ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

𝘼𝙇 𝙄𝙎𝙇𝘼𝙈𝙄𝘾 𝙈𝙀𝘿𝙄𝘼 🤲

𝘼𝙇 𝙄𝙎𝙇𝘼𝙈𝙄𝘾 𝙈𝙀𝘿𝙄𝘼 🤲

前往频道在 Telegram
992
订阅者
-224 小时
-127 天
-4130 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+1
在0个频道中
九月 '26
+3
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+2
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+1 261
在156个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
28 十月0
27 十月0
26 十月0
25 十月0
24 十月0
23 十月0
22 十月0
21 十月0
20 十月0
19 十月0
18 十月0
17 十月0
16 十月0
15 十月0
14 十月0
13 十月+1
12 十月0
11 十月0
10 十月0
09 十月0
08 十月0
07 十月0
06 十月0
05 十月0
04 十月0
03 十月0
02 十月0
01 十月0
频道帖子
የታላቁ ሀጂ ሙፍቲህ ኡመር ታሪክ ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ በኢትዮጵያ ከታወቁ የእስልምና ሊቃውንትና የሃይማኖት መሪዎች መካከል አንዱ ነበሩ። ሕይወታቸውን ለእስልምና ትምህርት፣ ለማስተማር፣ ለማህበረሰ
የታላቁ ሀጂ ሙፍቲህ ኡመር ታሪክ
ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ በኢትዮጵያ ከታወቁ የእስልምና ሊቃውንትና የሃይማኖት መሪዎች መካከል አንዱ ነበሩ። ሕይወታቸውን ለእስልምና ትምህርት፣ ለማስተማር፣ ለማህበረሰብ አገልግሎትና ለሰላም ግንባታ የሰጡ ሰው ነበሩ። በተለይም በእስልምና እውቀታቸው፣ በሃይማኖታዊ አመራራቸውና በሙስሊሙን ማህበረሰብ ለማገልገል ባደረጉት ጥረት ይታወቃሉ። 1. ልደታቸውና የልጅነት ዘመናቸው በተገኙ የሕይወት ታሪክ ዘገባዎች መሠረት፣ ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ በ1924 ዓ.ም. በወሎ አካባቢ ገነቴ በተባለ ስፍራ ተወለዱ ተብሎ ተዘግቧል። ስለ ቤተሰባቸውና ስለ ልጅነታቸው የተሟላ ዝርዝር መረጃ በቀላሉ ባይገኝም፣ በኋላ ለሃይማኖት ትምህርትና ለእስልምና እውቀት ያደረጉት ትጋት በሕይወታቸው ውስጥ ትልቅ ቦታ ነበረው። 2. የትምህርት ሕይወታቸው ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ በእስልምና ሃይማኖት ትምህርት የጠለቀ እውቀት ካካበቱ ሊቃውንት መካከል ይጠቀሳሉ። በቁርአን፣ በሐዲስ፣ በፊቅህና በሌሎች የእስልምና ዕውቀቶች ላይ ያደረጉት ጥናትና ትምህርት ለሃይማኖታዊ አመራር መሠረት ሆኗቸዋል። የሃይማኖት ዕውቀትን ማግኘት ብቻ ሳይሆን፣ ያወቁትን ለሌሎች ማስተላለፍና ሰዎች ስለ ሃይማኖታቸው ትክክለኛ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማገዝ የሕይወታቸው አንዱ ዋና አቅጣጫ ነበር። 3. በትምህርት ፍለጋ ያሳለፉት የሕይወት ጉዞ ሀጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ የእስልምና ዕውቀትን ለማግኘት ብዙ ጥረት አድርገዋል። በተለያዩ የወሎ አካባቢዎች ወደሚገኙ የትምህርት ማዕከላት በመሄድ ከታወቁ የሃይማኖት መምህራን ተምረዋል። ቁርአንን ማንበብና መተርጎም፣ የእስልምና ሕግ፣ የአረብኛ ሰዋሰው፣ ሐዲስና ሌሎች የሃይማኖት ትምህርቶችን ተከታትለዋል...ይቀጥላል ቶሎ እንዲለቀቅ #ሼር እያረጋቹ ✍️:ፀሀፊ:ኢክራም

2
ጉድ በል ‼️ 💠💠💠💠 «የነቢዩ (ﷺ) ውልደት በረቢዕ ወር የሆነውና በሌሎች የተከበሩ ወራት ያልሆነው ፤ እሳቸው (ﷺ) በጊዜት አማካኝነት ክብር የሚያገኙ ሳይሆኑ ጊዜያቶች  በእሳቸው ምክንያት ክብር የሚያገኝኙ በመሆኑ ነው።» ኢማም ኢብን ሀጀር አል-ዐስቀላኒ
30
3
ጉድ በል ‼️ 💠💠💠💠 «የነቢዩ (ﷺ) ውልደት በረቢዕ ወር የሆነውና በሌሎች የተከበሩ ወራት ያልሆነው ፤ እሳቸው (ﷺ) በጊዜት አማካኝነት ክብር የሚያገኙ ሳይሆኑ ጊዜያቶች  በእሳቸው ምክንያት ክብር የሚያገኝኙ በመሆኑ ነው።» ኢማም ኢብን ሀጀር አል-ዐስቀላኒ
1
4
🕌 ኢስላሚክ ሚዲያ ቻናል 🕌 🌙 እውቀትን እንማማር፣ ኢማናችንን እናጠናክር! 🤍 📖 የቁርአን ትምህርቶችና ተላዋት 🎙️ የኡለማዎች ዳዕዋና ምክሮች 🤲 ኢስላማዊ እውቀትና ጠቃሚ ትምህርቶች 🌙 ልብን የሚያረጋጉ መንፈሳዊ መልዕክቶች ✨ የአላህን ቃል እንስማ፣ ከመልካም እውቀት እንጠቀም፣ ለሌሎችም እናካፍል! 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ፣ Subscribe ያድርጉ፣ ለወዳጅ ዘመዶቻችሁም ያጋሩ! ❤️ የምታጋሩት መልካም እውቀት ለእናንተም የምንዳ ምክንያት ይሆናል። جزاكم الله خيراً 🤲 አላህ ሁላችንንም በትክክለኛው መንገድ ይምራን። አሚን!
33
5
አዲስ መንዙማ በአዲስ ማዲህ በቅርብ ቀን ይጠብቁ ዮቱብ ቻናላችንን ገብታቹ ሰብስክራይብ አድርጉን🙏https://www.youtube.com/@nur_studio2
አዲስ መንዙማ በአዲስ ማዲህ በቅርብ ቀን ይጠብቁ ዮቱብ ቻናላችንን ገብታቹ ሰብስክራይብ አድርጉን🙏https://www.youtube.com/@nur_studio2
29
6
+1
没有文字...
48
7
ለ 1501 የ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ መውሊድ በሰላም አደረሰን።በአሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን☝️
ለ 1501 የ ነብዩ ሰ.ዐ.ወ መውሊድ በሰላም አደረሰን።በአሉ የሰላም የፍቅር እንዲሆን እንመኛለን☝️
24
8
የዮቱብ አካውንታችን ገብታቹ ሰብስክራይብ አርጉልን ያ ጀምዐ🙏https://youtube.com/@nur_menzuma3?si=PC_I_C0F_lKJvI6d
88
9
አጀብ👏
አጀብ👏
101
10
አለው ስባዝን በሚያልቅ እድሜ እና በማያልቅ ወንጀል ተከብቤ🥀 ©
149
11
没有文字...
174
12
没有文字...
197
13
፨፨፨፨፨ ❤ኺያል❤ ፨፨፨፨፨ #ክፍል_❹ እንድጎበኝ ይደርግ ይሆናል ከባህር መስመጥ ሞትን ሳይሆን መድህን እንዴት ይዞ ይመጣል? የሞት ዴግስነቱ የቱ ጋር ነው? የጠዋቶ ፀሀይ ከነፋሻማው አየር ጋር ታጅቦ ከሰመጥኩበት ምናብ አነሳኝ። ያላመንኩት ህልም ደጋግሜ እያሰብኩ ትላንት ላይ ያየሁትን ምግብ ፍለጋ አይኔን ወደ ቦታው ሰደድኩ ቦታው ላይ ትርንጎ ሲቀር ቴምር፣ብርቱካንና ቆምጣጤው እንዳሉ አሉ። ውስጤ ተረጋጋ ብቸኝነቴን የሚያስወግድ አብሮነት እንዳለ ተሰማኝ። እንደ ትላንት ብዙ ሳልቸኩል የተቀመጡትን ቀስ እያልኩ አጠናቀኩ።ነገን በሙሉ መተማመን እየጠበኩ ዛሬን ጠግቤ በላሁ። እዚህ ትንሽ ደሴት ጋር ቅንጣት የሰው ዘር ሳይኖር የሚቀበለኝ አላህ በልቤ አመስግኜ ፈገግ አልኩ። ከባህሩ ዝምታ ጋር በዝምታ ውስጥ ሳወጋ ቀኑን አጋመስኩት። እየመሸ መጣ።ፀሀይ እንደ ወትሮ ልትሰናበተኝ ሰፋፊ ጨረሯን ዘረጋችልኝ ከአይኖቼ እስክትርቅ ድረስ በአይኖቼ  ሸኘዃት። ውብ ጨረቃይቱ ተቀበለችን ዛሬ ዙሪያዋን ኮከብ አስከትላ ነበር ሰማዩ ደምቆዋል ከጨረቃ ጋር እንደተፍጠጥኩኝ ሰላት መስገድ እንዳለብኝ ድንገት ትውስ አለኝ። ምን ሆኜ ነው የረሳሁት ተደናግጬ ያለፈኝን ሰላቶች ሁሉ ቀዳ ማውጣት ጀመርኩ። እኩ ለሊት ላይ ሰውነቴ ተደካክሞ ባለሁበት አሸለበኝ። ጭው ያለ በረሀ መሀል ነኝ ብጣራ ሚሰማኝ አንድም ሰው የለም የበረሀ አሸዋ እየያዘኝ መራመድ ጀመርኩ። አንድ አነስ ካለች ኮረብታ ላይ እንደወጣው ማዶ ያለውን ለማየት መንጠራራት ያዝኩ ምን እንደምፈልግ ባላውቅም ፍለጋ ላይ ነኝ። ባህሩ ደጃፍህ ሆኖ ሳለ እሩቅ ታስሰዋለህ ''የትላንቱ ድምፅ እራሱ ነው'' ዙሪያዬን እየቃኘሁ ማን ነህ?ማን ነህ? ድንግርግር እንዳልኩ የመጣልኝን ጥያቄ ጠየኩት እንደባህር ያለ ዝምታ ድንገት አንተ ማን ነህ ሲል ጠየቀኝ... ይቀጥላል... #ሼር እያረጋቹ🙏 ✍️:አ/ሰላም
186
14
=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_- ኺያል ክፍል_❹ትንሽ ቆይቶ ይለቀቃል ሼር እያረጋቹ። =_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-=_-
135
15
፨፨፨፨፨ ❤ኺያል❤ ፨፨፨፨፨ #ክፍል_❸ ከራሴው ጋር እየተሻማው በላው።ትንሽ ረሀቤን ሳስታግስ የተቀሩትን በቀስታ እመገብ ጀመርኩ አንድ በአንድ የተቀመጡትን ፍራፍሬዎች ጨረስኩኝ። ድንገት ግን ማን አስቀመጠው?አለኝ ሁሌም ጠይቆ መልስ የሚያጣው አዕምሮዬ ።ግን ማን አስቀመጠው?ጌታዬ ችሎታውን አሳየኝ ነው ?ማን ነው እንደዚህ ቸር ሚሆንልኝ ?ሰው ሳይሆን አይቀርም!እንዲሁም ዝም ብሎ ይህንንም ምግብ አላገኝም። ቀኑን ሙሉ ደሴቶን ሳስስ ዋልኩኝ ።ምንም የሰው ፍና ሳጣ የነገ ንጋቴ ላይ ምንም ሚቀመስ እንደማይኖር እያሰብኩ ትላንት ወደ ተኛሁበት ስፍራ ተመለስኩ። በራሴ ስግብግብነት ራሴን ረገምኩ።ምናለ የተወሰነ ባስቀረው የተወሰነ ቀናት እንኮን መቆየት እችል ነበር። እንደ ወትሮ ፀሀይ ለጨለማው ጥላኝ ከባህሩ ስር መደበቅ ይዛለች።ድቅድቅ ጨለማ ንፍስን ቀላቅሎ ከበበኝ። ጨረቃ እንደ ውብ ፈገግታ ሆና ሰማይ ላይ ተከለለች ዙሪያዎ ምንም አይነት ኮከብ አይታዩም ልክ እንደኔው ድቅድቅ ሆነዋል። ከኔ ምትለየው ፈገግ በማለቶ ብቻ ነው።ከጨረቃ ፈገግታና ድቅድቃት ጋር እንደተፋጠጥኩ ድንገት ከባህሩ ለመሻገር አስፈራህ? የሚል ድምፅ ሰማሁ።ተደናግጬ ዙሪያዬን ተመለከትኩኝ። አሁንም ከፍ ባለ ድምፅ ''ባህሩን ለመሻገር ምን አስፈራህ''እየተንተባተብኩ መሻገሪያ የለኝም። እዚህ እንዴት እንደመጣው አላውቅም እባክህ እርዳኝ🙏! እዚህ መሞቴ ነው።ለማይታየኝ ድምፅ በተማፅኖ መለመን ያዝኩ። ሞትን ከፈራህ ወደ ባህሩ ስጠም ሞት ድግስህ ይሆናል።ሞት ድግስ✊ #ከሞት እና ህይወት ያለ ሙትነት...ውስጥ እየኖርኩ አንዳንድ ህልሞች የተሸሸገባቸው ሰንዱቆች ናቸው።ፋቺያቸው ብቻ ነው ምናቀው ያሰብነውን እንደምናልም ሁሉ የታሰበልንን አለም እንድንጎበኝ ይዳርግ ይሆናል... ይቀጥላል... #ሼር እያረጋቹ ✍️:አ/ሰላም
168
16
没有文字...
153
17
🌙✨ የመውሊድ ቲሸርት በሽያጭ ላይ! ✨🌙 መውሊድን በውብና ጥራት ባለው ቲሸርት ያክብሩ! 📏 የተለያዩ መጠኖች ✅ ጥራት ያለው ጨርቅ 💯 ተመጣጣኝ ዋጋ 📞 ለማዘዝ 📱 0956125457 📱 0947895265 📲 Telegram: @feyse12 ⚡ ብዛቱ ውስን ነው፤ ዛሬውኑ ይዘዙ! 🤲 መልካም የመውሊድ በዓል! 🌹
1
18
<< ጭንቀትህ ድሃ ላለመሆን እንጅ ባለጸጋ ለመሆን አይሁን። በሁለቱ መካከል ያለውን ደረጃ ቀነዐህ (መብቃቃት) ነው።  >> 🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ✍️: ዶ/ር ሙስጠፋ ሲባኢ ⚡️ @islamic_media33 @islamic_media33
168
19
አረ ሼር እያረጋቹ ሰው እንጨምርበት ቻናላችን በጣም እየቀነሰ ይገኛል ለጎደኞቻቹ ሼር እያረጋቹ እንዲቀላቀሉን ንገሩዋቸው።ተባበሩን ሼር ባረከው እጅህ/ሽ አላህ ከሁሉ ወንጀልህ/ሽ ነጃ ያውጣህ/ሽ 🙏
አረ ሼር እያረጋቹ ሰው እንጨምርበት ቻናላችን በጣም እየቀነሰ ይገኛል ለጎደኞቻቹ ሼር እያረጋቹ እንዲቀላቀሉን ንገሩዋቸው።ተባበሩን ሼር ባረከው እጅህ/ሽ አላህ ከሁሉ ወንጀልህ/ሽ ነጃ ያውጣህ/ሽ 🙏
65
20
🎖🎖 #የአላህ_መልዕክተኛ_ﷺ_ልጆች🎖🎖                    የአላህ መልዕክተኛ የሆኑት ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ልጆች ከኢብራሂም በቀር ሁሉም የተወለዱት ከኸዲጃ ነው።እነሱም፡- ➊  #ቃሲም፡– የነቢዩ ﷺ የመጀመሪያ ልጃቸው ሲሆን አቡል ቃሲም ተብለው በሱ ይጠሩ ነበር።በእግሩ መሄድ ከቻለ በኋላ በሁለት ዓመቱ ሞተ። ➋ #ዘይነብ፡- ከነቢዩ ﷺ ልጆች ከሴቶቹ ታላቅ ስትሆን ከቃሲም በኋላ ነው የተወለደችዉ። የአክስታቸውን የሃላ ቢንት ኹውይልድ ልጅ የሆነውን አቡል ዓስ ቢን አል ረቢዕን ነው ያገባችዉ። ዘይነብ በ8ኛው ዓ.ሂ መጀመሪያ አካባቢ በመዲና ነው የሞተችው። ➌ #ሩቀያ፡ – ታላቁን ሰሀቢይ ዑስማን ኢብኑ ዐፋንን ያገባች ሲሆን የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በበድር ዘመቻ ላይ እያሉ ነው የሞተችው። ➍ #ኡሙ_ኩልሱም፡- ሩቂያ ከሞተች በኃላ የአላህ መልዕክተኛ ﷺለዑስማን የዳሯት ልጃቸው ስትሆን በሸዕባን ወር 9ኛው ዓ.ሂ ነው የሞተችው። ➎ #ፋጢማ፡- ከአላህ መልዕክተኛ ﷺሴት ልጆች መካከል ታናሽና ተወዳጅ ልጃቸው ስትሆን ከበድር ዘመቻ በኋላ ለአጎታቸው ልጅ ለዐሊይ ነው የዳሯት። የሞተችውም እሳቸው ከሞቱ ከስድስት ወር በኋላ ነበር። ➏ #ዐብደላህ፡- የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከኸዲጃ ከወለዷቸው ልጆች የመጨረሻው ሲሆን በልጅነቱ ነው የሞተው። ➐ #ኢብራሂም፡- በጁማዱል ኡላ ወይም በጁማዱል ሳኒ በ9ኛው ዓ.ሂ ከአገልጋያቸው ከማሪየቱል ቂብጢያ የተወለደ ሲሆን በ10ኛው ዓ.ሂ በሸዋል ወር ገና ጡት መጥባት ሳያቆም በመዲና ሞቶ በበቂዕ ተቀበረ። ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ልጃቸው ኢብራሂም ሊሞት ሲቃረብ አንብተው ነበር። አነስ ኢብን ማሊክ በዘገቡት ሐዲስ፦ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ኢብራሂምን አንስተው ይስሙና ጠረኑን ይምጉ ነበር። ከዚያ አቡ ሰይፍ ቤት ገባን። በዚያን ወቅት ኢብራሂም የመጨረሻዎቹን እስትንፋሱን እየተነፈሰ ነበር። ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ፦ “የአላህ መልእከተኛ ሆይ! እርስዎም ያለቅሳሉን?” አለ። ከዚያም ነቢዩ ﷺ እንደገና አነቡና😢 እንዲህ አሉ፦ “ዐይኖች ያነባሉ፤ ልብም ያዝናል፤ ሆኖም አላህ ከሚወደው ውጭ ምንም አንናገርም። ኢብራሂም ሆይ አንተ ከእኛ በመለየትህ እናዝናለን!''አሉ ♦ ልጆቻቸዉ ሲሞቱ ታጋሽ አመስጋኝ ነበሩ ሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ @islamic_media33 @islamic_mrdia33
186