ch
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

前往频道在 Telegram

Quote

显示更多
埃塞俄比亚16 085未指定类别
249
订阅者
-324 小时
+137 天
+1530 天
帖子存档
...ፍቅር መሸነፍ ነው  ፍቅር መያዝ ነው ፍቅር ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው  ፍቅር ከምክንያት ውጭ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጭ መሆን ነው” ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው ያስፈራል ፍቅር የማይታከሙት ህመም፣ የማይጠገን ቁስል፣ የማያባራ እንባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል።” የሚያስፈራው ያፈቀርሽው ሰው ሳይሆን፤ ማፍቀር ራሱ ነው። ካፈቀርሽ በኋላ “እኔ” የምትይው ሁሉ ይጠፋል። ለራስሽ ትርፍ ትሆኛለሽ  በፈቃደኝነት ከራስሽ የምታስቀድሚውና የምታስበልጪው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው።” ፍቅር ያለ ውጊያ መማረክ ነው እጅ መስጠት፣ ወዶ መግባት፣ ከራስ መነጠል፣ መጥፋት፣ በማያውቁት ሰው ዓለም ውስጥ ገብቶ መሰደድ ከ አለመኖር መፅሐፍ

Repost from Never give up
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨         (((ይህ ነው ላንቺ ፍቅር))) ውዴ.....    እኔ ፍቅር ያልኩት    በአንቺ አጠራር ደግሞ....    ለፍቅር የማይቀርብ    መልመድ የተባልኩት...       ....................    እኔ አፈቀርኩሽ ስል    ለካ ይሄ ፍቅር...    መፋቀር አይደለም...    ላፈቀሩት መኖር    መታደል ባይሆንም....     ................    እንዲያውም እንዲያውም    ስም ስጪልኝ ስልሽ    ግንኙነታችን....    ይህ ፍቅር አይደለም    መላመድ ብቻ ነው...    የነበሩን ግዜ       እነዚያ ወረቶች       ለካ ውሸት ናቸው    ተላመድን እንጂ       መቼ ተፋቀርን       ብለሽ ባልሽባቸው እነዚያ አፎችሽ....    እንዴትስ ሌላ ወንድ    ወደድኩህ ትያለሽ....    ባቀፋኝ እጆችሽ    ሌላውን ታቅፊያለሽ....    በሳሙኝ ከንፈሮች    ልትስሚባቸው....    የለመዱት ገላ    ሊቀየርባቸው...    በውሸት ~ በሀሰት       ደግመሽ ሌላ ክህደት       ልትፈፅሚባቸው...       ባዘጋጀሻቸው እነዚያ ልቦችሽ..... ሌላ ትለምጃለሽ....    በወደድሽው መጠን    ትላመጂዋለሽ....    ተላምደሽ.....    ተላምደሽ.... ........    ጊዜያት ሲበሩ...    ከሱ የተሻለ    ያማረ ሲመጣ...        ደግሞ ሊቀየሩ    በሌላ ብልጭልጭ        ጨርቃጨርቅ ሊተኩ.....   .................... ካዲያ ይህ ነው ፍቅር፤ ይሄ ነው ንፁህ ልብ፤ ግራ በቸጋባ ባደፈ ማንነት፤ በተቆራረጠ በቆሻሻ እውነት፤ በዛ ውስጥ መኖር.... . . . ይህ ነው ላንቺ ፍቅር??            

ስለ ውሃ ከውቂያኖስ በላይ በረሃ ያስተምርሃል!

Reposting‼️ ሽንኩርት ሲከትፍ ቢላዋ የቆረጠዉ እና እንጨት ሲፈልጥ እጁ የተቆረጠ ሰዉ ሁለቱም “ምን ሆነህ ነዉ?” ቢባሉ “እጄ ተቆርጦ ነዉ” ይላሉ፥ . ባለ ሽንኩርቱም፡ ባለ መጥረቢያዉም ይደማሉ፣ ይቆስላሉ፡ ቁስላቸዉን ያስታምማሉ፥                      

Repost from Never give up
ሆያ ሆዬ 👌👌👌.mp32.85 MB

ከወደዱህ ህግ ይሽሩልሃል ከጠሉህ ህግ ያበዙብሃል

የቆሰለ ባህርዛፍ አትንኩት ጥላ ነው 🥺🌴🍁

ሰው እውነትህን ሲወድ ስህተትህንም ይቀበላል፤ ሊጠቀምብህ ሲፈልግ ግን ጥሩነትህን እንኳ ይረሳል። 🥀

ሰዎች ችግራቸውን ሲነግሩህ መርዳት እንኳን ባትችል ተረዳቸው ይቀላቸው ይሆናል።

የሰው ልጅ የነፍሱ አለቃ እንደሆነ ማመን ይወዳል። ነገር ግን ሙድ እና ስሜቱን መቆጣጠር እስካልቻለ ድረስ የራሱ አለቃ አይደለም።

አንዳንድ ሰዎችን ማጣት ኪሳራ አይደለም፤ ራስህን እንዳታጣ የተሰጠህ እድል ነው። 🖤

🤌🥺💔🫠

የሚያፈቅረኝን ማፍቀር አቅቶኝ 🥺🥀 ለማይፈልገኝ ሰው ሳብድለት እዩኝ😿💔

አደርን ተመስገን

እንደገና ፍቅር እንደገና 🥀 እንደገና መውደድ እንደገና 🖤 አይገኝምና 🥺💔

😂🙌
😂🙌

በነገራችን ላይ ከቅርብ ከጓደኞቻችን ና ከቤተሰቦቻችን በላይ ባህሪያችንን የሶሻል ሚዲያ ፕላትፎሞች ያውቃሉ. እንዴት ?? በሰፊው በሌላ ጊዜ እንዳስሳለን

የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ
የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ

🤫
🤫