ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 733
订阅者
-324 小时
+357 天
+16830 天
帖子存档
1 740
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ ﴾
በሰለዋት የደመቀ ጁምአ ይሁንላችሁ 🤗
1 740
Repost from N/a
ዱንያ ላይ በብዙ ነገር ተጠምደናል...🥺
ለጥቂት ደቂቃ ግን የልብ እረፍትና ለነፍሶ
የሚሆን ስንቅ ይፈልጋሉ?...
ልብን የሚያርሱ የቁርዓን ቲላዋዎችን
ለማግኘት ይቀላቀሉን።👇❤️🔥
1 740
Repost from N/a
°ውዱን ቀናችሁን የተዋበና
የፈካ ለማድረግ የማለዳ ስንቅ 🎧
ለቀልባችሁ እንዲሆን አጫጭር
የ ቁርአን ቲላዋዎችን የምንለቅበት
ቻነል👇
1 740
#ያልታሰበ_እንባ 💧
ፍቅር መገናኘት ብቻ ሳይሆን... አጥቶም መውደድ ነው!💔✨
በታማኝነትና በእምነት የተገነባ፣ ልብን የሚረታና እጅግ አስተማሪ የሆነ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ!
📍 ገብተው ያንብቡ!
1 740
"አንተ ወደ እሱ አንድ እርምጃ ስትራመድ፣ እርሱ ወደ አንተ ሁለት እርምጃ ይሮጣል። አንተ በእሱ ላይ ያለህን እምነት ✨ አጽና፣ እርሱ ህይወትህን ያሳምርልሃል።"😌ياثاض مثكوم ☺️ أحباب 🥰
1 740
እናቴ እንዳለቻችሁ #share ena #like አርጉላት😌🥹
በ star weym ከሌላችሁም ባሉት reactionoch ፏ አርጉት እስኪ💐
1 740
ያ ረቢ ወደ አንተ መቅረብን ፣ ጥሩ ህይወትን ፣ ጥሩ ሰዎችን ፣ መልካም ቀናቶችን ፣ መልካም እና ውብ መንገዶችን እና ያማረ ኻቲማን ሁሉ ስጠን🫶🥹
've good day💐
1 740
Repost from Halal 🇼 🇦 🇻 🇪 & ᴩʀᴏᴍᴏᴛᴇ
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹
አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች
አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........
𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1
1 740
Repost from N/a
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ
ማዳመጡም አጅር አለው
መቅራት የምትችሉት ደግሞ
ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል።
ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇
1 740
🧕 ለምን አሏህ ይፈትነኛል?
ስለሚወድሽ🥹
🧕ግን እኔ እጎዳለሁ..
ምንዳ አለሽ
🧕እኔ አልችልም ይከብደኛል
ትታገሻለሽ❤️🩹
🧕ህይወቴ ጠበበችኝ
እሱ ያሰፋልሻል
🧕እና ስለሚወደኝ ነው የሚያስለቅሰኝ
ንፁህ ሊያደርግሽ ነው
🧕ፈተና ያበዛብኛል...
ወደሱ ሊያቀርብሽ ነው
🧕ወደ እሱ መቅረብ ምን አለው?
መዳን፣ስኬት፣ጀነት አለው🫶🥹
وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلصَّٰبِرِينَ🤍
