ch
Feedback
የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

前往频道在 Telegram

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

显示更多
未指定国家未指定类别
935
订阅者
无数据24 小时
+327 天
+13830 天
帖子存档
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል። ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።

سورة البقرة || ياسر الدوسري

🌴አላህ አንተ ባልከው ሰዐት ሳይሆን አንተ በሚገባህ ሰዐት የሚገባህን ነገር ይሰጥሀል ትንሽ صبر👌 @light_of_sunnah

ነገ ሰኞ ነዉ🙌🙌      የቻላቹ ጹሙ ያልቻላቹ አስታዉሱ

እሱ በሀላሉ ጠይቆሽ ሳለ አንቺ የምታሾፊና የምትሳለቂ ሴት አላህን ፍሪ። የሰውን ስሜት አትጫወቺበት የሰውን ልብ ማሳዘን ከባድ ነው ለኒካህ የማትፈልጊውን ሰው ዝም ብለሽ ተስፋ አትስጪ ካልፈለግሽው አልፈልግህም ብለሽ ቁርጡን አሳውቂ እንጂ ፍቅረኛዬ ምናምን ብለሽ በሰው ሀያት አትጫወቺ ብዙ ጊዜ ወንዶች ላይ ስለሚወራ ነው ግን እንዲህ የሚያደርጉ ሴቶችም አሉ አድርሱላቸው🫵

🫵እዛ ጥግ ይሰማሻል? Ukhti ያለ ቦታሽ ከተገኘሽ ርካሽ ነሽ! @Tazkirah_for_all
🫵እዛ ጥግ ይሰማሻል? Ukhti ያለ ቦታሽ ከተገኘሽ ርካሽ ነሽ! @Tazkirah_for_all

🧶ሰው ሲጠላህ ብቻ ሳይሆን ሲወድህም ለምን በል?!

🌸✨ ጥያቄ ✨🌸 🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷 💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇 📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።

ቤተሰብ በጣም ለየት ያለ ድግስ አለ እዚህ እዳትጠፍ ከ30ደቂቃ ቡሀላ ይጀመራል በቅርብ እርቀት ጠብቁ

🔺ስልክህን እናትህም፣ አባትህም፣ እህትህም፣ ወንድምህም፣ ሚስትህም፣ ልጅህም፣ ጓደኛህም… ቢያየው ችግር ከሌለው… ጥሩ ላይ ነህ። አብዛኞቻችንን ይመለከታል ስልካችን ውስጥ አላስፈላጊ እና አፀያፊ ነገራቶችን ተሸክመን የምንቀሳቀስ ሰዎች

https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://s.imoim.net/RKt0rh?from
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link 🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link share share مع السلامة🙌

አይደል እንዴ👍
አይደል እንዴ👍

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሰባሀል ኸይር🤚 سورة الأنعام || أسامة خرمة

አህባብ እያስተዋልን💡
አህባብ እያስተዋልን💡

እያዝናና የሚያስተምረን ቪድዮ ነው 🫰🏽

አይደል እንዴ👌
አይደል እንዴ👌

የጁመዐ ጥበብ 👀 like እያደረጋችሁ
የጁመዐ ጥበብ 👀 like እያደረጋችሁ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የጁመዐ ጥበብ ኧረ ወገንታት ዛሬም ተጠበናል🕶 Like እያደረጋችሁ👀
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የጁመዐ ጥበብ ኧረ ወገንታት ዛሬም ተጠበናል🕶 Like እያደረጋችሁ👀

视频消息00:38

﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾