ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

(የወጣቶች አለም)🌏 عَالَمُ الشَّبَاب

前往频道在 Telegram

🌟 እንኳን ወደ "የወጣቶች አለም" በሰላም መጣችሁ! 🌟 በኢስላማዊ እሴቶች፣ በአኽላቅ፣ በቁርኣን እና በሐዲሥ ብርሃን የወጣቶችን የዱንያ እና የአኺራ ስኬት ለማጎልበት የተዘጋጀ ልዩ መድረክ። 💡 ኢስላማዊ እውቀት | 🚀 አነቃቂ ምክሮች | 📚 የመልካም ስነ-ምግባር መመሪያዎች💥1ታሪክ 💥2የትዳር ተሞክሮዎች 💥3ኢስላማዊ የእውቀት ፈተና ተቀላቀሉን፤ በእስልምና ብርሃን አብረን እንደግ! 🌙✨

显示更多
未指定国家未指定类别
318
订阅者
+124 小时
+167 天
+4630 天
帖子存档
........ መከራ የሚደርስብህ ደሃ ስለሆንክ አቅም ስለሌለህ ወይም ስልጣን ስለሌለህ አይደለም። ........ ........ ወደዚህ ምድር የመጣኸው ልትፈተን በመሆኑ ነው። ገንዘብም ስልጣንም ቢኖርህ በደረጃህ ልክ መፈተንህ አይቀርም። ስዞር ያገኘውት ነውስ ከኔ አደለም 🫣

የባከነ ሀብት በሥራ ይተካል የባከነ እውቀት በጥናት ይተካል የጎደለ ጤንነት በዱአ(በመድኃኒት) ይመለሳል… የባከነች ጊዜ ግን ለዘላለም ጠፍታ ትቀራለች! ሁለት ጸጋዎች አሉ የብዙ ሰዎች አቅል ያታልላቸዋል (ዋጋቸውን አይረዱትም) እነሱም፡- ጤና እና ጊዜ ናቸው።(ቡኻሪ) እንዲሁም ነገ በቂያማ ቀን እግራችን ከአላህ ፊት ሳይንቀሳቀስ ከሚጠየቁት አራት ዋና ጥያቄዎች መካከል፦ ​እድሜውን በምን ላይ እንዳበቃው ​ወጣትነቱንም በምን ላይ እንዳባከነው ነው! ​👉 የእያንዳንዷ ሰከንድ መባከን በዱንያም በኣኺራም ዋጋ ታስከፍላለች! ጊዜያችንን ለአላህ ትእዛዝ በኸይር ሥራ በማዋል እንጠቀምበት ባረከላሁፊክ ☺️

Repost from N/a
ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓
ዛሬ #ቁርአን ቀርተዋል❓

🗨የሆነ ቀን ሌሊት ኸሊፋው ዑመር ኢብን ዐብዱልዐዚዝ (ረ.ዐ) ከአጃቢዎቻቸው ጋር ወደ መስጊድ ገቡ።    በመስጊዱ ዉስጥ ሲሄዱ የኸሊፋው እግሮች መንገድ ሳቱና አንድ የተኛን ሰው ረገጡ። ሰውየውም በቁጣ  ድምጽ ‹‹እብድ ነህን?›› አላቸው። ኸሊፋው ‹‹አይደለሁም›› አሉትና ሄዱ። አጃቢዎቻቸው ከሰውየው የሰሙት ነገር በጣም ተናደዱና ‹‹አሚረል ሙእሚን ሆይ! ይህ ሰው ለርስዎ እንዴት እንዲህ ዓይነት ቃል ይናገራል!?›› አሏቸው። ኸሊፋው፡- ‹‹ምን የተከሰተ እንግዳ ነገር አለ ብላችሁ ነው! ‹አንተ እብድ ነህን?› ብሎ ጠየቀኝ፤ እኔም ‹አይደለሁም› ብዬ መለስኩለት። ሌላ ምንም የተፈረ አዲስ ነገር የለም!›› አሏቸውና ጉዟቸውን ቀጠሉ🤍።›› 🫴ሰላም ከፈለጋችሁ ያዙኝ ልቀቁን፣ እንቧ ተነካሁ አትበሉ፡፡ አንዳንድ ነገሮችን እንዲህ ቀለል አድርጋችሁ እለፏቸው፡፡ ነገር ተሸክማችሁ መዞር ጉዳቱ ለራስ ነው።

💥አንድ ሰው ከረሱል ﷺ ጋር ተቀምጦ እና ቢያናግራቸው ውብ ፊታቸውን እያየ ምን አይነት ስሜት ይኖረዋል... ልብ የሚፈልገው ከወዳጁ ጎን ተቀምጦ መሰልቸት የሌለውን ጣፋጭ አንደበት ማድመጥ ነው እኛም እንናፍቃለን አላህ በዱኒያ ልናይ ያልቻልነውን ፊታቸውን አላህ በጀነት ያሳየን …اللهــم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد  من جعلت الصلاة عليه صلة للمصلي ووَصلا وفتحا لباب القرب والتجلي  واتصالا للأرواح بفيض الدنو والتدلي صلى الله عليه وعلى آله أئمة الواصلين من ذوي التحلي

Repost from N/a
#የጁምዓ ስጦታ ፈጥኖ የመለሰ ምርጥ ቻናል ይሸለማል #ጁምዓ ሶላት ስንት ረከዓ አለው ❓

"በሰለዋት የደመቀ የፍቅር ጁምዐ ይሁንልን {🌹} የታመሙት የሚድኑበት      የታሰሩት የሚፈቱበት      ያፈቀሩ የሚዘወጁበት      ሀጃ ያለበት ሁሉ የሚሳካለት    🤲  ጁምዓ ይሁንልን 🤲 አሚንን !!! ጁመአን በዱአና በሰለዋት 🥰 አዝካሩ ሰባሕ አትርሱ ደሞ 👇 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً

​❤️‍🩹ለተጨነቀች ነፍስ ሰለዋት መጠጊያ ናት        አንዲት ሰለዋት ባወረድክ ቁጥር...        አላህ 10 እዝነቶችን ያወርድልሃል፤    ከዚህ በላይ ምን የልብ እረፍት አለ? 👐            صَلُّوا عَلَى النَّبِيِّ اللهم صل وسلم على نبينا محمد

አንተ ምን አለብህ አይባልም እያንዳንዱ ሰው የራሱ የሆነ የህይወት ውጊያና ሸክም አለውኸላስ😒

Repost from N/a
የአረብኛ ቋንቋ በነፃ መማር ትፈልጋላችሁን?   መልሳችሁ አዎ✅ ከሆነ  ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🚨ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇 https://t.me/abuyusuf1595

☀️ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ "የጓንቷ ባለቤት"
☀️ወቅቱ ሲፈራረቅ የሷ እጆች ሁሌ መስከረም ናቸዉ "የጓንቷ ባለቤት"

ጌታህም በእርግጥ አለ الصلاة خير من النوم" "Prayer is better than sleep." "Namaz uykudan hayırlıdır." "ሶላት ከእንቅልፍ በላጭ ናት" ታዲያ ምን ትጠብቃለህ? ሁሉም ነገር በምርጫ ውስጥ  ያልፋል እና አሁንም ምርጫ አለህ ተኝተህ ህልምህን መጨረስ አልያም ተነስተህ ህልምህን ማሳካት
ውዶቼ ለፈጅር እየነቃን

ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለም አላሕ ያስችለው 👐 ሰናይ ለይል 💫

መተዋወቅን የመሰለ አስከፊ ነገር አለ ? ሰዎችን ማወቅ ሲሆን...ብዙ ሰዎችን ማወቅ ሲሆን መጨረሻው ራስን ብይ አክሎ ማግኘት ይመስለኛል ። በተዋወቁ ልክ ከራስነት እየቆረሱ ማጉረስ...ከክብር ላይ እያዋሱ መርከስ...ከጥሩነት ላይ እየቀነሱ ማለቅ ነገር ይመጣል ። አንዳንድ ሰዉ ብቸኝነቱ አለም ነው ! ብቸኝነቱ ጀነት ነው ።

💥አዬ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ! 💧
💥አዬ ህይወት ታዘብኩሽ ብዬ ብላት እርሷም አለቸኝ ............ገና ትታዘበኛለክ! 💧

Repost from N/a
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇

✍ጠዋት ከእንቅልፍህ የምትነቃው መንቃት ስለምትችል አይደለም ። ነገር ግን አላህ (ሱብሀነ ወተአላ) መንቃት እንድትችል ስለአስቻለህ ነው ። ሌላ አዲስ ቀን እንድትኖር ስለፈቀደልህ ነው ። ስለዚህ አልሃምዱሊላህ በል ። አልሃምዱሊላህ

Repost from N/a
📚 ኪታብ #መቅራት ምትፈልጉ ይሄ ማስታወቂያ ለናንተ ነው 🫵 🏮ከናንተ ሚጠበቀው ቻናሉን ተቀላቅሎ መማር ብቻ ነው👇

Repost from N/a
ጥያቄ 🤔❓ #ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 1] አያተል ኩርሲይ  የሚገኘው በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው?

💥የጧት ዚክር እንዳንረሳ! اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል በአንተ ለምሽት እንበቃለን  በአንተ ህያው እንሆነናን በአንተም እንሞታለን መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ 🌟اللَّهُمَّ إِنِّي أَسْأَلُكَ عِلْمًا نَافِعًا، وَرِزْقًا طَيِّبًا، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلً መልካም ውሎ☕️🍫☕️🍫 •━════✿🍃🌺🍃✿════━•