249
订阅者
-324 小时
+137 天
+1530 天
帖子存档
250
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
2018 ለእናንተ ምን አይነት ዓመት ነበር? 🥹💭
A ❤️ ጥሩ ነበር
B 📚 የፈተና ጊዜ ነበር
C 🏫 የትምህርት ቤት ትዝታ ነበር
D ⚽ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ እንጫወት ነበር
E 🎮 ጌም ላይ ቀኑን እናሳልፍ ነበር
F 📱 ስልክ ላይ ብዙ ጊዜ እናሳልፍ ነበር
G 😂 በትንሽ ነገር እንስቅ ነበር
H 👬 ከጓደኞቼ ጋር የማይረሳ ጊዜ ነበር
I 🎵 አንድ ዘፈን ብቻ በየቀኑ እንሰማ ነበር
J 🌙 ማታ ድረስ እንጫወት ነበር
K 🏠 የቤት ስራ እንደሌለ እንኖር ነበር 😂
L 🥹 አሁን ስታስታውሱት የሚያስናፍቃችሁ ዓመት ነው
M 😔 የስቃይ አመት ነበር
N 😡 መቼም ማልረሳው አመት ነበር
እና የ2018 ትዝታችሁ ምንድነው? 👀❤️
