uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
1 733
Підписники
-324 години
+357 днів
+16830 днів
Архів дописів
ብርዱ ነው ወይ ፍዝዝ ያረጋችሁ ኸረ ተው😭 Share like argu enji🥹

﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ ﴾ በሰለዋት የደመቀ ጁምአ ይሁንላችሁ 🤗

Repost from N/a
ዛሬ ጁምዐ ነው ❗️ በነቢያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት አውርደዋል ⁉️ .

Repost from N/a
ዱንያ ላይ በብዙ ነገር ተጠምደናል...🥺 ለጥቂት ደቂቃ ግን የልብ እረፍትና ለነፍሶ የሚሆን ስንቅ ይፈልጋሉ?... ልብን የሚያርሱ የቁርዓን ቲላዋዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉን።👇❤️‍🔥

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉ ቻናል ለማስገንዘብ ➩ @selluhi

Repost from N/a
°ውዱን ቀናችሁን የተዋበና የፈካ ለማድረግ የማለዳ ስንቅ 🎧 ለቀልባችሁ እንዲሆን አጫጭር የ ቁርአን ቲላዋዎችን የምንለቅበት ቻነል👇

#ያልታሰበ_እንባ 💧 ፍቅር መገናኘት ብቻ ሳይሆን... አጥቶም መውደድ ነው!💔✨ ​በታማኝነትና በእምነት የተገነባ፣ ልብን የሚረታና እጅግ አስተማሪ የሆነ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ! 📍 ገብተው
#ያልታሰበ_እንባ 💧 ፍቅር መገናኘት ብቻ ሳይሆን... አጥቶም መውደድ ነው!💔✨ ​በታማኝነትና በእምነት የተገነባ፣ ልብን የሚረታና እጅግ አስተማሪ የሆነ አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ! 📍 ገብተው ያንብቡ!

Repost from N/a
sticker.webp0.16 KB

"አንተ ወደ እሱ አንድ እርምጃ ስትራመድ፣ እርሱ ወደ አንተ ሁለት እርምጃ ይሮጣል። አንተ በእሱ ላይ ያለህን እምነት ✨ አጽና፣ እርሱ ህይወትህን ያሳምርልሃል።"😌
ياثاض مثكوم ☺️ أحباب 🥰

እናቴ እንዳለቻችሁ #share ena #like አርጉላት😌🥹 በ star weym ከሌላችሁም ባሉት reactionoch ፏ አርጉት እስኪ💐

Repost from N/a
sticker.webp0.16 KB

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

አላህ በልብህ ውስጥ ያለውን ድምፅ አልባ ዱዐ እና ስብራት ሁሉ ያውቃል፤ ይህ ብቻውን ለአንተ በቂህ ነው። 🤍✨

ያ ረቢ ወደ አንተ መቅረብን ፣ ጥሩ ህይወትን ፣ ጥሩ ሰዎችን ፣ መልካም ቀናቶችን ፣ መልካም እና ውብ መንገዶችን እና ያማረ ኻቲማን ሁሉ ስጠን🫶🥹 've good day💐

Repost from N/a
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

🧕 ለምን አሏህ ይፈትነኛል? ስለሚወድሽ🥹 🧕ግን እኔ እጎዳለሁ.. ምንዳ አለሽ 🧕እኔ አልችልም ይከብደኛል ትታገሻለሽ❤️‍🩹 🧕ህይወቴ ጠበበችኝ እሱ ያሰፋልሻል 🧕እና ስለሚወደኝ ነው የሚያስለቅሰኝ ንፁህ ሊያደርግሽ ነው 🧕ፈተና ያበዛብኛል... ወደሱ ሊያቀርብሽ ነው 🧕ወደ እሱ መቅረብ ምን አለው? መዳን፣ስኬት፣ጀነት አለው🫶🥹 وَٱللَّهُ يُحِبُّ ٱلصَّٰبِرِينَ🤍

Lemangnawm dehna nachu😌

Aselam aleykum werahmrtulah weberekathu 🫠