ምክር ለወጣቶች
Открыть в Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
7 265
Подписчики
+124 часа
+1937 дней
+81630 дней
Архив постов
7 266
በቤተሰብ ጫና የምንጋባ ሰዎች፣ አንዳንዴ ራሳችንን ከማስደሰት ይልቅ ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት ስንል የልባችንን ድምፅ እናሰማም። ትዳር ግን ለአንድ ቀን የሚደረግ ውሳኔ አይደለም፤ የዕድሜ ሙሉ አብሮነት ነው።
ሰዎች ዛሬ ይደሰቱ ይሆናል፣ ነገር ግን የነገን ሕይወት እኛ ነን የምንኖረው። ስለዚህ ትዳር በግዴታና በፍርሃት ሳይሆን በመስማማት፣ በመከባበር፣ በመተማመንና አላህን በመፍራት መመስረት ይገባዋል።
ቤተሰብን ማክበር ማለት የራስን ሕይወት ያለፈቃድ ለሌሎች መስጠት አይደለም። የትዳር ውሳኔ ሲሆን የልብን ፈቃድ፣ የሰውየውን ባህሪና ዲን በጥንቃቄ ማየት፣ ከዚያም አላህን መለመን ያስፈልጋል።
አንድ ቀን ሰዎች የሰጡን ጫና ሊረሱት ይችላሉ፤ እኛ ግን የወሰነውን ሕይወት በየቀኑ እንኖረዋለን።
7 266
ስንት ድንበር አልፈን ስንት ወንጀል
ሰርተን ስንት ነገር አምፀነዉ ነገር ግን...
ባሮቼ ሆይ በጭራሽ ከእኔ እዝነት
ተስፋ አትቁረጡ ይለናል Allah
{لا تقنطوا من رحمة الله}
7 266
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِیمِ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው
أَلَمْ نَشْرَحْ لَكَ صَدْرَكَ ۱
ልብህን ላንት አላሰፋንልህምን? (አስፍተንልሀል)። 1
وَوَضَعْنَا عَنْك زوِزْرَكَ ۲
ሸክምህንም ካንተ አውርደንልሀል። 2
الَّذِي أَنْقَضَ ظَھْرَك ۳
ያንን ጀርባህን ያደከመውን (ሸክም)። 3
وَرَفَعْنَا لَكَ ذِکْرَكَ ۴
መወሳትህንም ላንተ ከፍ አድርገንልሀል። 4
فَإِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۵
ከችግርም ጋር ምቾት አልለ። 5
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا ۶
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ። 6
فَإِذَا فَرَغْتَ فَانْصَبْ ۷
በጨረስክም ግዜ ልፋ። (ቀጥል)። 7
وَإِلَى رَبِّكَ فَارْغَبْ ۸
ወደ ጌታህም ብቻ ከጅል። 8
سورة الانشراح).
https://t.me/nejashi_nejashi
7 266
~
"በዛሬው በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ ከመግሬብ እስከ ዒሻዕ ለየት በሚል ቆይታችን ላይ ማንም መቅረት የለበትም" እየተደዋወላችሁ ባረከሏሁ ፊኩም
©ኡስታዝ አቡ አብዱራህማን
7 266
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን
የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻገሩ
በሳዑዲ ዐረቢያ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን የነበሩት የነበሩት ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ወደ አኺራ ተሻግረዋል። በመስጂዱ ለበርካታ ዓመታት አዛን ሲያደርጉ የቆዩት ታዋቂው ሙአዚን ሸይኽ ኢብራሂም አል-መደኒ ዛሬ ወደ አኼራ የተሻገሩት ዛሬ ሰኞ መስከረም 11/2019 ማለዳ ላይ ነው።
ኸሊጅ ታይምስ እንደዘገበው፣ ሸይኽ ኢብራሂም አል መደኒ ሕይወታቸው ከማለፉ ጥቂት ሰዓታት አስቀድሞ በመስጂደል ሐረም የመጨረሻቸውን የፈጅር ሶላት አዛን አድርገው ነበር።
የሸይኽ ኢብራሂም አል መዳኒ ሶላተል ጀናዛ በዛሬው ዕለት ከዐስር ሶላት በኋላ በመስጂደል ሐረም የሚሰገድ ሲሆን፣ የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በመካ በሚገኘው ታሪካዊው ሙዓላ መካነ መቃብር ይፈጸማል። እ.አ.አ በ1976 በመዲና የተወለዱት ሸይኽ ኢብራሂም አል መዳኒ፤ በመንፈሳዊ ቤተሰብ ውስጥ ማደጋቸው ተገልጿል፡፡
ቁርኣን ሐፊዝ በነበሩት አያታቸው ተፅዕኖ የቁርኣን ትምህርታቸውን የተከታተሉት ሸይኽ ኢብራሂም በኋላ ላይም በቁርኣን ጥናት የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን አግኝተዋል።
የሙዓዚንነት ጉዞአቸው ገና በ15 ዓመታቸው በመዲና በሚገኝ የአካባቢ መስጂድ የጀመሩ ሲሆን፣ የኮሌጅ ትምህርታቸውን እስካጠናቀቁበት ድረስ ከሌሎች ሙአዚኖች ጋር በፈረቃ ሲያገለግሉ መቆየታቸው ተገልጿል።
ከመዲና ውጭ ለማስተማር ለአጭር ጊዜ ከሙዓዚንነት ርቀው የቆዩ ቢሆንም 1428 አ.ሂ ወደ መስጂድ አል መዳህ በመመለስ ማገልገል ጀምረዋል። በመዲናው የአዛን ስልት እና በመካው ልዩ የአዛን ዜማ ዘይቤ የታነፁት ሸይኽ ኢብራሂም በ1439 አ.ሂ በይፋ የመስጂደል ሐረም ሙዓዚን ሆነው ተሠይመው እስከ ኅልፈታቸው ድረስ አገልግለዋል።
https://t.me/nejashi_nejashi
7 266
ዝም ብለሽ/ህ አትቀመጪ/ጥ........✨
....... ሱብሐነላህ፣ አልሐምዱ ሊላህ፣ አላሁ አክበር፣ ላኢላሃ ኢለላህ፣ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ በይ/በል።
ሞት ያለበት ሰው ስራ አይፈታም።
ለትውስታያክልነው
7 266
*ፈጅር ሶላት የአሏህን* ትእዛዝ ለመተግበር የቀን ውሎህን በደስታ የምትጀምርበት ትልቅ ፀጋ ነው።
*ሰላት ሳይሰግዱ የህይወትን*
ጥፍጥና መቅመስ የማይታሰብ ነው ።
الصلاة خير من النوم 🍇
የፈጅር ሶላት የመልካም
ስራዎች ሁሉ መጀመሪያ ነው
ዒብኑል ቀይም ረሂመሁሏህ
ሶላተል ፈጅር👉🏻⏰
https://t.me/nejashi_nejashi
7 266
የጥያቄዎቹ መልስ
1.C🏆
2.B🏆
3.c🏆
4.c🏆
5.b🏆
6.A🏆
7.b🏆
8.A🏆
9.a🏆
10.B🏆
11.950🏆
12.መዲና🏆
13.ኑህ አለይሂ ሰላም🏆
14.ዘይነብ ቢንት ኹዘይማህ ረዲየላሁ አንሀ ናት🏆
15.ሀምዛ ረዲየላሁ አንሁ🏆
ጥያቄና መልሱ ላይ የነበራችሁ በሙሉ አላህ እኛ በጠየቅነው እናንተ በመለሳችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን
ነገ ሰኞ ነው እየፆምን
በተለይ ላጤያንስ
አስታወስኳችሁ አይደል ዱዐ አድርጉልኝ አህባብ
መልካም ለይል🤌🏻
ወሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ🤚
7 266
10.ከነብያት መካከል “ከሊሙላህ” በሚል የታወቀው ማን ነው?
A. ኢብራሂም عليه السلام
B. ሙሳ عليه السلام
C. ኢሳ عليه السلام
D. ዩሱፍ عليه السلام
7 266
9. ከሶሐቦች መካከል “የአላህ ሰይፍ” ተብሎ የተጠራው ማን ነው?
A. ኻሊድ ኢብን አል-ወሊድ ረዲየላሁ አንሁ
B. ዐምር ኢብን አል- ዐስረዲየላሁ አንሁ
C. ሰዕድ ኢብን አቢ ወቃስ ረዲየላሁ አንሁ
D. ዙበይር ኢብን አል-ዐዋም ረዲየላሁ አንሁ
