ch
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 262
订阅者
+3324 小时
+2127 天
+84330 天
帖子存档
~ "በዛሬው በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ከመግሬብ እስከ ዒሻዕ ለየት በሚል ቆይታችን ላይ ማንም መቅረት የለበትም" እየተደዋወላችሁ ባረከሏሁ ፊኩም ©ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻገሩ በሳዑዲ ዐረቢያ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደ
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻገሩ በሳዑዲ ዐረቢያ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻግረዋል። በመስጂዱ ለበርካታ ዓመታት አዛን ሲያደርጉ የቆዩት ታዋቂው ሙአዚን ሸይኽ ኢብራሂም አል-መደኒ ዛሬ ወደ አኼራ የተሻገሩት ዛሬ ሰኞ መስከረም 11/2019 ማለዳ ላይ ነው። ኸሊጅ ታይምስ እንደዘገበው፣ ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ሕይወታቸው ከማለፉ ጥቂት ሰዓታት አስቀድሞ በመስጂደል ሐረም የመጨረሻቸውን የፈጅር ሶላት አዛን አድርገው ነበር። የሸይኽ ኢብራሂም አል መዳኒ ሶላተል ጀናዛ በዛሬው ዕለት ከዐስር ሶላት በኋላ በመስጂደል ሐረም የሚሰገድ ሲሆን፣ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በመካ በሚገኘው ታሪካዊው ሙዓላ መካነ መቃብር ይፈጸማል። እ.አ.አ በ1976 በመዲና የተወለዱት ሸይኽ ኢብራሂም አል መዳኒ፤ በመንፈሳዊ ቤተሰብ ውስጥ ማደጋቸው ተገልጿል፡፡ ቁርኣን ሐፊዝ በነበሩት አያታቸው ተፅዕኖ የቁርኣን ትምህርታቸውን የተከታተሉት ሸይኽ ኢብራሂም በኋላ ላይም በቁርኣን ጥናት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል። የሙዓዚንነት ጉዞአቸው ገና በ15 ዓመታቸው በመዲና በሚገኝ የአካባቢ መስጂድ የጀመሩ ሲሆን፣ የኮሌጅ ትምህርታቸውን እስካጠናቀቁበት ድረስ ከሌሎች ሙአዚኖች ጋር በፈረቃ ሲያገለግሉ መቆየታቸው ተገልጿል። ከመዲና ውጭ ለማስተማር ለአጭር ጊዜ ከሙዓዚንነት ርቀው የቆዩ ቢሆንም 1428 አ.ሂ ወደ መስጂድ አል መዳህ በመመለስ ማገልገል ጀምረዋል። በመዲናው የአዛን ስልት እና በመካው ልዩ የአዛን ዜማ ዘይቤ የታነፁት ሸይኽ ኢብራሂም በ1439 አ.ሂ በይፋ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን ሆነው ተሠይመው እስከ ኅልፈታቸው ድረስ አገልግለዋል። https://t.me/nejashi_nejashi

ዝም ብለሽ/ህ አትቀመጪ/ጥ........✨                     ....... ሱብሐነላህ፣ አልሐምዱ ሊላህ፣ አላሁ አክበር፣ ላኢላሃ ኢለላህ፣ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ በይ/በል። ሞት ያለበት ሰው ስራ አይፈታም። ለትውስታያክልነው

*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው። *ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን* ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ። الصلاة خير من النوم 🍇  የፈጅር ሶላት የመልካም ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰ https://t.me/nejashi_nejashi

◉የምንለቀውን ባነበባቹና ባዳመጣችሁ ቁጥር አሏህ ኢኽላስን  እንዲሰጠን ዱዓ አድርጉልን👌 አሏህ ኢኽላስን ይወፍቀን🤲

የጥያቄዎቹ መልስ 1.C🏆 2.B🏆 3.c🏆 4.c🏆 5.b🏆 6.A🏆 7.b🏆 8.A🏆 9.a🏆 10.B🏆 11.950🏆 12.መዲና🏆 13.ኑህ አለይሂ ሰላም🏆 14.ዘይነብ ቢንት ኹዘይማህ ረዲየላሁ አንሀ ናት🏆 15.ሀምዛ ረዲየላሁ አንሁ🏆 ጥያቄና መልሱ ላይ የነበራችሁ በሙሉ አላህ እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን ነገ ሰኞ ነው እየፆምን በተለይ ላጤያንስ አስታወስኳችሁ አይደል ዱዐ አድርጉልኝ አህባብ መልካም ለይል🤌🏻 ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ🤚

15በኡሁድ የሞተው የረሱሉና አጎት ማነው?

14.ከነብዩ ﷺ ሚስቶች ውስጥ “ኡሙል መሳኪን” የተባለችው?

13.የመጀመሪያው ረሱል ማን ነው?

12. ነብዩ ﷺ የሞቱት በየትኛው ከተማ ነው?

ነብዩላህ ኑህ አለይሂ ሰላም ህዝቦቻቸውን ለስንት አመት ነው የጠሩት?

አላችሁ?

አጭር መልስ ስጡ ነው አሁን🙌

10.ከነብያት መካከል “ከሊሙላህ” በሚል የታወቀው ማን ነው? A. ኢብራሂም عليه السلام B. ሙሳ عليه السلام C. ኢሳ عليه السلام D. ዩሱፍ عليه السلام

9. ከሶሐቦች መካከል “የአላህ ሰይፍ” ተብሎ የተጠራው ማን ነው? A. ኻሊድ ኢብን አል-ወሊድ ረዲየላሁ አንሁ B. ዐምር ኢብን አል- ዐስረዲየላሁ አንሁ C. ሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ ረዲየላሁ አንሁ D. ዙበይር ኢብን አል-ዐዋም ረዲየላሁ አንሁ

8. ነብዩ ﷺ “ከእናንተ ማንም አያምንም...” ብለው የተናገሩት ስለምን ነበር? A. ለወንድሙ የሚወደውን እስኪወድ ድረስ B. ሀብት እስኪያገኝ C. ብዙ ሶላት እስኪሰግድ D. ሐጅ እስኪያደርግ

ፕጠኑ ፕጠኑ 🙌

7. የነብዩላህ ሙሳ عليه السلام ታላቅ ተአምር ከሚከተሉት የትኛው ነው? A. ጨረቃን መክፈል B. በትሩ ወደ እባብ መለወጥ C. ሙታንን ማስነሳት D. በሽተኞችን መፈወስ

6. ከሚከተሉት ውስጥ የኢማን መሠረቶች አንዱ የትኛው ነው? A. በመላእክት ማመን B. በሀብት ማመን C. በሰው ኃይል ማመን D. በዕድል ብቻ ማመን ሀዘ ሱዐል 👌