249
Підписники
+124 години
+147 днів
+1730 днів
Архів дописів
249
በነገራችን ላይ ከቅርብ ከጓደኞቻችን ና ከቤተሰቦቻችን በላይ ባህሪያችንን የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎሞች ያውቃሉ. እንዴት ??
በሰፊው በሌላ ጊዜ እንዳስሳለን
249
Hi አልከኝ😏 ከዛስ? እንግባባለን እኔና አንተ
ጓደኛማቾች እንሆናለን ከዛ ከጠዋት እስከ ማታ
እያወራን እናመሻለን፡፡ ከዛ ከመለማመዳችን የተነሳ
ፍቅረኛሞች እንሆናለን፡፡ ቀን በቀን ያለ እረፍት
እንገናኛለን ከዛ ፍቅራችን እየጠነከረ ሲሄድ አንተ
ግን ሌላ ወደህ እኔ ላይ ቺት ታደርጋለህ ሳይህ ቺት
የምታደርግ አይነት ሰው ነው የምትመስለው ፡፡ ከዛ እኔ ልቤ ይሰባበራል ፡፡ ከዛ አንተን ለመርሳት
መጠጥ ቤት ማልቀስ ማምሸት እጀምራለው ፡፡ Hi የሚባል ነገር አልፈልግም ሰውዬ🙌🏻 ጥግህን ያዝ
