ምክር ለወጣቶች
رفتن به کانال در Telegram
"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
7 470
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+1467 روز
+77830 روز
آرشیو پست ها
7 471
ሴት ልጅ እንጂ ወንድ ልጅ ልብሱን ሲጎትት አያምርብትም🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 471
እነዚህ አፖች ስልክሽ ላይ ከሌሉ ኢንሻአላህ ሀያእ አለሽ🙌
አልሃምዱሊላህ በይ🤲
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
7 471
በምላስህ ሴት ከምጀነጅን ምናለ በምላስህ ሰዎችን ወደ አሏህ ብትጣራ?
ሀቢቢ ወንድ ሁን🙌
👇👇👇👇👇 አዲስ ቻናል ነው ወጣቶችን ለመምከር የተከፈተ ጆይን እና ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን ያስፋ
https://t.me/NasihaLishebab
7 471
ወላጆቻችን ሽርክ እየሰሩ እኛ ስለ ዱኒያ ማሳደድ ብቻ የምንጨነቅ ከሆነ የኢማናችን ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው ያለው።
SO እንንቃ ወላጆቻችንን ስለ ተውሂድ በማስተማር ላይ👌
https://t.me/NasihaLishebab
7 471
👉ስነ ምግባርሽ ካማረ ደረጃሽ ትልቅ ነው ‼️ ✍ዑመር ኢብኑ አል ኸጧብ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብሏል ፦ ✍አንድ ወንድ በአሏህ ከማመኑ በኋላ መልካም ስነ ምግባር ያላት ወላድና ወዳድ ከሆነች ሴት የበለጠ ኸይርን ነገር አላገኘም ። ‼️ 🔰ሶሂሁ ኢብኒ አቢ ሸይበህ (17427) قال عُمَر بن الخطاب رضـــي الله عنه : ما استفاد رجل بعد إيمان بالله خيرًا من امرأةٌ حسنة الخلق ودود ولود. صحيح ابن أبي شيبة (١٧٤٢٧) https://t.me/abunehla18https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab
7 471
ሸይኽ ሰዕዲ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ብለዋል👇
መዝገቡ ከመታጠፉ (ህይወቱ ከማለፉ) በፊት የጥንካሬና የወጣትነት ቀናትን ተጠቅሞ ወደ አላህ በመመለስና በተውበት የፈጠነን ባሪያ አላህ ይዘንለት
📚 (አል-ፈዋኪህ አል-ሸሂያ፡ 217)
እናም ያአኺ!
ወጣትነትህን ጉልበትህ ሳይረግፍ ወደ አላህ ተመለስ
ለነገው ቤትህ ሳይረፍድ ስንቅህን ሰብሰብ አድርግ
ጊዜንህን ተጠቀምበት
አላህ እድሜያችንን በኸይር ስራ ላይ የምንጠቀምበት ያድርገን ወጣትነታችንና ጉልበታችን ሳይረግፍ ወደ አላህ የምንመለስበትና ለነገው ቤታችን ስንቅ የምንይዝበት ብርታት ይስጠን።
አሚን🤲
የተወሰደ
ሼር ሼር ሼር ሼር
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
