uk
Feedback
Talent bridge Ethiopia

Talent bridge Ethiopia

Відкрити в Telegram

👀Daily NGO, Bank & Private Jobs 🎓Fresh Graduate Opportunities 📍All Ethiopia locations ○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ ● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ 💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን 👉 @talentbridgeethiopiasupport

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Talent bridge Ethiopia

Канал Talent bridge Ethiopia (@talentbridgeethiopia) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 23 142 підписників, посідаючи місце в категорії Інші.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 23 142 підписників.

За останніми даними від 20 вересня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 87, а за останні 24 години на -28, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 28.93%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 11.21% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 6 694 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 595 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 11.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
👀Daily NGO, Bank & Private Jobs 🎓Fresh Graduate Opportunities 📍All Ethiopia locations ○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ ● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ 💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን 👉 @talentbridgeethiopiasupport

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 21 вересня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Інші.

23 142
Підписники
-2824 години
+547 днів
+8730 днів
Архів дописів
Jay Jay Textiles Plc Designation - Junior executive trainee Experience - 0 yr Department -Environmental Health & Safety or chemical engineering, Occupational Health and Safety, and Environmental Health Science Quantity - 1 Sex - no distinguish Deadline - 9/26/2026 AZerihun@jayjaytextiles.com

We're Hiring: Social Media Live Hosts (3–5 Positions We're looking for confident, engaging Live Hosts to represent our brand on TikTok, Instagram, Facebook, and Telegram — presenting our Equb services and connecting with our audience through live sessions. Ideal candidates have: • Experience with live hosting or content creation • Strong on-camera presence and communication skills • A background in Media, Marketing, or Communications (a plus) Apply by sending your CV and work samples to: 📧 dankisaro2005@gmail.com 📱 Telegram: @danksaroDeadline: September 20, 2026

🚨 አስቸኳይ የመጨረሻ ጥሪ፦ ስልጠናው ሊጀምር ቀሪው 4 ቀን ብቻ ነው! 🚨 ✨ የ1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨ ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በ
🚨 አስቸኳይ የመጨረሻ ጥሪ፦ ስልጠናው ሊጀምር ቀሪው 4 ቀን ብቻ ነው! 🚨 ✨ የ1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨ ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ያስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ዘርፍ ተሰማርተው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ ወጣቶች ታላቅ እድል ይዞ መጥቷል! 🚀 💎 የስልጠናው እና የቅጥሩ ልዩነቶች፦ የስልጠና አማራጭ፦ ስልጠናው በኦንላይን (Online) ብቻ የሚሰጥ በመሆኑ፣ ስልክ እና ኢንተርኔት ያለው ማንኛውም ሰው ከተመቸው ቦታ ሆኖ መከታተል ይችላል። (ለክፍለ ሀገር ነዋሪዎች ልዩ ጥሪ የቀረበ!) የስልጠና ቆይታ፦ ከመስከረም 3 እስከ መስከረም 9 (ለ1 ሳምንት ብቻ) የሥራ እድል፦ ስልጠናውን በብቃት ለጨረሱ 100% በትልልቅ ድርጅቶች በትርፍ ጊዜ (Part-Time) ወይም በሙሉ ጊዜ (Full-Time) የሥራ እድል እናመቻቻለን! 🌟 ይህ እድል ለማን ነው? የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች! ⚡ ትኩረት፦ የምዝገባ ጊዜው ሊጠናቀቅ በጣም አጭር ሰዓታት ብቻ ቀርተውታል። የቀሩትን የተወሰኑ ቦታዎች ለመያዝ አሁኑኑ ያነጋግሩን! ⚡ 📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን: 📲 ቴሌግራም፦ @TalentHr_bot 📍 በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ፦ ሾላ ገበያ፣ ለምለሚ መርካቶ 4ኛ ፎቅ (አዲስ አበባ) ⏳ ጊዜ ሳይወስዱ አሁኑኑ በመመዝገብ የሙያ ህይወትዎን ይገንቡ!

🚨Registration is closed

✅ ዲቦራ ፋውንዴሽን የስራ ማስታወቂያ- {በ0 አመት እና በልምድ} ♦ Deadline: September 18, 2026 Deborah Foundation invites competent and interested candidates for the following position. ✅ Position 1: Assistant Teacher ■ Qualifications: Bachelor’s degree in education, social science or any related field with 0-year experience. ✅ Position 2: BSc Nurse ■ Qualifications: BSc Degree in Nursing. Professional license. Minimum 1 year of experience. How to Apply Online?? 👇👇👇 Position-1 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdYSAFBIW3CNX3SG0NSNIJimg50Mt70DRBtm22Idh9D_QWRdg/viewform?usp=heade Position-2 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdM46mLEJVqhqVkGS_Tw9a6ywBh61-uJCWSMuW5aIc7cwiGsQ/viewform?usp=publish-editor

🌟 ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ 🌟 📌 የሥራ መደብ: Sales / የሽያጭ ሠራተኛ ⏰ የሥራ ዓይነት: Part-Time (በትርፍ ጊዜ) 👥 ተፈላጊ ብዛት: 5 👩 ፆታ: ሴት 💰 ደሞዝ: 8,000 ብር 📋 መስፈርቶች: 🗣️ ጥሩ የመግባባት እና የማስረዳት ችሎታ ያላት 🎯 ለሥራው ከፍተኛ ተነሳሽነት እና ፍላጎት ያላት 📩 አመላለከት: መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በቴሌግራም @TalentHr_bot በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።

Last night drop up new vacancy
Last night drop up new vacancy

photo content

🚨የመጨረሻዎቹ ጥቂት ሰዓታት! ⏳ ⚡️ የስልጠና እና የቅጥር እድል – ምዝገባው ሊጠናቀቅ በጣም ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል! ራሳቸውን ብቁ አድርገው በቀጥታ ወደ ስራ መግባት ለሚፈልጉ ወጣቶች ታለን
+3
🚨የመጨረሻዎቹ ጥቂት ሰዓታት! ⏳ ⚡️ የስልጠና እና የቅጥር እድል – ምዝገባው ሊጠናቀቅ በጣም ጥቂት ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል! ራሳቸውን ብቁ አድርገው በቀጥታ ወደ ስራ መግባት ለሚፈልጉ ወጣቶች ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ ያዘጋጀው ልዩ የስልጠና እና የስራ እድል ምዝገባ አሁን ሊዘጋ ነው! 📌 እስከ አሁን ከ 500 በላይ ለሆኑ ወጣቶች የስራ መድረክ በመሆን የሚታወቀው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ በዚህም ዙር ብቁ አሰልጥኖ ወደ ስራ ለማሰማራት ዝግጅቱን አጠናቋል። 🔥 እድሉ እንዳያመልጥዎት አሁኑኑ ይመዝገቡ! 📍 ቦታ: ሾላ ገበያ፣ አዲስ አበባ 📞 ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ: 0964909489 / 0983948340 📲 ቴሌግራም: @akiyax1 🏃‍♂️ ጊዜ ሳይሄድ አሁኑኑ ተመዝግበው የተቀላቀሉ!

✅ በ0 አመት Redsea Aviation Services PLC Job Vacancy ♦Expiration date: September 10, 2026 Red Sea Aviation Services is a flight support company based in Addis Ababa Ethiopia. ✅ Position: Junior Operations Officer ● Qualifications: Bachelor’s degree or higher diploma in Flight Dispatch, Aviation Management, or Ground Services Training ○ Fresh graduates with zero years of experience are highly encouraged to apply. How to Apply Online?? 👇👇👇 Qualified and interested applicants who meet the above requirements are invited to submit: Updated Curriculum Vitae (CV) Cover Letter Copies of relevant educational credentials Applications should be sent to: Email: careers@redsea.aero Subject Line: Junior Operations Officer

✨ የ 1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨ ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ያስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ አሁንም በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (
✨ የ 1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100% የሥራ እድል! ✨ ከዚህ ቀደም ከ 500 በላይ ወጣቶችን በሥራ ያስተሳሰረው ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ፣ አሁንም በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ዘርፍ ተሰማርተው ራሳቸውን መለወጥ ለሚፈልጉ ወጣቶች ታላቅ እድል ይዞ መጥቷል! 🚀 💎 የስልጠናው እና የቅጥሩ ልዩነቶች፦ የመማሪያ አማራጮች፦ በአካል (In-Person) ወይም በኦንላይን (Online) የሥራ እድል፦ ስልጠናውን በብቃት ለጨረሱ 100% በትልልቅ ድርጅቶች የሥራ እድል እናመቻቻለን! የስልጠና ቆይታ፦ 1 ሳምንት ብቻ! 🌟 ይህ እድል ለማን ነው? የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች! 📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ 📞 ስልክ ቁጥር፦ 0964909489 / 0983948340 📲 ቴሌግራም፦ @akiyax1 📍 በአካል መመዝገብ ለምትፈልጉ፦ ሾላ ገበያ፣ ለምለሚ መርካቶ 4ኛ ፎቅ (አዲስ አበባ) ⚠️ ማሳሰቢያ፦ ተፈላጊውን ቁጥር ለማሟላት የምዝገባ ጊዜው እስከ ነሐሴ 30 ተራዝሟል፤ አሁኑኑ ይመዝገቡ!

ኮኬት አካዳሚ አ.ማ ​ኮኬት አካዳሚ አ.ማ ብቁ, ተነሳሽነት ያላቸው እና ባለሙያ ሠራተኞችን በሰፊው አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል! እርስዎም በዘርፉ ብቁ ነኝ ይላሉ? እንግዲያውስ ከዚህ በታች ያሉትን ክፍት የሥራ መደቦች ተመልክተው ያመልክቱ። ​ የመማር ማስተማር የሥራ መደቦች 1. ​አማርኛ መምህር/ት 2. ​እንግሊዘኛ መምህር/ት 3. ​ሒሳብ መምህር/ት 4. ​ሳይንስ መምህር/ት 5. ​ግብረገብ እና ዜግነት መምህር/ት ​ የመዋዕለ ሕፃናት (KG) የሥራ መደቦች 1. ​የኬጅ ርእሰ መምህር 2. ​የኬጅ ዋና መምህር/ት 3. ​የኬጅ ረዳት መምህር/ት ​ የድጋፍ ሰጪ የሥራ መደቦች 1. ​ጸሐፊ 2. ​የጽዳት ሠራተኛ ​ የማመልከቻ ጊዜ ገደብ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 03/2018 ዓ.ም ብቻ! ማመልከቻ ማቅረቢያ መንገድ፦ ኮኬት አካዳሚ ግሬድ ግቢ በአካል በመገኘት (ኦርጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃዎችን ይዘው በመቅረብ)። ​ አድራሻ፦ ሸገር ሲቲ፣ ኩራ ጂዳ ክፍለ ከተማ (44 ማዞሪያ) ለተጨማሪ መረጃ፦ 0926762422 0913125137 0925271170 ​ #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! https://t.me/talentbridgeethiopia

New vacancy drop up ⬆️
New vacancy drop up ⬆️

ሳፋሪ ኮም ባወጣው ስራ ላይ መስራት እምትፈልጉ! ከታች ባለው ሊንክ በመግባት 1-ስም 2- እድሜ 3- የትምህርት ደረጃ በመላክ ይመዝገቡ :: https://t.me/fastvaccancy

🔥 ለአዲስ አበባ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ! 🔥 በታዋቂው ሳፋሪኮም (Safaricom) ድርጅት ውስጥ በሽያጭ (Sales) ዘርፍ ተቀጥሮ የመስራት ድንቅ እድል! 📱✨ 💼 የስራ መደብ: የሽያጭ ሰራተኛ
🔥 ለአዲስ አበባ ስራ ፈላጊዎች በሙሉ! 🔥 በታዋቂው ሳፋሪኮም (Safaricom) ድርጅት ውስጥ በሽያጭ (Sales) ዘርፍ ተቀጥሮ የመስራት ድንቅ እድል! 📱✨ 💼 የስራ መደብ: የሽያጭ ሰራተኛ (Sales) 🎓 የትምህርት ደረጃ: 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ 💰 ደሞዝ: 5,000 ብር + ማራኪ ኮሚሽን 💸 📍 የስራ ቦታ: አዲስ አበባ 📌 የሚፈለጉ ችሎታዎች: 🔹 ጥሩ የመግባባት እና የማሳመን ችሎታ 🔹 ለስራው ከፍተኛ ፍላጎትና ተነሳሽነት 👉 ለመመዝገብ እና ሙሉ መረጃ ለማግኘት አሁኑኑ ይደውሉልን! 📞 0964909489 📞 0983948340 🚀 እድሉን እንዳያመልጥዎ! ለወዳጅ ዘመድዎ #Share ያድርጉ!

📢 የስራ እድል ማስታወቂያ | ከእልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (ELF SACCO) 🏢 ስለ ተቋሙ በአጭሩ (About Elf SACCO): እልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ
📢 የስራ እድል ማስታወቂያ | ከእልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር (ELF SACCO) 🏢 ስለ ተቋሙ በአጭሩ (About Elf SACCO): እልፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር የአባላቱን የቁጠባ ባህል በማሳደግ፣ አቅምን ያገናዘበና ፍትሃዊ የብድር አገልግሎት በማቅረብ እንዲሁም የህብረተሰቡን የፋይናንስ አቅም በማጠናከር ላይ የተሰማራ ህጋዊ የፋይናንስ ተቋም ነው። 💼 የስራ መደብ፦ የማርኬቲንግ እና የሽያጭ ባለሙያ (Marketing & Sales Officer) ተቋማችን አገልግሎቶቹን ለህብረተሰቡ ለማድረስ እና አዳዲስ አባላትን ለማፍራት በመስክ/በማርኬቲንግ ስራ ላይ የሚሰማሩ ንቁ እና ተነሳሽነት ያላቸውን ሰራተኞች አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። 📌 የተወዳዳሪዎች መመዘኛ መስፈርት፦ ✅ ፍላጎትና ተነሳሽነት፦ ለስራው ከፍተኛ ፍላጎት፣ ፍቅር እና የመስራት ከፍተኛ ተነሳሽነት ያለው/ላት ✅ የተቋሙን አላማ የተቀበለ/ች፦ የህብረት ስራ ማህበሩን አላማና አገልግሎቶች አምኖ የተቀበለ/ች ✅ የመግባባት ችሎታ፦ ከሰዎች ጋር በቀላሉ የመግባባት፣ የማስረዳት እና የማሳመን ክህሎት ያለው/ላት ✅ የስራ ልምድ፦ ከዚህ ቀደም በማርኬቲንግ፣ በሽያጭ (Sales) ወይም በማስተዋወቅ ስራ ላይ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል (አስገዳጅ አይደለም) ✅ ጾታ፦ አይለይም (ወንድም ሴትም ማመልከት ይችላሉ) ✨ ጥቅማጥቅም፦ 📌ሳቢ የኮሚሽን/የደሞዝ ክፍያ 📌በፋይናንስ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ የመበልጸግ እና ልምድ የማካበት እድል 📩 እንዴት ማመልከት ይቻላል? ፍላጎቱ ያላችሁ እና መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) እና ማመልከቻ ደብዳቤ (Cover Letter) በቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን፦ 👉 በቴሌግራም ለማመልከት፦ @talentbridgeethiopiasupport

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ | Addis Ababa Revenues Bureau የስራ መደብ፦ 1. የታክስ ኦዲት ባለሙያ I 2. አዲስ የታክስ ዕዳ ክትትል ባለሙያ I 3. የቆዩ የታክስ
+3
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ | Addis Ababa Revenues Bureau የስራ መደብ፦ 1. የታክስ ኦዲት ባለሙያ I 2. አዲስ የታክስ ዕዳ ክትትል ባለሙያ I 3. የቆዩ የታክስ ዕዳዎች ክትትል ባለሙያ I 4. ያላሳወቁ ግብር ከፋዮች ክትትል ባለሙያ I 5. የአጠራጣሪ ደረሰኝ ማጣራት ባለሙያ I 6. የደረሰኝና የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያ ተቆጣጣሪ ባለሙያ I 7. የዕቅድና በጀት ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ጀማሪ ኦፊሰር 8. የታክስ ኢንተለጀንስ ባለሙያ I 9. የሰርቪሊያንስ ካሜራ ኦፕሬተር II 10. የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ II ለማመልከት፦ https://aacarb.gov.et/Home/Vacancy/Fresh ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ። #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === https://t.me/talentbridgeethiopia

✅ በ0 አመት እና በልምድ Kitchen World PLC Job Vacancy ♦Deadline: September 6, 2026 Our company, Kitchen World PLC, would like to recruit employees for the following position on Permanent basis. ✅ Position 1: Engineer for Industrial Kitchen ■ Qualification: Bsc in mechanical, industrial or Electrical Engineering ● Experience: not required (0) ✅ Position 2: Sales & Marketing Department Manager ■ Qualification: Degree or diploma in Marketing Management. ● Experience: Must have 3 years work experience with at least 2 years of progressively. How to Apply Online?? 👇👇👇 Interested applicants can submit their curriculum vitae, work experience testimonial letters via habtamu.kitchenworldplc@gmail.com within the next 10 (ten) consecutive days

✅ በ0 አመት}ቡና ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: September 2, 2026 Buna bank invites fresh candidates for the following positions. ✅ Position: Junior Customer Service Officer ■ Education: Bachelor’s Degree (1st Degree) in Accounting, Management, Finance, Economics, Banking & Finance, or related fields. ● Experience: No prior experience required (Fresh Graduate). ▪︎ Location: Under Mekelle District Branchs How to Apply Online?? 👇👇👇 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSc5b0Y8YJi3dy9bzyFZhQni5ZBbH61r5lCicpJE4nIXoEP2aw/viewform?usp=send_form&pli=1&authuser=0

✨ የ 1 ሳምንት የሽያጭ እና ማርኬቲንግ ልዩ ስልጠና + 100%የተረጋገጠ የስራ እድል! ✨ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ (Sales & Marketing) ዘርፍ ተሰማርታችሁ ራሳችሁን መለወጥ እና በትልልቅ ድርጅቶች የመቀጠር ህልም አላችሁ? 🚀 ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ የትምህርት ዝግጅታችሁን እና አመቺ ጊዜያችሁን ያገናዘበ ልዩ እድል ይዞላችሁ መጥቷል! 🎉 💎 የስልጠናው እና የቅጥሩ ልዩነቶች፦ 🖥️ የመማሪያ አማራጮች፦ በአካል (In-Person) ወይም በኦንላይን (Online) መከታተል የሚያስችል ተመራጭ ፕሮግራም። 🤝 የስራ እድል፦ ሙሉ ስልጠናውን በጥሩ ሁኔታ ለጨረሰ ሰልጣኝ 100% በትልልቅ ድርጅቶች የስራ እድል እናመቻቻለን! ⏳ የስልጠና ቆይታ፦ 1 ሳምንት ብቻ! 🌟 ይህ እድል ለማን ነው? 🎓 የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ 🔥 በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ዘርፍ ለመስራት ከፍተኛ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ላላችሁ ወጣቶች በሙሉ! 📌 አሁኑኑ ይመዝገቡ፦ 📌ዛሬ እስከ 10 ሰሀት ድረስ መታቹህ ለምትመዘገቡ 30% discount አለው 📲 ቴሌግራም፦ @talentbridgeethiopiasupport 📞 ስልክ፦ +251-964909489 +251-915259556 📍 ቦታ፦ ሾላ ገበያ፣ አዲስ አበባ ⚡ ማስታወሻ፦ የቦታው መጠን የተወሰነ በመሆኑ አሁኑኑ በመመዝገብ እድሉን ይጠቀሙ!