ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 733
订阅者
-324 小时
+357 天
+16830 天
帖子存档
Afwen sle koyehu engdi lezare @nova_mr_lin esua ashenfalech😊 ye hulachum masha'allah new🥹

Sle እስልምና mtfelgutn neger ፃፉ እና bzu like lagegne eske mata le 1 sew eshelmalew😌 Mata 2.30 ytenakekal🙌

39 sew aytot 2 sew new yemelesew😭 bale 😁 react 🙄

Aselam aleykum werahmrtulah weberekathu 🫠

sticker.webp0.23 KB

رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِين      «ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፡፡ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ ሲል» ይህ ዱአ የየትኛው ነብይ ነበር ያለው ? A,ሙሳ አለይሂ ሰላም B,ኢሳ አለይሂ ሰላም C,ዩኑስ አለይሂ ሰላም D,ዘከሪያ አለይሂ ሰላም

Repost from N/a
✴️ ያለጥርጥር በኦንላይን የአንድ ወር የሚቆይ የተጅዊድ ኮርስ በብቁ ኡስታዞች መውሰድ የብዙዎች ፍላጎት ነው 💯 👇ታድያ ሳይሞላ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ 👇
✴️ ያለጥርጥር በኦንላይን የአንድ ወር የሚቆይ የተጅዊድ ኮርስ በብቁ ኡስታዞች መውሰድ የብዙዎች ፍላጎት ነው 💯 👇ታድያ ሳይሞላ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ 👇

አላህ ከዱዐችን ጋር ያገናኘን 🫠

React ለማድረግ እጃችሁን የያዛችሁ ሰዎች Allah ያንሳላቹ 😭 እንዴ አይቆጥርም እኮ ሁሌ ልመና😭

sticker.webp0.28 KB

Reacttttttt🤦🏽‍♀

💬የሆነ ሰው መጥቶ ከፊታችሁ ቢቆምና "የሆነ ነገር ምከሩኝ... በቃ ለህይወቴ የሚሆን አንድ ወሳኝ ምክር ንገሩኝ" ቢላችሁ... ለዛ ሰው የምትለግሱት የእውነት ከልባችሁ የሚፈልቅ ትልቁ ምክራችሁ ምንድነው?

ያረብ 🤲🏼 እኔ ከአንተ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለው ። ያ ኢላሂ ሙሳ አለይሂ ሰላምን ከነዛ ከመጥፎ አንተን ካመፁ ሰዎች ነጃ ያልክበት ፣ ተደረሰብን ብሎ ለፈሩት የሙሳ ህዝቦች መውጫችን ምን ይሁን ብሎ ሲጨነቅ ለነበረው ለሙሳ ነስርህን የሰጠህበት ቀን ላይ ያረብ የሁላችንም ጭንቀት አንሳልን ፣ነስራችንን አቅርብልን ፣አይሆንም ያልነው በር ሁሉ ክፈትልን 🥹 የልባችሁን መሻት Allah ይሙላላችሁ፤ ከምትፈልጉት በላይ ሚያስፈልጋችሁን ይስጣችሁ፤ በሁሉም መንገድ የሪዝቅ በሮቻችሁን ይክፈትላችሁ፤ ትዳርንም ላሰበ ሷሊህ የሆነውን ዘውጅ ይወፍቀን ፣ አኗኗራችንን በኢባዳ አሟሟታችንን በሸሀዳ ያርግልን ያ ረሂም 🤍ፆማችንን ተቀብለህ ያለፈውን አመት ወንጀላችን አንተው ምረህ ከእሳት ነጃ ከሚባሉት አድርገን 🥹 🤲اللهم امين

❓.. ❶ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

ይህን ቀን እዚያው ባህሩ ደጅ እንደሆንን አድርገን እስኪ እናስበው...? فَلَمَّا تَرَآءَ الۡجَمۡعٰنِ قَالَ اَصۡحٰبُ مُوۡسٰۤی اِنَّا لَمُدۡرَکُوۡنَ ﴿ۚ۶۱﴾ ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡ 26:61 كَلَّآۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهۡدِينِ 26:62 «ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል»

➫➫
➫➫⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers  ➪ 7k subscribers  ➪ 17k subscribers 
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥
    🏷   DM @Abu_Nueym 🏷  DM @Abu_Nueym

ሼር እያረጋችሁ የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ በዱኣችሁም አትርሱኝ😊

ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም! ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ...... ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን🙌