uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
330
Obunachilar
+124 soatlar
+57 kun
+4630 kun
Postlar arxiv
ጥያቄ 7 የረሱ አያት በስንተ አመታቸው ሞቱባቸው?
Anonymous voting

ጥያቄ 6 የረሱል እናት የሞትችበት ቦታ?
Anonymous voting

ጥያቄ 5 ረሱልን ያጠባች ታዋቂ እናት?
Anonymous voting

ጥያቄ 4 የረሱል አባት የሞተው መች ነው?
Anonymous voting

ጥያቄ 3 ረሱል በምን ቀን ተወለዱ?
Anonymous voting

ጥያቄ 2 ረሱል ምን በሚባለው አመት ተወለዱ?
Anonymous voting

ጥያቄ 1 ረሱል በምን ወር ተወለዱ?
Anonymous voting

ጥያቄ ልንጀምር ነው ዝግጁ?

ቅቤ "ለምን ጣፈጥሽ ቢሏት     "እረግቼ" አለች እንዴት መጣሽ?'ሲሏት ተገፍቼ'።ብላ መለሰች ይባላል     ምን ልል ፈልጌ ነው ፡-አንዳንድ መገፋቶችን አትጥሏቸዉ ምክንያቱም ኸይር አላቸዉ!!

አንዷ የቀይሷ ለይላ እህት ለባሏ: – አንተን ሳስብ ብቻ ጉንጬ ጡንቻ አወጣ 🤭 🤲🏼ላንቺም ኡክታ እሱን ስታስቢ ፈገግ የምትይበትን አመለ ሸጋ ባል አላህ ይወፍቅሽ ! ~ ✍🏽Hisham

ዛሬም ዳግም እድል! በህይወት እንድንቆይ እስትን ፋሳች ሳይቋረጥ በድጋሚ እንድነቃ እድል ሰጠን ልናመሰግነው አይገባም? الخمد الله❤

🤧🤧🤧🤧🤧🤧 ይሑና አላሕዬ ትግስቱን ይስጠኝ ለማንኛውም 🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆     🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆      🏆🏆🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆 🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆   🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆     🏆🏆🏆ማሻ አሏህ🏆🏆🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆         🌹🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆          🌷🌹🌷🌹🌷Mashallah🏆🏆            🌷🌹🌷🌹Mashallah🏆🏆 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆ስለተሳተፋቹ ጀዛከላሕ አላሕ ኢልምን ይጨምርላቹ ለዛሬ በዚአበቃው ነገ ማወጣላቹን ቦታ ከፈለጋቹ መምረጥ ትችላላቹ 🥰🥰

መንሀጅ (አካሄድ) ማለት እምነትንና ዒባዳን በተግባር ለመተግበር የምንከተለው ስርዓት ነው። ትክክለኛውን መንሀጅ ከሚገልጹት መመሪያዎች መካከል ከፈጠራ (ቢድዐ) የመራቅ ትርጉም የትኛው ነው?
Anonymous voting

በአቂዳ እና በመንሀጅ መካከል ያለውን ግንኙነት በተመለከተ ትክክለኛውን መግለጫ መርጡ፡
Anonymous voting

በአላህ ውሳኔ (ቀደር) ማመን ማለት መልካምም ሆነ መጥፎ ነገር ሁሉ በአላህ እውቀትና ውሳኔ የሚከሰት መሆኑን መቀበል ነው። ይህ የእምነት ክፍል ከየትኛው ስር ይመደባል?
Anonymous voting

የነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ባልደረቦች (ሶሃቦች) እና ታቢዒዮች (ሰለፉስ-ሷሊህ) ቁርኣንና ሐዲስን የተረዱበትን መንገድ መከተል የትኛው የትምህርት ክፍል አካል ነው?
Anonymous voting

የአቂዳ እምነት ዋና ዓላማ ከሆኑት መካከል በልብ ፍጹም ጥርጣሬ የሌለው እምነት መያዝ ነው አንድ ሙስሊም በአላህ አንድነት ተውሂድ ሲያምን ከሚያካትታቸው ዋና ዋና ዘርፎች ውጪ የሆነው የቱ ነው?
Anonymous voting

🤧🤧 ጥ ያ ቄ ው ን ማ ወ ጣ ው ለ ና ተ ነ ው ተ ሳ ተ ፉ 👊😕

ነቢዩ ኢብራሂም (ዐ.ሠ) ከከዕባ ግንባታ በኋላ ሰዎችን ወዴት ጥሪ አደረጉ?
Anonymous voting

ነቢዩ ኢስሐቅ (ዐ.ሠ) ከየትኛዋ ባለቤታቸው የተወለዱ ልጅ ናቸው?
Anonymous voting