ᴀᴛɪᴋᴀ'ꜱ ᴅɪᴀʀʏ🌸
Ir al canal en Telegram
Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 733
Suscriptores
-324 horas
+357 días
+16830 días
Archivo de publicaciones
1 733
Sle እስልምና mtfelgutn neger ፃፉ እና bzu like lagegne eske mata le 1 sew eshelmalew😌
Mata 2.30 ytenakekal🙌
1 733
Repost from N/a
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎችን
ለማግኘት አበባውን ተጫኑ
🌺🌺
🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺🌺
🌺🌺🌺🌺🌺 👈
☘🌺🌺☘
☘☘ 👈
🎋 🍃
🎋 🍃🍃
🎋 🍃🍃🍃 👈
🎋
1 733
رَبِّ لَا تَذَرْنِي فَرْدًا وَأَنتَ خَيْرُ الْوَارِثِين
«ጌታዬ ሆይ! ብቻዬን አትተወኝ፡፡ አንተም ከወራሾች ሁሉ በላጭ ነህ ሲል»
ይህ ዱአ የየትኛው ነብይ ነበር ያለው ?
A,ሙሳ አለይሂ ሰላም
B,ኢሳ አለይሂ ሰላም
C,ዩኑስ አለይሂ ሰላም
D,ዘከሪያ አለይሂ ሰላም
1 733
Repost from N/a
✴️ ያለጥርጥር በኦንላይን የአንድ ወር የሚቆይ የተጅዊድ ኮርስ በብቁ ኡስታዞች መውሰድ የብዙዎች ፍላጎት ነው 💯
👇ታድያ ሳይሞላ ፈጥናችሁ ተቀላቀሉ 👇
1 733
💬የሆነ ሰው መጥቶ ከፊታችሁ ቢቆምና "የሆነ ነገር ምከሩኝ... በቃ ለህይወቴ የሚሆን አንድ ወሳኝ ምክር ንገሩኝ" ቢላችሁ... ለዛ ሰው የምትለግሱት የእውነት ከልባችሁ የሚፈልቅ ትልቁ ምክራችሁ ምንድነው?
1 733
ያረብ 🤲🏼 እኔ ከአንተ በስተቀር በሀቅ የሚመለክ አምላክ እንደሌለ እመሰክራለው ።
ያ ኢላሂ ሙሳ አለይሂ ሰላምን ከነዛ ከመጥፎ አንተን ካመፁ ሰዎች ነጃ ያልክበት ፣ ተደረሰብን ብሎ ለፈሩት የሙሳ ህዝቦች መውጫችን ምን ይሁን ብሎ ሲጨነቅ ለነበረው ለሙሳ ነስርህን የሰጠህበት ቀን ላይ
ያረብ የሁላችንም ጭንቀት አንሳልን ፣ነስራችንን አቅርብልን ፣አይሆንም ያልነው በር ሁሉ ክፈትልን 🥹
የልባችሁን መሻት Allah ይሙላላችሁ፤ ከምትፈልጉት በላይ ሚያስፈልጋችሁን ይስጣችሁ፤ በሁሉም መንገድ የሪዝቅ በሮቻችሁን ይክፈትላችሁ፤ ትዳርንም ላሰበ ሷሊህ የሆነውን ዘውጅ ይወፍቀን ፣ አኗኗራችንን በኢባዳ አሟሟታችንን በሸሀዳ ያርግልን
ያ ረሂም 🤍ፆማችንን ተቀብለህ ያለፈውን አመት ወንጀላችን አንተው ምረህ ከእሳት ነጃ ከሚባሉት አድርገን 🥹
🤲اللهم امين
1 733
ይህን ቀን እዚያው ባህሩ ደጅ እንደሆንን አድርገን እስኪ እናስበው...?
فَلَمَّا تَرَآءَ الۡجَمۡعٰنِ قَالَ اَصۡحٰبُ مُوۡسٰۤی اِنَّا لَمُدۡرَکُوۡنَ ﴿ۚ۶۱﴾
ሁለቱ ጭፍሮችም በተያዩ ጊዜ የሙሳ ጓዶች «እኛ(የፈርዖን ሰዎች) የሚደርሱብን ነን» አሉ፡፡
26:61
كَلَّآۖ إِنَّ مَعِيَ رَبِّي سَيَهۡدِينِ
26:62
«ተዉዉ! ጌታዬ ከእኔ ጋር ነው፡፡ በእርግጥ ይመራኛል»
1 733
Repost from ༄𝐙𝐢𝐲𝐚𝐝 ᵖʳᵒᵐᵒᵗᵉᵈ ༄
➫➫➫➫⚡️ የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩኝ በርካሽ ዋጋ እንዳያመልጣቺሁ እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ 💵 ➪ 5k subscribers ➪ 7k subscribers ➪ 17k subscribers
🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን 📥🏷 DM @Abu_Nueym 🏷 DM @Abu_Nueym
1 733
ላለፉት 360 ቀናቶች ስንሰራው የነበረው ወንጀል እንዲማርልን ነገ (ዐሹራእ'ን) እንፁም! ወሩ ሙሀረም ቀኑ ሀሙስ ...... ነገ የአጅር መሰብሰቢያ ቀን ነው እንዳያልፈን🙌
