Talent bridge Ethiopia
前往频道在 Telegram
👀Daily NGO, Bank & Private Jobs 🎓Fresh Graduate Opportunities 📍All Ethiopia locations ○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ ● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ 💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን 👉 @talentbridgeethiopiasupport
显示更多未指定国家未指定类别
📈 Telegram 频道 Talent bridge Ethiopia 的分析概览
频道 Talent bridge Ethiopia (@talentbridgeethiopia) 是活跃参与者。目前社区聚集了 23 142 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 23 142 名订阅者。
根据 20 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 87,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.21% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 694 次浏览,首日通常累积 2 595 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“👀Daily NGO, Bank & Private Jobs
🎓Fresh Graduate Opportunities
📍All Ethiopia locations
○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ
● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ
💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን
👉 @talentbridgeethiopiasupport”
凭借高频更新(最新数据采集于 21 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
23 142
订阅者
-2824 小时
+547 天
+8730 天
帖子存档
23 142
Jay Jay Textiles Plc
Designation - Junior executive trainee
Experience - 0 yr
Department -Environmental Health & Safety or chemical engineering, Occupational Health and Safety, and Environmental Health Science
Quantity - 1
Sex - no distinguish
Deadline - 9/26/2026
AZerihun@jayjaytextiles.com
23 142
We're Hiring: Social Media Live Hosts (3–5 Positions
We're looking for confident, engaging Live Hosts to represent our brand on TikTok, Instagram, Facebook, and Telegram — presenting our Equb services and connecting with our audience through live sessions.
Ideal candidates have:
• Experience with live hosting or content creation
• Strong on-camera presence and communication skills
• A background in Media, Marketing, or Communications (a plus)
Apply by sending your CV and work samples to:
📧 dankisaro2005@gmail.com
📱 Telegram: @danksaro
⏳ Deadline: September 20, 2026
23 142
🚨 አስቸኳይ የመጨረሻ ጥሪ፦ ስልጠናው ሊጀምር ቀሪው 4 ቀን ብቻ ነው! 🚨
✨ የ1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨
ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ያስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ዘርፍ ተሰማርተው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ ወጣቶች ታላቅ እድል ይዞ መጥቷል! 🚀
💎 የስልጠናው እና የቅጥሩ ልዩነቶች፦
የስልጠና አማራጭ፦ ስልጠናው በኦንላይን (Online) ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ያለው ማንኛውም ሰው ከተመቸው ቦታ ሆኖ መከታተል ይችላል። (ለክፍለ ሀገር ነዋሪዎች ልዩ ጥሪ የቀረበ!)
የስልጠና ቆይታ፦ ከመስከረም 3 እስከ መስከረም 9 (ለ1 ሳምንት ብቻ)
የሥራ እድል፦ ስልጠናውን በብቃት ለጨረሱ 100% በትልልቅ ድርጅቶች በትርፍ ጊዜ (Part-Time) ወይም በሙሉ ጊዜ (Full-Time) የሥራ እድል እናመቻቻለን!
🌟 ይህ እድል ለማን ነው?
የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ
በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች!
⚡ ትኩረት፦ የምዝገባ ጊዜው ሊጠናቀቅ በጣም አጭር ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። የቀሩትን የተወሰኑ ቦታዎች ለመያዝ አሁኑኑ ያነጋግሩን! ⚡
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን:
📲 ቴሌግራም፦ @TalentHr_bot
📍 በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ፦ ሾላ ገበያ፣ ለምለሚ መርካቶ 4ኛ ፎቅ
(አዲስ አበባ)
⏳ ጊዜ ሳይወስዱ አሁኑኑ በመመዝገብ የሙያ ህይወትዎን ይገንቡ!
23 142
✅ ዲቦራ ፋውንዴሽን የስራ ማስታወቂያ- {በ0 አመት እና በልምድ}
♦ Deadline: September 18, 2026
Deborah Foundation invites competent and interested candidates for the following position.
✅ Position 1: Assistant Teacher
■ Qualifications:
Bachelor’s degree in education, social science or any related field with 0-year experience.
✅ Position 2: BSc Nurse
■ Qualifications:
BSc Degree in Nursing.
Professional license.
Minimum 1 year of experience.
How to Apply Online??
👇👇👇
Position-1
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdYSAFBIW3CNX3SG0NSNIJimg50Mt70DRBtm22Idh9D_QWRdg/viewform?usp=heade
Position-2
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdM46mLEJVqhqVkGS_Tw9a6ywBh61-uJCWSMuW5aIc7cwiGsQ/viewform?usp=publish-editor
23 142
🌟 ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 🌟
📌 የሥራ መደብ: Sales / የሽያጭ ሠራተኛ
⏰ የሥራ ዓይነት: Part-Time (በትርፍ ጊዜ)
👥 ተፈላጊ ብዛት: 5
👩 ፆታ: ሴት
💰 ደሞዝ: 8,000 ብር
📋 መስፈርቶች:
🗣️ ጥሩ የመግባባት እና የማስረዳት ችሎታ ያላት
🎯 ለሥራው ከፍተኛ ተነሳሽነት እና ፍላጎት ያላት
📩 አመላለከት:
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በቴሌግራም @TalentHr_bot በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።
23 142
+3
🚨የመጨረሻዎቹ ጥቂት ሰዓታት! ⏳
⚡️ የስልጠና እና የቅጥር እድል – ምዝገባው ሊጠናቀቅ በጣም ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል!
ራሳቸውን ብቁ አድርገው በቀጥታ ወደ ስራ መግባት ለሚፈልጉ ወጣቶች ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ ያዘጋጀው ልዩ የስልጠና እና የስራ እድል ምዝገባ አሁን ሊዘጋ ነው!
📌 እስከ አሁን ከ 500 በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ መድረክ በመሆን የሚታወቀው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ በዚህም ዙር ብቁ አሰልጥኖ ወደ ስራ ለማሰማራት ዝግጅቱን አጠናቋል።
🔥 እድሉ እንዳያመልጥዎት አሁኑኑ ይመዝገቡ!
📍 ቦታ: ሾላ ገበያ፣ አዲስ አበባ
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ: 0964909489 / 0983948340
📲 ቴሌግራም: @akiyax1
🏃♂️ ጊዜ ሳይሄድ አሁኑኑ ተመዝግበው የተቀላቀሉ!
23 142
✅ በ0 አመት Redsea Aviation Services PLC Job Vacancy
♦Expiration date: September 10, 2026
Red Sea Aviation Services is a flight support company based in Addis Ababa Ethiopia.
✅ Position: Junior Operations Officer
● Qualifications: Bachelor’s degree or higher diploma in Flight Dispatch, Aviation Management, or Ground Services Training
○ Fresh graduates with zero years of experience are highly encouraged to apply.
How to Apply Online??
👇👇👇
Qualified and interested applicants who meet the above requirements are invited to submit: Updated Curriculum Vitae (CV) Cover Letter
Copies of relevant educational credentials Applications should be sent to:
Email: careers@redsea.aero
Subject Line: Junior Operations Officer
23 142
✨ የ 1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨
ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ያስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ አሁንም በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ዘርፍ ተሰማርተው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ ወጣቶች ታላቅ እድል ይዞ መጥቷል! 🚀
💎 የስልጠናው እና የቅጥሩ ልዩነቶች፦
የመማሪያ አማራጮች፦ በአካል (In-Person) ወይም በኦንላይን (Online)
የሥራ እድል፦ ስልጠናውን በብቃት ለጨረሱ 100% በትልልቅ ድርጅቶች የሥራ እድል እናመቻቻለን!
የስልጠና ቆይታ፦ 1 ሳምንት ብቻ!
🌟 ይህ እድል ለማን ነው?
የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ
በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች!
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
📞 ስልክ ቁጥር፦ 0964909489 / 0983948340
📲 ቴሌግራም፦ @akiyax1
📍 በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ፦ ሾላ ገበያ፣ ለምለሚ መርካቶ 4ኛ ፎቅ
(አዲስ አበባ)
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ተፈላጊውን ቁጥር ለማሟላት የምዝገባ ጊዜው እስከ ነሐሴ 30 ተራዝሟል፤ አሁኑኑ ይመዝገቡ!
23 142
ኮኬት አካዳሚ አ.ማ
ኮኬት አካዳሚ አ.ማ ብቁ, ተነሳሽነት ያላቸው እና ባለሙያ ሠራተኞችን በሰፊው አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል! እርስዎም በዘርፉ ብቁ ነኝ ይላሉ? እንግዲያውስ ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች ተመልክተው ያመልክቱ።
የመማር ማስተማር የሥራ መደቦች
1. አማርኛ መምህር/ት
2. እንግሊዘኛ መምህር/ት
3. ሒሳብ መምህር/ት
4. ሳይንስ መምህር/ት
5. ግብረገብ እና ዜግነት መምህር/ት
የመዋዕለ ሕፃናት (KG) የሥራ መደቦች
1. የኬጅ ርእሰ መምህር
2. የኬጅ ዋና መምህር/ት
3. የኬጅ ረዳት መምህር/ት
የድጋፍ ሰጪ የሥራ መደቦች
1. ጸሐፊ
2. የጽዳት ሠራተኛ
የማመልከቻ ጊዜ ገደብ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 03/2018 ዓ.ም ብቻ!
ማመልከቻ ማቅረቢያ መንገድ፦ ኮኬት አካዳሚ ግሬድ ግቢ በአካል በመገኘት (ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎችን ይዘው በመቅረብ)።
አድራሻ፦ ሸገር ሲቲ፣ ኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ (44 ማዞሪያ)
ለተጨማሪ መረጃ፦
0926762422
0913125137
0925271170
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
https://t.me/talentbridgeethiopia
23 142
ሳፋሪ ኮም ባወጣው ስራ ላይ መስራት እምትፈልጉ!
ከታች ባለው ሊንክ በመግባት
1-ስም
2- እድሜ
3- የትምህርት ደረጃ
በመላክ ይመዝገቡ ::
https://t.me/fastvaccancy
23 142
🔥 ለአዲስ አበባ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ! 🔥
በታዋቂው ሳፋሪኮም (Safaricom) ድርጅት ውስጥ በሽያጭ (Sales) ዘርፍ ተቀጥሮ የመስራት ድንቅ እድል! 📱✨
💼 የስራ መደብ: የሽያጭ ሰራተኛ (Sales)
🎓 የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ
💰 ደሞዝ: 5,000 ብር + ማራኪ ኮሚሽን 💸
📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
📌 የሚፈለጉ ችሎታዎች:
🔹 ጥሩ የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ
🔹 ለስራው ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሳሽነት
👉 ለመመዝገብ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉልን!
📞 0964909489
📞 0983948340
🚀 እድሉን እንዳያመልጥዎ! ለወዳጅ ዘመድዎ #Share ያድርጉ!
23 142
📢 የስራ እድል ማስታወቂያ | ከእልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (ELF SACCO)
🏢 ስለ ተቋሙ በአጭሩ (About Elf SACCO):
እልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የአባላቱን የቁጠባ ባህል በማሳደግ፣ አቅምን ያገናዘበና ፍትሃዊ የብድር አገልግሎት በማቅረብ እንዲሁም የህብረተሰቡን የፋይናንስ አቅም በማጠናከር ላይ የተሰማራ ህጋዊ የፋይናንስ ተቋም ነው።
💼 የስራ መደብ፦ የማርኬቲንግ እና የሽያጭ ባለሙያ (Marketing & Sales Officer)
ተቋማችን አገልግሎቶቹን ለህብረተሰቡ ለማድረስ እና አዳዲስ አባላትን ለማፍራት በመስክ/በማርኬቲንግ ስራ ላይ የሚሰማሩ ንቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
📌 የተወዳዳሪዎች መመዘኛ መስፈርት፦
✅ ፍላጎትና ተነሳሽነት፦ ለስራው ከፍተኛ ፍላጎት፣ ፍቅር እና የመስራት ከፍተኛ ተነሳሽነት ያለው/ላት
✅ የተቋሙን አላማ የተቀበለ/ች፦ የህብረት ስራ ማህበሩን አላማና አገልግሎቶች አምኖ የተቀበለ/ች
✅ የመግባባት ችሎታ፦ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት፣ የማስረዳት እና የማሳመን ክህሎት ያለው/ላት
✅ የስራ ልምድ፦ ከዚህ ቀደም በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ (Sales) ወይም በማስተዋወቅ ስራ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል (አስገዳጅ አይደለም)
✅ ጾታ፦ አይለይም (ወንድም ሴትም ማመልከት ይችላሉ)
✨ ጥቅማጥቅም፦
📌ሳቢ የኮሚሽን/የደሞዝ ክፍያ
📌በፋይናንስ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ የመበልጸግ እና ልምድ የማካበት እድል
📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ፍላጎቱ ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) እና ማመልከቻ ደብዳቤ (Cover Letter) በቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን፦
👉 በቴሌግራም ለማመልከት፦ @talentbridgeethiopiasupport
23 142
+3
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ | Addis Ababa Revenues Bureau
የስራ መደብ፦
1. የታክስ ኦዲት ባለሙያ I
2. አዲስ የታክስ ዕዳ ክትትል ባለሙያ I
3. የቆዩ የታክስ ዕዳዎች ክትትል ባለሙያ I
4. ያላሳወቁ ግብር ከፋዮች ክትትል ባለሙያ I
5. የአጠራጣሪ ደረሰኝ ማጣራት ባለሙያ I
6. የደረሰኝና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ተቆጣጣሪ ባለሙያ I
7. የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ጀማሪ ኦፊሰር
8. የታክስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ I
9. የሰርቪሊያንስ ካሜራ ኦፕሬተር II
10. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ II
ለማመልከት፦
https://aacarb.gov.et/Home/Vacancy/Fresh
ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ።
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
https://t.me/talentbridgeethiopia
23 142
✅ በ0 አመት እና በልምድ Kitchen World PLC Job Vacancy
♦Deadline: September 6, 2026
Our company, Kitchen World PLC, would like to recruit employees for the following position on Permanent basis.
✅ Position 1: Engineer for Industrial Kitchen
■ Qualification: Bsc in mechanical, industrial or Electrical Engineering
● Experience: not required (0)
✅ Position 2: Sales & Marketing Department Manager
■ Qualification: Degree or diploma in Marketing Management.
● Experience: Must have 3 years work experience with at least 2 years of progressively.
How to Apply Online??
👇👇👇
Interested applicants can submit their
curriculum vitae, work experience testimonial letters via
habtamu.kitchenworldplc@gmail.com
within the next 10 (ten) consecutive days
23 142
✅ በ0 አመት}ቡና ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ
♦Deadline: September 2, 2026
Buna bank invites fresh candidates for the following positions.
✅ Position: Junior Customer Service Officer
■ Education: Bachelor’s Degree (1st Degree) in Accounting, Management, Finance, Economics, Banking & Finance, or related fields.
● Experience: No prior experience required (Fresh Graduate).
▪︎ Location: Under Mekelle District Branchs
How to Apply Online??
👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc5b0Y8YJi3dy9bzyFZhQni5ZBbH61r5lCicpJE4nIXoEP2aw/viewform?usp=send_form&pli=1&authuser=0
23 142
✨ የ 1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100%የተረጋገጠ የስራ እድል! ✨
በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ዘርፍ ተሰማርታችሁ ራሳችሁን መለወጥ እና በትልልቅ ድርጅቶች የመቀጠር ህልም አላችሁ? 🚀
ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ የትምህርት ዝግጅታችሁን እና አመቺ ጊዜያችሁን ያገናዘበ ልዩ እድል ይዞላችሁ መጥቷል! 🎉
💎 የስልጠናው እና የቅጥሩ ልዩነቶች፦
🖥️ የመማሪያ አማራጮች፦ በአካል (In-Person) ወይም በኦንላይን (Online) መከታተል የሚያስችል ተመራጭ ፕሮግራም።
🤝 የስራ እድል፦ ሙሉ ስልጠናውን በጥሩ ሁኔታ ለጨረሰ ሰልጣኝ 100% በትልልቅ ድርጅቶች የስራ እድል እናመቻቻለን!
⏳ የስልጠና ቆይታ፦ 1 ሳምንት ብቻ!
🌟 ይህ እድል ለማን ነው?
🎓 የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ
🔥 በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች በሙሉ!
📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦
📌ዛሬ እስከ 10 ሰሀት ድረስ መታቹህ ለምትመዘገቡ 30% discount አለው
📲 ቴሌግራም፦ @talentbridgeethiopiasupport
📞 ስልክ፦ +251-964909489
+251-915259556
📍 ቦታ፦ ሾላ ገበያ፣ አዲስ አበባ
⚡ ማስታወሻ፦ የቦታው መጠን የተወሰነ በመሆኑ አሁኑኑ በመመዝገብ እድሉን ይጠቀሙ!
