገዱ ጠፍቶበትና ቅዝቃዜ በረታበት ወቅት በጡር ተራራ አቅጣጫ ምን ተመለከተ?
Anonymous voting

ሙሳ (ዐ.ሰ) የመደባቸውን የስራ ዓመታት በመድየን ካጠናቀቀ በኋላ ከቤተሰቡ ጋር ወዴት መጓዝ ጀመረ?
Anonymous voting

ነቢዩ ሹዐይብ (ዐ.ሰ) ከሁለቱ ሴቶች ልጆቻቸው አንዷን ለሙሳ ሊዳሩለት ሲሉ ያቀረቡት ቅድመ-ሁኔታ ምን ነበር?
Anonymous voting

ከሴቶቹ አንዷ አባቷን ሙሳን (ዐ.ሰ) በቅጥር እንድትይዘው ስትመክረው የሰጠችው ምክንያት ምን ነበር?
Anonymous voting

ሙሳ (ዐ.ሰ) ታሪኩን በሙሉ ለአረጋዊው ሰው (ለነቢዩ ሹዐይብ) ከተረከላቸው በኋላ አረጋዊው ሰው ምን አሉት?
Anonymous voting

የሁለቱ ሴቶች አባት የተከበሩት አረጋዊ ሰው ማን ነበሩ?
Anonymous voting

ከሁለቱ ሴቶች አንዷ በእፍረት እየተራመደች መጥታ ሙሳን (ዐ.ሰ) ምን አለችው?
Anonymous voting

ሙሳ (ዐ.ሰ) የሁለቱን ሴቶች እንስሳት ውሃ ካጠጣላቸው በኋላ ወደ ጥላ ተጠግቶ ያደረገው ዱዓ/ጸሎት የትኛው ነው?
Anonymous voting

ሁለቱ ሴቶች እንስሶቻቸውን አራቅቀው የያዙበትና ውሃ ያላጠጡበት ምክንያት ምን ነበር?
Anonymous voting