(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب
前往频道在 Telegram
🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨
显示更多未指定国家未指定类别
330
订阅者
+124 小时
+57 天
+4630 天
帖子存档
ቅቤ
"ለምን ጣፈጥሽ ቢሏት
"እረግቼ" አለች
እንዴት መጣሽ?'ሲሏት
ተገፍቼ'።ብላ መለሰች ይባላል
ምን ልል ፈልጌ ነው ፡-አንዳንድ መገፋቶችን አትጥሏቸዉ ምክንያቱም ኸይር አላቸዉ!!
አንዷ የቀይሷ ለይላ እህት
ለባሏ: –
አንተን ሳስብ ብቻ ጉንጬ ጡንቻ አወጣ 🤭
🤲🏼ላንቺም ኡክታ እሱን ስታስቢ ፈገግ የምትይበትን አመለ ሸጋ ባል አላህ ይወፍቅሽ !
~ ✍🏽Hisham
ዛሬም ዳግም እድል! በህይወት እንድንቆይ እስትን ፋሳች ሳይቋረጥ በድጋሚ እንድነቃ እድል ሰጠን
ልናመሰግነው አይገባም?
الخمد الله❤
🤧🤧🤧🤧🤧🤧 ይሑና አላሕዬ ትግስቱን ይስጠኝ ለማንኛውም
🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆
🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው ነገ ማወጣላቹን ቦታ ከፈለጋቹ መምረጥ ትችላላቹ 🥰🥰
መንሀጅ (አካሄድ) ማለት እምነትንና ዒባዳን በተግባር ለመተግበር የምንከተለው ስርዓት ነው። ትክክለኛውን መንሀጅ ከሚገልጹት መመሪያዎች መካከል ከፈጠራ (ቢድዐ) የመራቅ ትርጉም የትኛው ነው?
በአቂዳ እና በመንሀጅ መካከል ያለውን ግንኙነት በተመለከተ ትክክለኛውን መግለጫ መርጡ፡
በአላህ ውሳኔ (ቀደር) ማመን ማለት መልካምም ሆነ መጥፎ ነገር ሁሉ በአላህ እውቀትና ውሳኔ የሚከሰት መሆኑን መቀበል ነው። ይህ የእምነት ክፍል ከየትኛው ስር ይመደባል?
የነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ባልደረቦች (ሶሃቦች) እና ታቢዒዮች (ሰለፉስ-ሷሊህ) ቁርኣንና ሐዲስን የተረዱበትን መንገድ መከተል የትኛው የትምህርት ክፍል አካል ነው?
የአቂዳ እምነት ዋና ዓላማ ከሆኑት መካከል በልብ ፍጹም ጥርጣሬ የሌለው እምነት መያዝ ነው አንድ ሙስሊም በአላህ አንድነት ተውሂድ ሲያምን ከሚያካትታቸው ዋና ዋና ዘርፎች ውጪ የሆነው የቱ ነው?
