ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 470
订阅者
无数据24 小时
+1467 天
+77830 天
帖子存档
ሴት ልጅ እንጂ ወንድ ልጅ ልብሱን ሲጎትት አያምርብትም🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

👆👆👆ቤተሰብ አባላችን እንዲበዛ ምንፖስታቸውን ነገር በኢኽላስ ሼር ማድረጋቹን እንዳትረሱ ለአሏህ ብዬ ወዳቹዋለው🌺

እነዚህ አፖች ስልክሽ ላይ ከሌሉ ኢንሻአላህ ሀያእ አለሽ🙌 አልሃምዱሊላህ በይ🤲 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https
እነዚህ አፖች ስልክሽ ላይ ከሌሉ ኢንሻአላህ ሀያእ አለሽ🙌 አልሃምዱሊላህ በይ🤲 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

የኢኽዋነል ሙስሊሚን የጥመት ቡድን መስራች ማነው? ⚠️ማሳሰቢያ መልሱን በትክክል ለመለሳቹ የኢትዮጵያ ሰለፊይ ቻናል ሽልማት አላቹህ

በምላስህ ሴት ከምጀነጅን ምናለ በምላስህ ሰዎችን ወደ አሏህ ብትጣራ? ሀቢቢ ወንድ ሁን🙌 👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና  ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ https://t.me/NasihaLishebab

ወላጆቻችን ሽርክ እየሰሩ እኛ ስለ ዱኒያ ማሳደድ ብቻ የምንጨነቅ ከሆነ የኢማናችን ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ያለው። SO እንንቃ ወላጆቻችንን ስለ ተውሂድ በማስተማር ላይ👌 https://t.me/NasihaLishebab

"ሚዲያ ላይ የወጣች ሴት እንዳታገቡ ዘር ያበላሻሉ" ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን https://t.me/NasihaLishebab
"ሚዲያ ላይ የወጣች ሴት እንዳታገቡ ዘር ያበላሻሉ" ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን https://t.me/NasihaLishebab

👉ስነ ምግባርሽ ካማረ ደረጃሽ ትልቅ ነው ‼️ ✍ዑመር ኢብኑ  አል ኸጧብ  ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብሏል ፦ ✍አንድ ወንድ በአሏህ ከማመኑ በኋላ መልካም ስነ ምግባር ያላት  ወላድና ወዳድ ከሆነች ሴት የበለጠ ኸይርን ነገር  አላገኘም  ። ‼️ 🔰ሶሂሁ ኢብኒ አቢ ሸይበህ (17427) قال عُمَر بن الخطاب رضـــي الله عنه : ما استفاد رجل بعد إيمان بالله خيرًا من امرأةٌ حسنة الخلق ودود ولود. صحيح ابن أبي شيبة (١٧٤٢٧) https://t.me/abunehla18
https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ይሰማል እህቴ
ይሰማል እህቴ

በሀላል የራስህ ልታደርጋት ካልቻልክ በሀራም አታጨማልቃት🙌 ሼር እና ጆይን ማለታቹን አትርሱ https://t.me/NasihaLishebab

ወንድ ልጅ እግሩ መስጂድ ሲመላለስኝጂ Dstv ሲመላለስ አያምርበትም🙌 ሼር እና ጆይን ማለታቹን አትርሱ https://t.me/NasihaLishebab

እኮ
እኮ

አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺

ሸይኽ ሰዕዲ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል👇 መዝገቡ ከመታጠፉ (ህይወቱ ከማለፉ) በፊት የጥንካሬና የወጣትነት ቀናትን ተጠቅሞ ወደ አላህ በመመለስና በተውበት የፈጠነን ባሪያ አላህ ይዘንለት
ሸይኽ ሰዕዲ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል👇 መዝገቡ ከመታጠፉ (ህይወቱ ከማለፉ) በፊት የጥንካሬና የወጣትነት ቀናትን ተጠቅሞ ወደ አላህ በመመለስና በተውበት የፈጠነን ባሪያ አላህ ይዘንለት 📚 (አል-ፈዋኪህ አል-ሸሂያ፡ 217) እናም ያአኺ! ወጣትነትህን ጉልበትህ ሳይረግፍ ወደ አላህ ተመለስ ለነገው ቤትህ ሳይረፍድ ስንቅህን ሰብሰብ አድርግ ጊዜንህን ተጠቀምበት አላህ እድሜያችንን በኸይር ስራ ላይ የምንጠቀምበት ያድርገን ወጣትነታችንና ጉልበታችን ሳይረግፍ ወደ አላህ የምንመለስበትና ለነገው ቤታችን ስንቅ የምንይዝበት ብርታት ይስጠን። አሚን🤲 የተወሰደ ሼር ሼር ሼር ሼር 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab