قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
前往频道在 Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
显示更多未指定国家未指定类别
901
订阅者
-424 小时
-167 天
+4030 天
帖子存档
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
«ሐጅ እና ዑመራ»
~ የሐጅ መሰረትና ግዴታዎች
~ የዑምራ መሰረትና ግዴታዎች
~ የኢሕራም አፈፃፀም አይነቶች
~ የኢሕራም ማድረጊያ ቦታዎች
~ የሐጅ እና የዑምራ ክልክላዎች
~ የሐጅ እና የዑምራ ተግባራት
ቅደም ተከተል የተዳሰሰባት ቲንሽየ ማስታወሻ።
አዘጋጅ : አቡ ዒምራን
=
የቴሌግራም ቻናል
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
"የሰው ልጅ ሆይ ስማ!"
ዛሬ በምድር ላይ እንደፈለግክና ያሻህን እየሰራህ ልትኖር ትችላለህ ነገር ግን ነገ ሞተህ ከምድር ስር እስረኛ ትሆናለህ!
🫀 ልብ በል !✍ ምድር ላይ እየኖረ ዕድሜውን በጥሩ ነገር ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ በሰላምና በደስታ ይኖራል ቀብሩም ይሰፋለታል የጀነት በርም ተከፈቶለት ፀጋዎቿን እያየ -ያረብ ቂያማን ቶሎ አቁማት-!እያለ በተስፋ ይኖራል ✍ ምድር ላይ እየኖረ በወንጀልና በግዴለሽነት ህይወቱን ያሳለፈ ሰው ሞቶ ምድር ውስጥ ሲገባ የሆድ እቃው ካፍንጫው እስኪወጣ ድረስ ምድር ታጣብቀዋለች ከላይዋ ላይ እየኖረ አላህን በማስቀየሙ ትጠላው የነበረውን ያክል ከስሯ ሲገባ ዋጋውን ትሰጠዋለች! ✍ ይህም ቀን መች እንደሆነ ማንም በትክክል አያውቅም አሁን ከቅፅበት በኋላም ሊሆን ይችላል! ©
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሓዲ አልመድኸሊ (አላህ ይዘንላቸውና) እንዲህ ይላሉ:–
"በደል ማለት አንድን ሰው በሌለበት ነገር ላይ መተቸት ነው፣ ካፊርም ቢሆን እንኳን ፤ ይህን ተግባር ደግሞ ጃሂልና ራሱን በዳይ የሆነ ሰው እንጂ ማንም አያደርገውም። ይህ በስንትና ስንት የቢድዓና የስሜት ተከታይ በሆኑ ሰዎች ላይ ይገኛል።
አህለሱንናዎችን ይበድሏቸዋል፣ እነሱ ከሚባሉት ነገር የጠሩ ሆነው ሳለ ያነውሯቸዋል፣ ይተቹዋቸዋል። በእርግጥ እራሳቸውን በዳይ ማሀይም የሆኑ #ሀዳዲያዎችም ተግብረውታል።}
[ሙጃዘፈቱል ሀዳድ...... 22]
🔴 لا تتبع الحق لأجل هواك..
🌱 " قال عمر بن عبد العزيز : « لا تكن ممن يتبع الحق إذا وافق هواه ويخالفه إذا خالف هواه فإذا أنت لا تثاب على ما اتبعته من الحق وتعاقب على ما خالفته» .
🍃 وهو كما قال - رضي الله عنه - لأنه في الموضعين إنما قصد اتباع هواه لم يعمل لله.
↲ألا ترى أن " أبا طالب " نصر النبي -ﷺ- وذب عنه أكثر من غيره، لكن فعل ذلك لأجل القرابة لا لأجل الله تعالى، فلم يتقبل الله ذلك منه ولم يثبه على ذلك.
↲وأبو بكر الصديق - رضي الله عنه - أعانه بنفسه وماله لله، فقال الله فيه : { وسَيُجَنَّبُهَا الْأَتْقَى (١٧) الَّذِي يُؤْتِي مَالَهُ يَتَزَكَّىٰ (١٨) وَمَا لِأَحَدٍ عِندَهُ مِن نِّعْمَةٍ تُجْزَىٰ (١٩)إِلَّا ابْتِغَاءَ وَجْهِ رَبِّهِ الْأَعْلَىٰ (٢٠) وَلَسَوْفَ يَرْضَىٰ(٢١)}".
📚 مجموع الفتاوى لابن تيمية (١٠\ ٤٧٧).
=
የቴሌግራም ቻናል፦
http://t.me/Abulabas1444
http://t.me/Abulabas1444
Repost from የደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪወች ጀመዓ ቻናል
ጀምዒያ እና የተብዲዕ መሰላል
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from قَناةُ وفَوا ئِد أبي فَوزان الْحَبَشِيِّ
መሪዎችን በአደባባይ መተቸት
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔷👉https://t.me/abujemila25
🔷👉https://t.me/abujemila25
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
🏷ጀግናዬ...‼️
ለሁሉም እሽ ማለት ሲበዛ ደግነት ሳይሆን ከሞኝነትና ከጂልነት ስለሚቆጠር እምቢ ማለትን ተማር...!!
ጀግናዬ የተነገረ ሁሉ እውነት እንዳልሆነ ሁሉ ያልተነገረ ሁሉ ደግሞ ስህተት አይደለም።
..ወዳጅና ጠላትህን ለይ...ልንገርህ ወዳጅና ጠላት ማለት አብረው የሚፈጠሩ እና ጎን ለጎን የሚያድጉ እንክርዳድና ስንደዎች ናቸው።
..🏷ዝምታህን ስበር..
ዝም ያለ ሁሉ አጥፊ የለፈለፈ ሁሉ ተበዳይ የሚመስላቸው አሉ እና አስፈላጊውን ጊዜና ቦታው ስታገኝ ዝምታህን አበረው።
ለላከህ ሁሉ አትላክ
ክፉ ክፉ ነው ወዳጅ መስሎ ወደ ገደል ይገፋሀል ተጠንቀቅ‼️
..ስማ‼️
አብዝተህ ተቀናቃኝ..ተባዝተህ ደግ ሁን
«ቀናወችና ደጎች ዋጋቸው የሚታወቀው ከስሜት ወጥተህ ተረጋግተህ ስታስብ ቦታቸው ላይ ስታገኛቸው ነው።
....ኑር...✍️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
(( بل نشهد الله على ما يعلمه من قلوبنا بأن من عمل بالتوحيد وتبرأ من الشرك وأهله فهو المسلم في أي زمان وأي مكان، وإنما نكفر من أشرك بالله في إلهيته بعدما نبين له الحجة على بطلان الشرك ))
"ይልቁንም አላህን በልቦናችን ባለው ነገር ላይ ምስክር እናደርጋለን፤ በተውሒድ የሠራ፣ ከሺሪክና ከባለቤቶቹም ያገለለ ሰው እርሱ በማንኛውም ጊዜና በማንኛውም ቦታ ያለ ሙስሊም ነው። ከእስልምና ወጥቷል የምንለው በአላህ አምላክነት ላይ ሺርክ የፈጸመን ሰው ሲሆን፤ ይህንንም የምናደርገው በሺርኩ ውድቅነት ላይ ማስረጃ ካብራራንለት በኋላ ነው።"
ምንጭ፦ መጅሙዑ ሙአለፋቲ አሽ-ሸይኽ ሙሐመድ ብኑ ዐብዲልወሃብ ፡ 3/34]
ተመሳሳይ ንግግሮቻቸው ብዙ ናቸው። የሚነሱ ብዥታዎችንና መልሶቻቸውን በተመለከተ ሌላ ጊዜ እመለሳለሁ ኢንሻአላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
....ለሁላችንም ይድረስ አንብቧትማ...‼️
…እንድህ ነን ሁላችን…
------------------------
ሁሉም የራሱን አይብ አርቆ ይቀብራል፡
የሌሎችን ነውር ደፍሮ ይናገራል፡
ወንዱ ወንድነቱን አራግፎ ጨርሷል፡
ወኔው ላሽቆ ወድቆ ብዙ ነገር ፈርሷል፡
ሴቱ በሴትነት መከበር አልቻለም፡
ሁሉም ተቃራኒ ሆኗል በዚህች አለም፡
ሁሉም አስመሳይ ነው አያውቅም ሀቂቃ፡
ከሊቅ እስከ ደቂቅ እንደዚህ ነን በቃ!!
ሁሌ በመሰለኝ ሰው የምንወነጂል፡
የራሳችን ሳያልቅ የሌላ እምንከጂል፡
ስም የምናወጣ ለአዛኝ ብለን ጨካኝ፡
አዋቂ እምንንቅ ባለ ራዕይ አምካኝ፡
......እንደዚህ ነን እኛ....
ስንቱን የጥበብ ሰው ደጋግመን በደልነው፡
ስንቱን በሌለበት ቀጥቅጠን ገደልነው፡
ሁሉም አውቃለሁ ባይ ሁሉም ተናጋሪ፡
ከፈረሱ በፊት የሚቀድም ጋሪ፡
ሁላችንም ዘፋኝ ሁላችን ዘማሪ፡
ሁላችንም ሌባ ሁላችን አዝማሪ፡
ሁላችንም አጫሽ ሁላችን ሰካሪ፡
ሁላችን ዘረኛ በውሸት መስካሪ፡
ቃላችን ተግባር ጋር በቃ አልተጣጣመም፡
ዛሬም እንደ ትናንት ግፋችን አልቆመም፡
አክባሪ ተንቆ ጋጠ-ወጥ ደምቆ፡
አንባ-ገነን ጎልቶ ፍትህ ተሸምቆ፡
መመስገን ሲናፍቅ ግፈኛው በሙሉ፡
ታጋይ መባል ሲመርጥ አጭበርባሪው ሁሉ፡
ከሚመኝ ኗሪ ጋር፤
በሔድናቸው መንገድ ባለፍናቸው ቀናት፡
ለካ ሁላችንም፤
ልባችን ቀጣፊ ነፍስም ዱርዬ ናት፡
.....አዎ....‼️
ሁላችንም አዳኝ ሁላችን ታማሚ
ሁላችንም ዶክተር መዳኒት ቀማሚ፡
ሁላችንም ደጋሽ ሁላችን ታዳሚ፡
ሁላችንም ችግር ሁላችን አውዳሚ፡
ሁላችን ባላገር ሁላችን እንግዳ፡
ሁላችንም ዘመድ ሁላችንም ባዳ፡
ሁላችን እንቅልፋም ሁላችንም ንቁ፡
ሁላችንም ድንጋይ ሁላችንም እንቁ፡
ሁላችንም ሳቂ ሁላችን አኩራፊ፡
ሁላችንም ሌባ ሁላችን ዘራፊ፡
ሁላችን ዝመኞች ሁላችን ለፍላፊ፡
ሁላችንም ክፉ ሁላችን ጠላፊ፡
ሁላችንም ተራ ሁላችን ዝነኛ፡
ሁላችንም ደጎች ሁላችን ምቀኛ፡
አስተውሎ ላየን እንደዚህ ነን እኛ፡
ሁላችን ፀበኛ ሁላችን ገላጋይ፡
ሁላችን ሴረኛ ሁላችንም ሸምጋይ፡
ሁላችን የበታች ሁላችን የበላይ፡
አንድነት ያቃተን ተናበን አንድ ላይ፡
ሁላችንም ተጓዥ ሁላችንም መጪ፡
ሁላችንም ቀሚ ሁላችንም ሰጪ፡
ሁላችን ከሳሽ ሁላችንም ቀጪ፡
ሁላችንም ጠላት ሆነን ለሁላችን፡
የጠላት መሳቂያ ሆኗል መኖራችን፡
መጨቆን መሰደድ በሀይማኖታችን፡
ሰበር ዜና ሆኗል ሁሌም መሞታችን፡
አሁን ያለንበት እንድህ ነው ሁላችን፡
🔸...ኑረዲን አል-ዓረብ..✍️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
آداب المعلم والمتعلم.pdf4.11 KB
✍️عدد الرواة في الكتب الستة:
1. صحيح البخاري: 1587 راوياً.
2. صحيح مسلم: 1993 راوياً.
3. سنن أبي داود: 3900 راوياً.
4. سنن الترمذي: 3043 راوياً.
5. سنن النسائي: 2918 راوياً.
6. سنن ابن ماجه:3682 راوياً.
وجُمعوا في تهذيب الكمال للحافظ المزي فبلغوا: 8045 راوياً.
وأحصاهم الحافظ ابن حجر في تهذيب التهذيب مع اختلاف الأسماء،والأوهام الواقعة، فبلغوا: 12176 راوياً.
#منقول- والعهدة في دقة النقل لهذا العد والإحصاء علي المنقول عنه-وهدف نقلي تشحيذ همة طلبة العلم مثلي فكثيرمن علماء الحديث يعرف هؤلاء بمواليدهم ووفياتهم وأنسابهم ورحلاتهم....فسبحان من اذا أعطي وسع وإذامنع نزع.
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
አሳሳቢ የክረምት መልእክቶች
~
1. ልጆች የተሻለ ሰፊ ጊዜ የሚያገኙበት ጊዜ እንደመሆኑ ቁርኣን እንዲቀሩ፣ ኪታቦችን እንዲማሩ መስራት ይገባል።
2. በቅጡ የሚለበስ የሌላቸው ወገኖችን በዚህ በብርድ ወቅት ካለን ብናካፍል ትልቅ ሶደቃ ነው።
3. በየጎዳናውና ጉሊቱ ትናንሽ ነገሮችን ለመሸጥ ኩርምት ብለው የተቀመጡ እናቶችን የያዙትን በመግዛት፣ ከተቻለ ከዚያም አለፍ ብሎ ማገዝ ብዙ ሰዎች የሚዘነጉት ሶደቃ ነው።
4. ለቀጣይ የትምህርት ዓመት አቅመ ደካማ ተማሪዎችን በማሰብ ያለፉ ተማሪዎችን የደምብ ልብሶች (ዩኒፎርም) መሰብሰብ እና አስተባብሮ ደብተር በመግዛት ላይ በየአካባቢው ብንረባረብ ትልቅ ስራ ነው። አገሩን የሚወድ አገር ተረካቢ ትውልድ ላይ ይሰራል።
5. ብዙ የሀገራችን አካባቢዎች በዚህ ክረምት ዝናብ በመጥፋቱ ህዝብ ጭንቅ ላይ ነው። አጥብቀን ዱዓእ እናድርግ።
6. ዝናብ ባለበት አካባቢ ያላችሁ ኢማሞችና ኸጢቦች በሶላታችሁም፣ በኹጥባችሁም ታዳሚውን እያሰባችሁ፣ ወቅቱን እያገናዘባችሁ ፈጽሙ። በናንተ ያፈፃፀም ችግር ሰው ዝናብ እንዳይመታው ተጠንቀቁ። ከላይ የተዘረዘሩትን ነጥቦች እና መሰል ወሳኝ ጉዳዮች ላይ ለማህበረሰብ ግንዛቤ ስጡ። ኹጥባ ማለት ማህበረሰብን መቀየሪያ ሁነኛ መድረክ ነውና እየተጠቀማችሁበት መሆናችሁን ገምግሙ።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
⚠️በመንሐጅ ላይ መቀያየር ሰበቦቹና አደጋው።
🎙በአቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማኢል
t.me/Abu_hibetillah_AsselfiyRepost from የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق
በሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ረስላን (ሐፊዘሁላህ) የበላይ ጠባቂነት የሚመራው ጃሚዐቱ ሚንሃጅ አን-ኑቡዋህ (جامعة منهاج النبوة) ድህረ ገጽ ነው ።
ጎብኙት
