ch
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

前往频道在 Telegram

Quote

显示更多
埃塞俄比亚16 085未指定类别
250
订阅者
-324 小时
+137 天
+1530 天
帖子存档
ታቃላቹ አ እኔ እናንተን ሙቀቱ እና ረሃቡ ,ብሩዱ እና ዝናቡ እንዳያሰቃይብኝ ብዬ እንጂ ሊብያ መሄድ አላቃተኝም ፓሚሊዎቼ 🥹🫶

😉
😉

Dena ederu

እስኪ መርቋቸው ልጅ ወልደው ነው
እስኪ መርቋቸው ልጅ ወልደው ነው

Card ላኩልኝ እስቲ🤧

Esti commet lay🙄

😎
😎

.    
ጥሩ ውሳኔዎች የሚመጡት ከልምድ ነው። ልምድ የሚመጣው መጥፎ ውሳኔዎችን ከማድረግ ነው።
" © ማርክ ትዌይን

Hi አልከኝ😏 ከዛስ? እንግባባለን እኔና አንተ ጓደኛማቾች እንሆናለን ከዛ ከጠዋት እስከ ማታ እያወራን እናመሻለን፡፡ ከዛ ከመለማመዳችን የተነሳ ፍቅረኛሞች እንሆናለን፡፡ ቀን በቀን ያለ እረፍት እንገናኛለን ከዛ ፍቅራችን እየጠነከረ ሲሄድ አንተ ግን ሌላ ወደህ እኔ ላይ ቺት ታደርጋለህ ሳይህ ቺት የምታደርግ አይነት ሰው ነው የምትመስለው ፡፡ ከዛ እኔ ልቤ ይሰባበራል ፡፡ ከዛ አንተን ለመርሳት መጠጥ ቤት ማልቀስ ማምሸት እጀምራለው ፡፡ Hi የሚባል ነገር አልፈልግም ሰውዬ🙌🏻 ጥግህን ያዝ

እንዴት ዋላቹ😌🫩

Dena walachu sewoch

Nega ende🙄

እንዴት አደራቹ Gays🥱🫩

ተውከኝ እንጂ አልተውኩህም 🥺🖤🥀

አረ guys ቻናላችን የቀነሰ ምንድነው ችግሩ😳

ደህንነታቹ እያሳሰበኝ ነው🤔 እስቲ መኖራቹን በ like👍 አሳዩኝ🙂