የአኺራ ተጓዦች☁️
前往频道在 Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
显示更多未指定国家未指定类别
982
订阅者
无数据24 小时
+527 天
+18330 天
帖子存档
982
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
ወይ የወይዘሪት አህባሽ ነገር ለቅሶሽ በዝቶ ሳቅሽ ይነስ
እንዲህ አይነቱንም ሞኝ እያየን ነው !
~
ያ ረብ የተቀበረበቸው የውሸት ተክል ከስሩ አድርቅላቸው ያለወቁትን የልቀመሱትን የተውሒድ ጠአም እሳያቸው ወሏሂ በጣም ያሳዝናሉ መካ ቢባል ምን ሊናገር እንደሚችል አስባችሁታል ።
ቆይ በየ ግዜ እየመጣችሁ ወሃቢያ እንትንያ እያላችሁ እትት ግትት የምትሉ ጨጓራችሁን አትፈልጉትም እንዴ ?
አሁንስ በዛ ምርር አይላችሁም ሁልጊዜ ማታ ማታ በህልማችሁ ወሃቢያን ጥርግርግ አደረግን ስትሉ ጠዋት ስተነሱ ልጥጥ ያለ ቅዠት የሚሆነው ነገር !
ወይ የወይዘሪት አህባሽ ነገር ለቅሶሽ በዝቶ ሳቅሽ ይነስ
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
982
صباح الخیر
ኣላህ ዛሬን እንድናይ በሰላም አድርሶናል። አዲስ ቀን አዲስ እድል ነው። ለኢባዳ፣ለተውባ፣ለመልካም ስራ እና ወደ ኣላህ የመቃረብ እድል ነው።
🌕ቀንሽን በሶላት ጀምሪ
🌕ልብሽን በዚክር አብሪ
🌕አንደበትሽን በመልካም ንግግር አስውቢ
🌕ቀንሽንም በተግባር አሳምሪ
ረቡና ዛሬን በበረካ በሂዳያና በራህማ ይሙላልን
@nesihetulinisa
982
ወጣቶች በዲናቹ ወኔ እንዲኖራቹ ከፈለጋቹ የኡስታዝ ባህሩ ተካን እና የኡስታዝ ሻኪር ሱልጣንን ሙሀደራ ኮምኩሙ
©ቻናላቸውን ለማግኘት 👇👇
@bahruteka
@shakirsultan
982
Repost from ምክር ለወጣቶች
✅ የዓሹራእ ፆም ታሪክና የሑሰይን ሞት አይገናኙም !
ዓሹራእ ነብዩላሂ ሙሳን አላህ ነጃ ያወጣበትና ፊርዐውንን ከነሰራዊቱ ያጠፋበት ቀን ሲሆን ነብዩ ከመላካቸው በፊትም አዩሁዶች ይፆሙት ነበር ። ዓኢሻ ባወራችውና ኢማሙል ቡኻርይ በዘገቡት ሐዲስ ቁረሾችም ነብዩ ከመላካቸው በፊት ይፆሙት እንደነበርና ነብዩ ወደ መዲና ሲሄዱ ራሳቸውም ፁመውት ፁሙት ብለው ያዘዙ መሆኑን ያረጋግጣል ።
ሑሰይን የተገደለው ሙሐረም 10 / 61ኛው አመተ ሂጅሪያ ላይ ነው ። በመሆኑም የሑሰይን መገደል ከዓሹራእ ፆም ጋር የሚያገናኘው ነገር የለም ። ነገር ግን ቢዳዓ ያሳወረው ዐይን ሱናን ማየት አይችልምና ሺዓዎች ነብዩ ሙሐመድ ሙሳንና ተከታዮቹን ነጃ አውጥቶ ፊርዓውንና ሰራዊቱን በማጥፋት ለነብዩላሂ ሙሳ ድል በመስጠቱ አላህን ለማመስገንና በተገኘው ድል ለመደሰት የፆሙትን የዓሹራእ ቀን ከአኼራ በፊት በዱንያ ላይ ራሳቸውን ያሰቃዩበታል ።
ኢስላም አንድ ሰው ሲሞት የእለቱም ቀን ቢሆን ድምፅ ከፍ አድርጎ ማልቀስና ሙሾ ማውረድ እንዲሁም ልብስ መቅደድና ራስን መግረፍን ይከለክላል ። ሺዓዎች ና ብለው አስጠርተው ከመካ እንዲወጣ ካደረጉትና ለዑበዱላሂ ኢብኑ ዚያድ ሰው በላ አሽከሮች አስረክበው ተገሎ ጭንቅላቱ እንዲቆረጥ ካደረጉ በኋላ አዛኝ መስለው እስከ ቂያማ ራሳቸውን እያሰቃዩና እየቀጡ ያለቅሳሉ ⁉️
በሱና ብርሃን ከቢዳዓ ጨለማ ነጃ ላወጣን አምላካችን ምስጋና ይገባው ።
https://t.me/bahruteka
982
[ ወንድሜ ]
------------\\\\
ማየት አልፈልግም ህይወትህ ቅጥ ሲያጣ፣
ሲመክሩህ ተመከር ምንም ሳትቆጣ፣
ያንንቀን አስታውሰው የቀብርህን ጣጣ፣
ከውሸት ተመለስ ካለህበት ውጣ፣
የሱና ሰው መስለህ ሴቶችን አትቅጣ፣
ጭራሽ ሳትፈራ የአላህን ቁጣ፣
አንዷን ይዘህ ከአንዷ ስዘል እንደጦጣ
ኑሮህ ሲበሳቆል ትላለህ የኔ እጣ ፣
አላህን እያመፅክ ደስታህ ከየት ይምጣ፣
ጆሮዬ እየሠማህ ሀዲሡን ስቀራ፣
ተግባርህን ሳየው የዱርዬ ስራ፣
እንደት ብዬ ልመን አጋባኸኝ ግራ፣
ቃልና ተግባርህ ርቆ እደተራራ፣
አንዷን በጅህ ይዘህ ስፅፍ ለአንዷ፣
አንዷ ስታምንህ ዞርክ ወደ አንዷ፣
መዘርዘሬን ተኩት ይቅር አይወራ፣
ወንድሜ ተመከር ታው አላህን ፍራ፣
ሴት ልጅ አታታል ውሸትን አታውራ
ጀግና አገኘሁ ብላ ለዲኑ የነቃ፣
አንተኑ እያሠበች ሁሉን ተደብቃ፣
የእሡ ነኝ እያለች ቃልህን ጠብቃ፣
ተግባርህን ሲታይ በወሬህ ተደቃ፣
ውደዱልኝ ብላ ቤተሰብ ጠይቃ፣
ከሷጋ ጨርሰህ ጉዳዩ ካበቃ፣
ያችም ካሰኘችህ ከልብህ ላይ ወድቃ፣
ልቀያይር ካሰብክ ሴትን ልጅ እንደቃ፣
ትታህ ትሄዳለች ላትመለስ ርቃ፣
ውሸት የሞላውን ተግባርህን አውቃ፣
ከሀሳቧ አውጥታ ከልቧላይ ፍቃ፣
ያኔ
እሷም በተራዋ ስጥልህ እንደቃ፣
መለደምህ ላይቀር ስትታይህ ርቃ፣
ዛሬ ላይ ታማኝሁን ማታለልህ ይብቃ፣
አስተውል ወንድሜ ሳትነቃብህ ንቃ፣
አቅሙ ካለህ አግባ በሀላል ተብቃቃ፣
(የሱና ቤት አይጠብም ተቀላቀሉን!)
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/menhaj_Aselefiya
982
"ሴቶች ምን ሆነን ነው"
ለባላችን ነው ከማንም በላይ ዝንጥ ማለት ያለብን ሆ ውጪ ያለው ምን ያደርግልናል።ሰርግ ቤት ስንሄድ ፏ ከምንለው በላይ ነው ለባላችን ፏ ማለት ያለብን። ባለችን ነገር መዋዋብ ግድ ነው እእ እኮ 🙌
ስረአት ዋ ተናግሬያለው🙌
@nesihetulinisa
982
ምክር ቢጤ ለወንድም እህቶቼ
አንቺ እህቴ ሆይ! አንድ ወንድ አላህን ፈርቶ ሀራምን ትቶ ወደ ሀላል እንሂድ ሲል እርሱን ወደ ሀራም መጎተት ፍቅር አይደለም ፈተና ነው። እውነተኛ ፍቅር ሰውን ወደ አላህ ያቀርባል እንጂ ከአላህ አያርቀውም። የሚወድሽ ከሆነ ሀላልን ይፈልጋል ሀላልን የማይፈልግ ደግሞ ስሜቱን እንጂ ደህንነትሽን አይፈልግም።
🌷 ሀራም ላይ የተጀመረ ነገር በልብ ላይ ቁስል ያስቀራል ሀላል ላይ የተጀመረ ነገር ደግሞ ሁሌም ደስታን ያመጣል
ወንድሜ ሆይ! በሶሻል ሚዲያ ላይ ልብን የሚፈትኑ መንገዶችን መከተል ቀላል ነው ግን ሀላልን በትዕግስት መጠበቅ በአላህ ዘንድ ክብር ነው። ዛሬ ለአላህ ብለህ የተውከውን ነገር ነገ አላህ ከእርሱ የተሻለ በሆነ ነገር ይተካልሃል።
قال رسول الله ﷺ:
إِنَّكَ لَنْ تَدَعَ شَيْئًا لِلَّهِ عَزَّ وَجَلَّ إِلَّا بَدَّلَكَ اللَّهُ بِهِ مَا هُوَ خَيْرٌ لَكَ مِنْهُ
አንተ ለአላህ ብለህ አንድን ነገር አትተውም አላህ ከእርሱ የተሻለን ነገር ካልተካልህ በቀር።
🌷 ሀራም ግንኙነት ጊዜያዊ ደስታ ነው ሀላል ደስታ ግን ሁሌም ዘውታሪ ነው
https://t.me/Nasiha_forSelefiyyah
https://t.me/Nasiha_forSelefiyyah
982
Repost from ምክር ለወጣቶች
ቲክቶክ ሰፈር እየዋልሽ
ቃሪእ ነውኮ እያልሽ አጅነቢይ ላይ እያፈጠጥሽ
ንፅፅር ነው እያልሽ ላይቭ ገብተሽ ከአጅነቢይ ጋር እያወራሽ
ቀልድኮ ነው እያልሽ አጅነቢይ እያየሽ
ለመዝናናትኮ ነው እያልሽ ካስ እያየሽ ያውም አውራቸውን ገልጠው እየተጫወቱ እያየሽ
ልክ እንደ ወንድሜኮ ነው ማየው እያልሽ ከአጅነቢይ ጋር እየተጀናጀንሽ
ነገኮ ያገባኛል እጮኛዬ ነው እያልሽ በሀራም ፍቅር እየተጨማለቅሽ
ዋናው ልብ ነው እያልሽ ኒቃብ ጅልባብን ጠልተሽ በነሺቲ በነሱሪ በነቱርክ ቀሚስ ተገላልጠሽ እየወጣሽ
እሺ የቱ ጋር ነው የሙእሚን ሴት ሀያእ እና አደብ ያለሽ?
ያ ኢላሂ ሴቶቻችንኮ የአንተን ድንበር በአመፅ በማለፍኮ ጥግ ደርሰዋል።
ኢላሂ ሂዳያ ሚፈልጉትን ምራቸው ጥመትን ሚፈልጉትን አቁስላቸው🤲
https://t.me/Abu_Umer1
https://t.me/NasihaLishebab
https://t.me/NasihaLishebab
982
👉 ለፈገግታ !
ሚስት, ባልዋን በእውነት ትወደኛለህ ? ብላ ጠየቀችው !
ባልም, አው እንጂ እወድሻለሁ ! አላት ።
ሚስትም, ታዲያ ለምንድነው ብዙ ጊዜ የማታየኝ ? አለችው !
ባልም, ሐኪምች በቀጥታ ወደ ፀሀይ አትመልከቱ ብለው ስለሚመክሩ ነው ብሎ መለሰላት !።
http://t.me/bahruteka
982
👌 ከልብ ድርቀት መድሃኒቶች
يقول يحيى بن معاذ : دواء القلب خمسة أشياء :–
— قراءة القرآن بالتفكر
— وخلاء البطن
— وقيام الليل
— والتضرع عند السحر
— ومجالسة الصالحين
ذم قسوة القلب ص (3)
🔹 የሕያ ኢብኑ ሙዓዝ የተባለ ዓሊም የልብ መድሃኒቶች አምስት ነገሮች ናቸው ይላል : –
— ቁርኣንን በማስተንተን መቅራት
— ሆድን አለሞምላት
— ለይል መስገድ
— በለሊቱ የመጨረሻ ክፍል ለአላህ መተናነስ
— ከደጋጎች ጋር መቀማመጥ ።
http://t.me/bahruteka
982
اللهم صلی علی نبینا # مُحَمَّد ﷺ🤲
اللهم صلی علی حبیبونا # مُحَمَّد ﷺ🤲
اللهم صلی علی شفعونا # مُحَمَّد ﷺ🤲
ሰለዋት አብዙ 🤲
@nesihetulinisa
