ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Открыть в Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
980
Подписчики
Нет данных24 часа
+437 дней
+17230 дней
Архив постов
ጌታ ሆይ ምኞቴን ፈጽምልኝ🤲 ዱዐዬን ስማኝ 🤲 የመልካምነትና የእፎይታ በሮችን ክፈትልኝ 🤲 የምፈልገውን የሚጠቅመኝ ከሆነ ስጠኝ የማይጠቅመኝ ከሆነ ከእኔ አርቅልኝ 🤲 አንተ በሁሉም ነገር ችሎታ
ጌታ ሆይ ምኞቴን ፈጽምልኝ🤲 ዱዐዬን ስማኝ 🤲 የመልካምነትና የእፎይታ በሮችን ክፈትልኝ 🤲 የምፈልገውን የሚጠቅመኝ ከሆነ ስጠኝ የማይጠቅመኝ ከሆነ ከእኔ አርቅልኝ 🤲 አንተ በሁሉም ነገር ችሎታ አለህና🙌 ብለሽ ዱዐ አድርጊ ኡኽታ🤌 @nesihetulinisa

✅ላጤ ሁኖ መሞት⁉️⁉️ ሙብተዲእ አግብቶ ከመባል እመቤት፣ በሰለፊይነት ላጤ ሁኖ ማርጀት። ቢመርህም ዋጠው አንተ የሱናው ጥላት፣ አሏህን አምጾ ካንተ ጋ ከማርጀት፣ በሰለፎች መንገድ ላጤ ሁኖ መሞት።                       አቡ ሙቅቢል http://t.me/Abu_Muqbil_Poetry

የማለዳ ስንቅ🤌🫵🎧 @nesihetulinisa

እናንተ እናንተ ነገ ሰኞ ነው እንፁም እሺ @nesuhetulinisa

ያልተዘጋጀ ቢሆንም እንኳ አንቺ እሱ ሚፈልጋት አይነት ሴት ከሆንሽ ላንቺ ሲል ይዘጋጃል። አንቺን አሏህ እንደሚለዉና እንደሚፈልገዉ የግሉ ያደርግሻል። c @nesihetulinisa
ያልተዘጋጀ ቢሆንም እንኳ
አንቺ እሱ ሚፈልጋት አይነት ሴት ከሆንሽ ላንቺ ሲል ይዘጋጃል። አንቺን አሏህ እንደሚለዉና እንደሚፈልገዉ የግሉ ያደርግሻል። c @nesihetulinisa

አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ህይወት ናቸው🤌 ሁለት ጊዜ አይመጡም🙌 @nesihetulinisa
አንዳንድ ሰዎች ልክ እንደ ህይወት ናቸው🤌 ሁለት ጊዜ አይመጡም🙌 @nesihetulinisa

🤞አሏህ
🤞አሏህ

ከሸይኹና ኪታብ ተፈضሉ🙌 @nesihetulinisa

مثنا وثلاث ورباع🤌 ሁለት ሁለት ሶስት ሶስት አራት አራት.....🙌 @nesihetulinisa

ስለ ሁሉም ነገር እናመስግን ጥሩም ሆነ ፈተና ሁሉም ከአላህ ጥበብ ነው። ትዕግስትና እምነት ልብን ያረጋጋሉ ። እእ🙌 @nesihetulinisa
ስለ ሁሉም ነገር እናመስግን ጥሩም ሆነ ፈተና ሁሉም ከአላህ ጥበብ ነው። ትዕግስትና እምነት ልብን ያረጋጋሉ ። እእ🙌 @nesihetulinisa

انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾ አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾
انا ابي هريره رضي الله عنه قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم﴿تهادوا تحابوا﴾ አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ አንሁ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉናﷺ እንዲህ አሉ ﴾እርስ በራሳችሁ ስጦታን ተሰጣጡ ፍቅራችሁ ይጨምራል﴿ وعاءشه رضي الله عنها قالت ﴿ كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يقبل الهدايه ويثیب عليها﴾ አኢሻ ረዲየላሁ አንሀ በዘገበችው ሀዲስ ላይ እንዲህ አለች :-﴾የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ስጦታን ይቀበሉ ነበር በምላሹም ስጦታ ይሰጡ ነበር﴿ ኧረ ስጦታ እየተሰጣጠን ወገንታት 🙌 ለእኔም ስጡኝ🫴 @nesihetulinisa

አላህ ሆይ በ palestine ያሉ ወንድም እህቶቻችንን አደራ ኢላሂ🤲 @nesihetulinisa

♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.021 🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ስለተቀጠፈው ቅጥፈት! 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ! 🗓 ሰኔ 26 - 2018 || የመገናኛው ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች የሚታወቅን ማስተዋወቅ ክብሩን መንካት እንዳይሆንብኝ እየሰጋሁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሀሚድ የፃፉት በይዘቱ አነስ ያለ በውስጡ የያዘው ድልብ ከፍ ያለ በሰለፊያ ኑሱ
የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች የሚታወቅን ማስተዋወቅ ክብሩን መንካት እንዳይሆንብኝ እየሰጋሁ ሸይኻችን ሸይኽ አብዱልሀሚድ የፃፉት በይዘቱ አነስ ያለ በውስጡ የያዘው ድልብ ከፍ ያለ በሰለፊያ ኑሱሶች ያሸበረቀ በሰለፍይ ዑለሞች ተዕሊቃቶች የታጨቀ ለጀማሪም ሆነ በእውቀት ለሄዱት ጠቀሜታ ያለው ከፍ ያለ ኪታብ ላስተዋውቃችሁ ወደድኩ። ይህ ኪታ ብ ከላይ ለመግለጽ እንደሞከርኩት ሸኹ ወዳጅ ሳይሆን ጤነኛ አእምሮ ያለው ጠላት የሚመሰክርላቸው አላህ የሰጣቸው የእውቀት ባልተቤት ናቸው። እውቀታቸውን ለየት የሚያደርገው አላህ ባገራላቸው ሂፍዝ የታጀበ መሆኑ ነው።ይህ ከመሆኑ ጋር በዚህ ኪታባቸው ከብርቅዬ የሰለፍ ዑለሞች ንግግር ውጪ አንድም ራሳቸውን ማብራሪያ አላካተቱበትም።ሚዛናዊ ለሆነ ሰው ይህ የማንነታቸው ማሳያ ነው ።ኪታቡ ይዘቱ ትንሽ ከመሆኑ ጋር በውስጡ የያዛቸው ሐዲሶች አመራረጣቸው የርዕስ አሰጣጣቸው የሸይኹን የኢልም ጥልቀት ማሳያ ናቸው። ቀለል ባለ አቀራረብ ከባባድ መርሆች የሚያሲዝ በአይነቱ ለየት ያለ ኪታብ ነው።በየትኛውም ቦታ ያላችሁ ሰለፊዮች በተለይ የዲን ተማሪዎች የመርከዝና የመድረሳ ኡስታዞች ይህ ኪታብ በሂፍዝ እንዲሸመደድ በማድረግና ራሳችሁም እንድትጠቀሙበት አደራ እላለው።አላህ ሸይኹን ሀያታቸውን አርዝሞ በሱና ላይ አፅንቶ ኢስላምንና ሙስሊሞችን የሚጠቅሙ ያድርግልን።የዚህ ስራ ምንዳቸውን በመልካም ስራ መዝገባቸው ላይ ያኑርላቸው አሚን። ✍ኡስታዝ ባህሩ ተካ @bahruteka @nesihetulinisa

Smile is sunnah ለፈገግታ አንድ ቂላቂል በጣም ረዥም ሚናራን ይመለከታል። ከዚያም " ያ አላህ ! ይህን ሚናራ የሰሩት ሰዎች እንዴት ረዥም ቢሆኑ ነው ! " ብሎ ሲገረም የእሱ ቢጤ አንዱ ደሞ " ዝም በል ምነኛ ቂላቂል ነህ !? አሁን እስኪ በዚህ ምድር ላይ የዚህን ሚናራ ቁመት ያለው ሰው አለ ?? … ምድር ላይ ገንብተውት ከዚያም ከፍ አድርገውት እኮ ነው ! "ብሎ አረፈው ይባላል አሁን የተኛው ነው ትክክል ? 📙اخبار الحمقى والمغفلين لابن الجوزي @abduselam_addalochy11

ቆይ ግን የዚህ ቻናል ቤተሰቦች አሰላሙ አለይኩም ደህና ናቹህ

وعن ابي هريره رضي الله عنه ان النبي صلى الله عليه وسلم قال لا يلدغ المؤمن من جحر واحد مرتين متفق عليه አቡ ሁረይራ በዘገበው ሀዲስ ላይ ረሱሉና ﷺ እንዲህ አሉ:- ሙዕሚን በአንድ ጉድጓድ ሁለቴ አይነደፍም @nesihetulinisa

የሆነ ሰአት ላይ ይሄ ጊዜ ይመጣል አላህ ለዋለልን ዉለታዎች እንዴት አድርገን ምስጋና ማቅረብ እንዳለብን ግራ እስኪገባን ድረስ የምንደሰትበት time ይመጣል ሀቂቃ🙌 ιηѕнαℓℓαн ✊ አብሽሩ አህባ
የሆነ ሰአት ላይ ይሄ ጊዜ ይመጣል አላህ ለዋለልን ዉለታዎች እንዴት አድርገን ምስጋና ማቅረብ እንዳለብን ግራ እስኪገባን ድረስ የምንደሰትበት time ይመጣል ሀቂቃ🙌 ιηѕнαℓℓαн ✊ አብሽሩ አህባቢ🤌 @nesihetulinisa

ቁርአንን ሀፍዢ እህቴ ሆይ በአቂዳሽም ፅኚ በፅናት በእርሱ ልብሽ ደስ ይለዋል ዘወትርም በሰላም ትኖሪያለሽ ይለናል አብዱልከሪም ማህዩብ🙌 @nesihetulinisa