የአኺራ ተጓዦች☁️
前往频道在 Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
显示更多未指定国家未指定类别
980
订阅者
无数据24 小时
+437 天
+17230 天
帖子存档
980
ጌታ ሆይ ምኞቴን ፈጽምልኝ🤲
ዱዐዬን ስማኝ 🤲
የመልካምነትና የእፎይታ በሮችን ክፈትልኝ 🤲
የምፈልገውን የሚጠቅመኝ ከሆነ ስጠኝ የማይጠቅመኝ ከሆነ ከእኔ አርቅልኝ 🤲
አንተ በሁሉም ነገር ችሎታ አለህና🙌
ብለሽ ዱዐ አድርጊ ኡኽታ🤌
@nesihetulinisa
980
✅ላጤ ሁኖ መሞት⁉️⁉️
ሙብተዲእ አግብቶ ከመባል እመቤት፣
በሰለፊይነት ላጤ ሁኖ ማርጀት።
ቢመርህም ዋጠው አንተ የሱናው ጥላት፣
አሏህን አምጾ ካንተ ጋ ከማርጀት፣
በሰለፎች መንገድ ላጤ ሁኖ መሞት።
አቡ ሙቅቢል
http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry
980
ያልተዘጋጀ ቢሆንም እንኳአንቺ እሱ ሚፈልጋት አይነት ሴት ከሆንሽ ላንቺ ሲል ይዘጋጃል። አንቺን አሏህ እንደሚለዉና እንደሚፈልገዉ የግሉ ያደርግሻል። c @nesihetulinisa
980
انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾
አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾እርስ በራሳችሁ ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅራችሁ ይጨምራል﴿
وعاءشه رضي الله عنها قالت
﴿ كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يقبل الهدايه ويثیب عليها﴾
አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ በዘገበችው ሀዲስ ላይ እንዲህ አለች :-﴾የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስጦታን ይቀበሉ ነበር በምላሹም ስጦታ ይሰጡ ነበር﴿
ኧረ ስጦታ እየተሰጣጠን ወገንታት 🙌
ለእኔም ስጡኝ🫴
@nesihetulinisa
980
♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.021
🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት!
🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ!
🗓 ሰኔ 26 - 2018
|| የመገናኛው ግሩፕ፦
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
t.me/Multeqa_Ahlissuneh
980
የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች የሚታወቅን ማስተዋወቅ ክብሩን መንካት እንዳይሆንብኝ እየሰጋሁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሀሚድ የፃፉት በይዘቱ አነስ ያለ በውስጡ የያዘው ድልብ ከፍ ያለ በሰለፊያ ኑሱሶች ያሸበረቀ በሰለፍይ ዑለሞች ተዕሊቃቶች የታጨቀ ለጀማሪም ሆነ በእውቀት ለሄዱት ጠቀሜታ ያለው ከፍ ያለ ኪታብ ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ።
ይህ ኪታ ብ ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ሸኹ ወዳጅ ሳይሆን ጤነኛ አእምሮ ያለው ጠላት የሚመሰክርላቸው አላህ የሰጣቸው የእውቀት ባልተቤት ናቸው። እውቀታቸውን ለየት የሚያደርገው አላህ ባገራላቸው ሂፍዝ የታጀበ መሆኑ ነው።ይህ ከመሆኑ ጋር በዚህ ኪታባቸው ከብርቅዬ የሰለፍ ዑለሞች ንግግር ውጪ አንድም ራሳቸውን ማብራሪያ አላካተቱበትም።ሚዛናዊ ለሆነ ሰው ይህ የማንነታቸው ማሳያ ነው ።ኪታቡ ይዘቱ ትንሽ ከመሆኑ ጋር በውስጡ የያዛቸው ሐዲሶች አመራረጣቸው የርዕስ አሰጣጣቸው የሸይኹን የኢልም ጥልቀት ማሳያ ናቸው።
ቀለል ባለ አቀራረብ ከባባድ መርሆች የሚያሲዝ በአይነቱ ለየት ያለ ኪታብ ነው።በየትኛውም ቦታ ያላችሁ ሰለፊዮች በተለይ የዲን ተማሪዎች የመርከዝና የመድረሳ ኡስታዞች ይህ ኪታብ በሂፍዝ እንዲሸመደድ በማድረግና ራሳችሁም እንድትጠቀሙበት አደራ እላለው።አላህ ሸይኹን ሀያታቸውን አርዝሞ በሱና ላይ አፅንቶ ኢስላምንና ሙስሊሞችን የሚጠቅሙ ያድርግልን።የዚህ ስራ ምንዳቸውን በመልካም ስራ መዝገባቸው ላይ ያኑርላቸው አሚን።
✍ኡስታዝ ባህሩ ተካ
@bahruteka
@nesihetulinisa
980
Smile is sunnah ለፈገግታ
አንድ ቂላቂል በጣም ረዥም ሚናራን ይመለከታል። ከዚያም " ያ አላህ ! ይህን ሚናራ የሰሩት ሰዎች እንዴት ረዥም ቢሆኑ ነው ! " ብሎ ሲገረም የእሱ ቢጤ አንዱ ደሞ " ዝም በል ምነኛ ቂላቂል ነህ !? አሁን እስኪ በዚህ ምድር ላይ የዚህን ሚናራ ቁመት ያለው ሰው አለ ?? … ምድር ላይ ገንብተውት ከዚያም ከፍ አድርገውት እኮ ነው ! "ብሎ አረፈው ይባላል
አሁን የተኛው ነው ትክክል ?
📙اخبار الحمقى والمغفلين لابن الجوزي
@abduselam_addalochy11
980
وعن ابي هريره رضي الله عنه ان النبي صلى الله عليه وسلم قال لا يلدغ المؤمن من جحر واحد مرتين متفق عليه
አቡ ሁረይራ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉና ﷺ እንዲህ አሉ:- ሙዕሚን በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ አይነደፍም
@nesihetulinisa
980
የሆነ ሰአት ላይ ይሄ ጊዜ ይመጣል
አላህ ለዋለልን ዉለታዎች
እንዴት አድርገን ምስጋና ማቅረብ እንዳለብን
ግራ እስኪገባን ድረስ የምንደሰትበት time ይመጣል
ሀቂቃ🙌 ιηѕнαℓℓαн ✊
አብሽሩ አህባቢ🤌
@nesihetulinisa
980
ቁርአንን ሀፍዢ እህቴ ሆይ
በአቂዳሽም ፅኚ በፅናት
በእርሱ ልብሽ ደስ ይለዋል
ዘወትርም በሰላም ትኖሪያለሽ
ይለናል አብዱልከሪም ማህዩብ🙌
@nesihetulinisa
