ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

前往频道在 Telegram

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

显示更多
未指定国家未指定类别
7 342
订阅者
+924 小时
+1057 天
+76230 天
帖子存档
ጥያቄና መልስ አለ ይጀመራ 🙌

አሰላሙ አለይኩም አህባቢ✋

🔹 በአላህ ዲን አንነግድም ! " ያላወቀ ይወቅ ያልሰማ ይስማ ይህ ነው ዐቂዳዬ " በፉሪ አቡ በከር መስጂድ ሲሰጥ ከነበረው የቁርኣን ትርጉም ማብራሪያ ደርስ ላይ ወንድሞች ቀንጨብ አድርገው የለቀቁት ፋይል ። http://t.me/bahruteka

✍️ ኢብኑል ጀውዚ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «ማንኛውም ሙስሊም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዝቶ አላህ፦ • ልቡን ያበራለት፣ 🫀 • ወንጀሉን የማረለት፣ 🤲 • ደረቱን
✍️ ኢብኑል ጀውዚ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦ «ማንኛውም ሙስሊም በውዱ ነቢያችን ሙሐመድ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን አብዝቶ አላህ፦ • ልቡን ያበራለት፣ 🫀 • ወንጀሉን የማረለት፣ 🤲 • ደረቱን ያሰፋለት (እፎይታን የሰጠው)፣ • እና ነገሩን ያገራለት ቢሆን እንጂ የለም፤ስለሆነም በእሳቸው ላይ ሰለዋትን አብዙ።»
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
♻️ ሰለዋት አውርድ፤ ሌሎችንም አስታውስ! https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ምስኪን ወጣት hhh የገባው👍 https://t.me/NasihaLishebab
ምስኪን ወጣት hhh የገባው👍 https://t.me/NasihaLishebab

አብሽሩ አሏህ አለን🙌

1️⃣  #መኒይ_የዘር_ፈሳሽ - በስሜት ተስፈንጥሮ ከእርካታ ጋር የሚወጣ ፈሳሽ ነው፡፡ - ለወንድ ወፍራምና (ወደ ቢጫነት የሚያደላ) ነጭ ፈሳሽ ሲሆን ለሴት ደግሞ ቀጭንና ቢጫ ነው፡፡ [ሙስሊም፡ 311] ሽታው ወደሊጥ ሽታ የቀረበ ነው፡፡ በሆነ ምክንያት እነዚህ መታወቂያዎች ሊቀየሩ ይችላሉ፡፡ - ከወጣ በኋላ የሰውነት መቀዝቀዝ (ፉቱር) ይከተላል፡፡ - ፈሳሹ ጦሀራ እንጂ ነጃሳ አይደለም፡፡ ይህን የሚደግፉ ሶሒሕ ማስረጃዎች መጥተዋል፡፡ [ሙስሊም፡ 694] [አልኢርዋእ፡ 1/197] - በውንም ይሁን በህልም ከወጣ ገላን መታጠብ ግዴታ ነው፡፡ 2️⃣ #መዚይ - ግንኙነትን ሲታሰብ ወይም ሲፈለግ የሚወጣ ያዝ የሚያደርግ (የሚያጣብቅ)፣ ቀለም አልባ ቀጭን ፈሳሽ ነው፡፡ - አወጣጡ ከእርካታ ጋር አይደለም፡፡ ተስፈንጥሮ ስለማይወጣ መውጣቱ ላይስተዋል ይችላል፡፡ - ነጃሳ ስለሆነ የነካውን አካል ማጠብ ይገባል፡፡ ልብስን ከነካ ወይ ማጠብ ካልሆነ ቦታው ላይ ውሃ በመርጨት መብቃቃት ይቻላል፡፡ - የነካውን ቦታ እንጂ ገላን መታጠብ ግዴታ አይደለም፡፡ - ውዱእን ያፈርሳል፡፡ 3️⃣ #ወዲይ - ከሽንት በኋላ የሚወጣ ነጭ ሽታ አልባ ፈሳሽ ነው፡፡ - የሚያጣብቅ አይደለም፡፡ - ብይኑ ከሽንት ጋር ተመሳሳይ ነው፡፡ 4️⃣ #ከሴቶች_ብልት_የሚወጣ_እርጥበት፡- - ከማህፀን የሚወጣ ቀጭን ፈሳሽ ነው፡፡ መጠኑ ከሴት ሴት ይለያያል፡፡ - ሴቷ መውጣቱንም ላታስተውለው ትችላለች፡፡ - አካልንም ልብስንም ቢነካ አይነጅስም፣ ጦሃራ ነው፡፡ - ውዱእን ግን ያፈርሳል፡፡ ከሁለቱም መፀዳጃዎች በኩል የሚወጣ ነገር ውዱእ ያፈርሳልና፡፡ አወጣጡ ቋሚ ከሆነ ግን ለያንዳንዱ ሶላት ወቅቱ ከገባ በኋላ ውዱእ እያደረገች መስገድ ይገባል፡፡ ውዱእ ካደረገች በኋላ ቢወጣ ቦታም አይሰጠውም፡፡    #ገላን_መታጠብ_ግዴታ_የሚሆነው_መቼ_ነው?        1️⃣. በውኑ ግንኙነት ከተፈፀመ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) #ቢፈስም_ባይፈስም ትጥበት ግዴታ ነው፡፡ 2️⃣. በቀጥታ ግንኙነት #ባይፈፀምም የዘር ፈሳሽ (መኒይ) #ከእርካታ ጋር ከወጣ ትጥበት ግዴታ ነው፡፡ 3️⃣. በህልሙ ግንኙነት እንደፈፀመ አይቶ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካገኘ መታጠብ ግዴታ ነው፡፡ 4️⃣. በህልሙ ግንኙነት እንደፈፀመ አይቶ ነገር ግን ሲነቃ ምንም አይነት የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካላገኘ መታጠብ አይጠበቅበትም፡፡ ኡሙ ሱለይም ረዲየላሁ ዐንሃ “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! አንዲት ሴት ኢሕቲላም ከሆነች (በህልሟ ግንኙነትን ካየች) የመታጠብ ግዴታ አለባትን?” ብላ ስትጠይቅ “ፈሳሽ ካየች አዎ” ሲሉ መልሰውላታል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] 5️⃣. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ካገኘ የመታጠብ ግዴታ አለበት፡፡ 6️⃣. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ ፈሳሽ አገኘ፡፡ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) እንዳልሆነ እርግጠኛ ከሆነ የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ የነካውን ግን ሊያጥብ ይገባል፡፡ ብይኑ የሽንት ብይን ነውና፡፡ 7️⃣. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ይሁን አይሁን #መለየት_ያልቻለው ፈሳሽ ካገኘ በሽታ ወይም በቻለው መንገድ ለመለየት ይሞክርና ጥርጣሬው መኒይ ወደመሆኑ ካደላ ይታጠብ፡፡ ጥርጣሬው መዚይ ወደመሆኑ ካደላ ግን በተለይም ከመተኛቱ በፊት ስለ ግንኙነት አስቦ ከነበር እንደ መዚይ ይቁጠረውና የነካውን ቦታ ብቻ ይጠብ፡፡ ገላውን የመታጠብ ግዴታ የለበትም፡፡ ቢታጠብ ከጥንቃቄ አንፃር የተሻለ ነው፡፡ 8️⃣. በህልሙ ግንኙነት ሲፈፅም አላየም ወይም አያስታውስም፡፡ ነገር ግን ሲነቃ የዘር ፈሳሽ (መኒይ) ይሁን አይሁን #መለየት_ያልቻለው ፈሳሽ ካገኘና ግምቱ ወደየትኛውም ካላደላ፣ ከመተኛቱ በፊት ስለ ግንኙነት #ያላሰበ ከሆነ ጉዳዩ አወዛጋቢ ቢሆንም ትክክለኛው ትጥበት የለበትም የሚል ነው፡፡ ቢታጠብ ከጥንቃቄ አንፃር የተሻለ ነው፡፡ [ፈታዋ ኢብኑ ዑሠይሚን፡ 11/161] #የጀናባ_አስተጣጠብ_ሁለት_አይነት_ነው👇 1️⃣ #የሚያብቃቃ ማለትም ግዴታውን ለማውረድ የሚጠበቅ ሲሆን እሱም ሙሉ አካልን በውሃ ማዳረስ ነው፡፡ ባይሆን መጉመጥመጥና በአፍንጫ ውሃ መሳብ (ኢስቲንሻቅ) እንዳይረሳ፡፡ ለትጥበት ኒያ ሊዘነጋ አይገባም፡፡ ጀናባ የማውረድ ኒያ ማለት ነው። አንድ ሰው ጀናባ ማውረድን ሳያስብ እንዲሁ ውሃ ውስጥ ዋኝቶ ቢወጣ መላ አካላቱ ውሃ መንካቱ ብቻ ጀናባው ለመውረዱ በቂ አይሆንም፡፡ ይስተዋል! ይህን ትጥበት ካደረጉ በኋላ ውዱእም ባያደርጉም መስገድ ይቻላል፡፡ ባይሆን ከትጥበቱ መሀል ውዱእ የሚያፈርስ ነገር መፈፀም የለበትም፡፡ 2️⃣ #ሌላኛውና_በላጩ ግን በቅድሚያ ሁለት እጆችን መታጠብ፡፡ ከዚያም ኢስቲንጃእ ማድረግ፡፡ ከዚያም ውዱእ ማድረግ፡፡ ከዚያም ከእራስ ጀምሮ ቀሪ አካላትን ውሃ ማዳረስ፡፡ እግርን ከውዱእ ጋር ማጠብም ይቻላል፤ መጨረሻ ላይ ማጠብም ይቻላል፡፡ [ቡኻሪና ሙስሊም] #ማሳሰቢያ፡👇 ሴቷ ለትጥበት ስትል የፀጉር ጉንጉኗን የመፍታት ግዴታ የለባትም፡፡ ነብዩ (ﷺ): ኡሙ ሰለማህ ለጀናባ ወይም ለሐይድ ትጥበት ፀጉሯን “ልፍታው ወይ?” ብላ ስትጠይቃቸው “አይ! የሚበቃሽ ከእራስሽ ላይ ሶስት ጊዜ ውሃ ማፍሰስ ብቻ ነው” ብለዋታል፡፡ [ሙስሊም  የዘገቡት ነው።] ስለዚህ ፀጉር ሳይፈታ ውሃ መድረስ ከተቻለ መፍታት አይጠበቅም ማለት ነው፡፡ https://t.me/Ibnukemal2

هل ضاق قلبك؟ هل تعاني من الهم؟ اذهب إلى المسجد؛ فهناك ستجد سكينة لا تنقطع. "ልብህ ከብዶታል? ጭንቀት አለብህ? ወደ መስጂድ ሂድ፤ እዚያ የማይቋረጥ የልብ ሰላም ታገኛለህ።" https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

"እኔ ስሜ አብዱልሃሚድ። ቢደአ ካለብኝ በሉኝ እኔን። ቢደአ ካለብኝ በሉኝ በመረጃ" ሸይኽ አብዱልሃሚድ ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ🫀 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን 🫀 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَ
✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡ #وَذَكِّرْ فَإِنَّ ٱلذِّكْرَىٰ تَنفَعُ ٱلْمُؤْمِنِينَ 🌹🦋መልካም ለይል ይሁንላችሁ https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

🌙 ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ! ✍️ነገ ሐሙስ ነው። የሐሙስን ሱና ጾም እንዳንረሳ። ለአላህ ብለን የምንጾመው አንድ ቀን ምናልባት የወንጀላችን ምክንያት ሆኖ የሚሰጠንን ምሕረት ያስገኝልን ይሆናል። ዛሬ
🌙 ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ! ✍️ነገ ሐሙስ ነው። የሐሙስን ሱና ጾም እንዳንረሳ። ለአላህ ብለን የምንጾመው አንድ ቀን ምናልባት የወንጀላችን ምክንያት ሆኖ የሚሰጠንን ምሕረት ያስገኝልን ይሆናል። ዛሬ ኒያችንን እናስተካክል፣ ነገ ደግሞ ሱናን በማክበር እንጹም።✍️ ✍️አላህ ጾማችንን ይቀበለን፣ በሱና ላይ ያጽናን፣ ከተቀባይ ባሮቹም ያድርገን። አሚን። 🤲

አጅነቢይ የሆነን አካል"ለአላህ ብዬ እውድሃለው/ሻለው " ማለት የፊትናን በር ይከፍታል። ተአደቡ!! https://t.me/NasihaLishebab

አሚን በሉ🤲
አሚን በሉ🤲

~ ስለ ሰይድ ቁጥብ ምን ያውቃሉ? ክፍል 1 ሰይድ ቁጥብ እና ፅሁፎቹ በሀምሳዎቹ መጨረሻ እና በስልሳዎቹ መጀመሪያ ላይ ብቅ በማለት (በኢኽዋን አል ሙስሊሚን) በተበላሸው የሐሰት አስተሳሰባቸው ውስጥ ከተዘራ እና ከተተከለ ጊዜ ጀምሮ ለሙስሊም ለወጣቶች ውድመት ዋና ምክንያት ሆኖዋል ። ሰይድ ቁጥብ ሲባል ሸይኽ አይደለም እውቀትንም ፈልጎ አያውቅም። ይልቁንም እንደ ማርክስ እና ሌኒን ሌሎችም ያሉ ፈላስፎች ሀሳቡን (ፊክራውን) በፈልሰፋ የሞላ የፊደል ትመህርትን የተማረ ሰው ነው ። የእውቀት ባለቤት ባለመሆኑ እና አውቀትንም ከኡለሞች የተማረ ባለመሆኑ ምክንያት የእስልምና መሰረቶች ላይ ብዙ ትችቶችን ሰንዝሮዋል እና የአላህ መልእክተኛ እና ነቢይ የሆነውን ሙሳን ዐለይሂ ሰላም ተችቶዋል ትልልቅ የሆኑትን የነቢያችንን ባልደረቦች ሶሓቦችን ከባባድ በሆኑ በመስደብ እና በማነወር ታውቆዋል ከዚህም ማጥቃት አልፎ ተርፎም ሙስሊሞችን ሙሉ በሙሉ ካፊር ናቸው በአለም ሙስሊም የለም እስከማለት ደርሰዋል እስልምና አሁን በምድር ላይ የለም ብሎ ስላመነ በመስጂድ መስገድን አቁሟል ጁሙዓ ጀመዓ እስከማይሰግድ ድረስ መስጂዶችም የድንቁርና  ወይም معابد جاهلية (የጃሂሊያ) አምልኮ ቦታዎች ናቸው በማለት መስጂድን እርቆዋል። ይሄን ያነሳሁት ከብዙ ጥመቱ ለናሙና ያክል ነው !! የተናገራቸውን ንግግሮቹን እና ፁሁፎቹን በአሏህ ፍቃድ በሚቀጥለው አስቀምጣለው ።      ይህ ሁሉ ግልጽ የሆነ ስህተት እንዳለ ሆኖ በሚያሳዝን ሁኔታ እርሱን የሚያወድሱ አምሳያ ያሌለው ብቸኛ አሊም አስመስለው የሚያቀርቡት  እንደ ኸዋሪጅች ፣ ሂዝቢዮች ፣ ኢኽዋን እና ተክፊሮች መኖራቸው ነው። ይህም በመሆኑ ምክኒያት ወጣቱ ሃሳቡን (ፊክራውን) እዲቀባል የሱን ገፅታ ማሳመር  መሰረታዊ ምክንያት ሆነዋል እና ይህም ስራቸው ወጣቱ ወደ ተክፊ ቡድኖች እንዲቀላቀሉ አድርጓቸዋል።    …ውድ ወንድሜ፣ እህቴ፣ እውነትን የምትፈልግ እና የመዳንን መንገድ የምትፈልግ ከሆነ ፣ ከቢድዓ እና ከወገንተኝነት ከሂዝቢያ ለመዳን የምትፈልግ ከሆንክ ፣ከዚህ ተንኮል የተሞላበት የፊክራ ወረራ  ውስጥ ከመውደቅህ ተጠንቀቅ እንደ “ሰይድ ቁጥብ” ያሉ የእስልምና አስተሳሰብ አራማጆች በመባል የሚታወቁትን ወይም (المفكرين الإسلاميين) የሚባሉ “የኢኽዋን አልሙስሊሚን” ቡድን አባል በሙሉ መራቅ የግድ ነው ኢኽዋን ስውር መርዘኛ ነው ። join #telegram ቻናል https://t.me/abuabdurahmen https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ከኡስታዝ ምክሮች ✍ያ ኡኽቲ ለልጆችሽ ልሰጫቸው ምችይው ትልቁ ስጦታ ምን መሰለሽ ቁርዐንን ማስቀራት ነው ለዛ ደሞ አሁን አንቺ መቅራት አለብሽ ልጆች በሰሙት ሳይሆን ባዩት ነገር ላይ ስለሚቀረጹ፣ እና
ከኡስታዝ ምክሮች ✍ያ ኡኽቲ ለልጆችሽ ልሰጫቸው ምችይው ትልቁ ስጦታ ምን መሰለሽ  ቁርዐንን ማስቀራት ነው ለዛ ደሞ አሁን አንቺ መቅራት አለብሽ ልጆች በሰሙት ሳይሆን ባዩት ነገር ላይ ስለሚቀረጹ፣ እናት እራሷ ስትቀራና ለቁርአን ትልቅ ቦታ ስትሰጥ ሲያዩ እነሱም የመቅራት ፍቅራቸው ይጨምራል። ላንተም ነው አኺ🤌 https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

ኢላህዬ...ሁለት...አንተን ፈረተው ክልከላህን..ላለመዳፈር ሸሽተው ለተራራቁ ሁለት ተስፈኞችክ.. ኢላህዬ..በሀላልህ..."አስተሳስራቸው" ኢላህዬ.."በኩን" ቃልህ አዋህዳቸው..🫰🏻 https://t
ኢላህዬ...ሁለት...አንተን ፈረተው ክልከላህን..ላለመዳፈር ሸሽተው ለተራራቁ ሁለት ተስፈኞችክ..
ኢላህዬ..በሀላልህ..."አስተሳስራቸው" ኢላህዬ.."በኩን" ቃልህ አዋህዳቸው..🫰🏻
https://t.me/Abu_Umer1 https://t.me/Abu_Umer1

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ ነፍሴ በእጅ በሆነችው ጌታ እምላለሁ ጀነትን አትገቡም እስከምታምኑ ድረስ አታምኑምም እስከ ምትዋደዱ ድረስ በአንዳች ነገር አላመላክታቹህም በሰራቹህት ጊዜ የምትዋደ
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦ ነፍሴ በእጅ በሆነችው ጌታ እምላለሁ ጀነትን አትገቡም እስከምታምኑ ድረስ አታምኑምም እስከ ምትዋደዱ ድረስ በአንዳች ነገር አላመላክታቹህም በሰራቹህት ጊዜ የምትዋደዱበትን ነገር ሰላምታ በመሀከላቹህ ተለዋወጡ።
📚 ሙስሊም
https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab

ረሱል (ﷺ) ይህን ዱዓእ ያደርጉ ነበር:- ﴿اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْأَرْبَعِ : مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخ
ረሱል (ﷺ) ይህን ዱዓእ ያደርጉ ነበር:-
﴿اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُ بِكَ مِنَ الْأَرْبَعِ : مِنْ عِلْمٍ لَا يَنْفَعُ، وَمِنْ قَلْبٍ لَا يَخْشَعُ، وَمِنْ نَفْسٍ لَا تَشْبَعُ، وَمِنْ دُعَاءٍ لَا يُسْمَعُ﴾ “አላህ ሆይ! ከአራት ነገሮች በአንተ እጠበቃለሁ። ከማይጠቅም ዕወቀት፣ ከማይፈራ ልብ፣ ከማትጠግብ ነፍስና፣ ተቀባይነት ከሌለው ዱዓእ።” 📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 1548 https://t.me/NasihaLishebab https://t.me/NasihaLishebab