የአኺራ ተጓዦች☁️
الذهاب إلى القناة على Telegram
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ - ሴቶች እህቶቻችንን የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
935
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+327 أيام
+13830 أيام
أرشيف المشاركات
935
እሱ በሀላሉ ጠይቆሽ ሳለ አንቺ የምታሾፊና የምትሳለቂ ሴት አላህን ፍሪ። የሰውን ስሜት አትጫወቺበት የሰውን ልብ ማሳዘን ከባድ ነው ለኒካህ የማትፈልጊውን ሰው ዝም ብለሽ ተስፋ አትስጪ ካልፈለግሽው አልፈልግህም ብለሽ ቁርጡን አሳውቂ እንጂ ፍቅረኛዬ ምናምን ብለሽ በሰው ሀያት አትጫወቺ
ብዙ ጊዜ ወንዶች ላይ ስለሚወራ ነው ግን እንዲህ የሚያደርጉ ሴቶችም አሉ
አድርሱላቸው🫵
935
🔺ስልክህን እናትህም፣ አባትህም፣ እህትህም፣ ወንድምህም፣ ሚስትህም፣ ልጅህም፣ ጓደኛህም… ቢያየው ችግር ከሌለው… ጥሩ ላይ ነህ።
አብዛኞቻችንን ይመለከታል ስልካችን ውስጥ አላስፈላጊ እና አፀያፊ ነገራቶችን ተሸክመን የምንቀሳቀስ ሰዎች
935
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
🛋የዛሬውን ታላቅ አለምአቀፋዊ ኮፍራንስን በኢሞ ለመከታተል☝️ይህን👇ሊንክ ይጫኑ
https://s.imoim.net/RKt0rh?from=copy_link
share share مع السلامة🙌
935
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾
