ch
Feedback
Talent bridge Ethiopia

Talent bridge Ethiopia

前往频道在 Telegram

👀Daily NGO, Bank & Private Jobs 🎓Fresh Graduate Opportunities 📍All Ethiopia locations ○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ ● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ 💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን 👉 @talentbridgeethiopiasupport

显示更多
未指定国家未指定类别

📈 Telegram 频道 Talent bridge Ethiopia 的分析概览

频道 Talent bridge Ethiopia (@talentbridgeethiopia) 是活跃参与者。目前社区聚集了 23 142 名订阅者,在 其他 类别中位列第

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 23 142 名订阅者。

根据 20 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 87,过去 24 小时变化为 -28,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 28.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 694 次浏览,首日通常累积 2 595 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 11

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
👀Daily NGO, Bank & Private Jobs 🎓Fresh Graduate Opportunities 📍All Ethiopia locations ○ ለስራ ቅጥር ማስታወቅያ ● አዲስ ድርጅት ለማስተዋወቅ 💬 ከስር ባለው አድራሻ ያናግሩን 👉 @talentbridgeethiopiasupport

凭借高频更新(最新数据采集于 21 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。

23 142
订阅者
-2824 小时
+547 天
+8730 天
帖子数量

数据加载中...

反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子

数据加载中...

发布分析
帖子
浏览量动态
✅ በ0 አመት United Nation - World Food Programme ♦Deadline: 29 September 2026 The World Food Programme is the world’s largest humanitarian organization. ✅ Position: Intern (Procurement) ■ Qualifications: ● Be currently enrolled in an undergraduate programme (for example, bachelor’s degree) from a recognised university and have completed at least two years of the programme. Candidates should have attended classes in the past 12 months; (Procurement, Supply Chain Management, Business Administration, Economics, Finance, Information Systems, Computer Science, Data Analytics, or a related field.) ● Be currently enrolled in a graduate programme (for example, master’s degree) from a recognised university and have attended classes in the past 12 months; (graduate in Supply Chain, Logistics, Business Management, or a related field.) ● Be a recent graduate from an undergraduate or graduate programme (within six months prior to the application to the internship programme) from a recognised university and have attended classes in the last 12 months of enrolment in the university. How to Apply Online?? 👇 https://wd3.myworkdaysite.com/en-US/recruiting/wfp/job_openings/job/Addis-Ababa-Ethiopia-Federal-Dem-Rep/Intern--Procurement---Addis-Ababa--Ethiopia_JR126780?locationCountry=db69c460446c11de98360015c5e6daf6
2 10331010Loading...
📌ይህ የ Instagram አዲሱ page ሲሆን በቀጣይ የ scholarship opportunity and international job vacancy በዚህ page ስለሆነ የምናጋራቹህ Instagram fo
📌ይህ የ Instagram አዲሱ page ሲሆን በቀጣይ የ scholarship opportunity and international job vacancy በዚህ page ስለሆነ የምናጋራቹህ Instagram follow በማድረግ እድትከታተሉን እጋብዛለን :: https://www.instagram.com/talentbridgeethiopia?stkn=MTd2dnZibzJsNnRyOQ%3D%3D&utm_source=qr
2 690202Loading...
📌አስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ ✅የስራው አይነት - ተላላኪ ✅የትምህርት ደረጃ -12 በላይ ✅እድሜ ከ 25 አመት በታች ✅የ ኮምፒተር እውቀት ያላት / ያለው ✅ፃታ - አይመርጥም ✅የስራ ቦታ - ገርጂ ( ለገርጂ ቅርብ የሆናቹህ) የስራ ሰሀት - ከ ጠዋት 2:00 - 11:30 ድረስ ( የሙሉ ቀን) ✅ደሞዝ - 7000 የተጣራ ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት እምታሟሉ ከታች ባለው አድራሻ ስም, ስልክ , አድራሻ, የትምህርት ደረጃ በመላክ መመዝገብ ትችላላቹህ:: @TalentHr_bot
3 4662604Loading...
✅ ድሮጋ ፋርማ ቢዝነስ ግሩፕ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: September 30, 2026 Droga Pharma Business invites fresh graduates for the following position. ✅ Position: Marketing Officer for Droga Physiotherapy Clinic ■ Qualifications: Bachelor’s degree in Marketing Management, Health Science, or related feilds ● 0–1 years of relevant experience as Marketer is advantageous How to Apply Online?? 👇👇👇 Interested and qualified applicants can apply through: FreshK@Drogapharma.com & Please write the position you are applying for on the subject line of email Only short-listed candidates will be contacted.
3 8513005Loading...
✅ Yehulu Money Saving And Loan Cooperative Job Vacancy ♦Deadline: September 21, 2026 Yehulu is a place where all communities can get accessible and direct saving and loan services. ✅ Position: Receptionist ■ Qualification Level: 1st Degree (Bachelor’s) in Any field of study ● Work Experience: 0 years and above. How to Apply?? 👇👇👇 Yehulu Savings and Credit Cooperative Union would like to inform Interested applicants to register for the vacant position listed below within 4 consecutive days, from 4/1/19 E.C. to 7/1/19 E.C., at the Yehulu Savings and Credit Head Office, located in Addis Ababa, Summit 72 in front of Lemi kura Police Station, FE Group Building, 5th Floor, by bringing their original educational documents and non-returnable copies.
4 57332018Loading...
📌የስራ እድል 📌ሱፐር ማርኬት ሽያጭ 📌ብዛት -1 ሴት 📌መስፈርት 1-ተግባቢ ,ፈጣን እና እድሜ ከ 24 አመት በላይ የሆነች 2- ለቦሌ መድሀኒያለም ቅርብ የሆነች 3- የስራ ሰሀት ጠዋት 3:00 ሰሀት እስከ 1:30 መስራት የምትችል 📌ደሞዝ 10,000 የተጣራ እና ኮሚሽን ከሚሸጥ የትኛውም የሱፐር ማርኬት እቃ 20ብር ( በፍሬ) በዚህ ለመስራት ዝግጁ እና ብቁ ሰው የሆነ ብቻ ይደውልልን : 📞0964909489 📞0983948340
3 2046906Loading...
ልሹፌሮች የወጣ ትልቅ የስራ እድል በአጠቃላይ ለ 2000 ስራ ፈላጊወች ለሚያስፈልገው ሰው ሼር ይደረግ
ልሹፌሮች የወጣ ትልቅ የስራ እድል በአጠቃላይ ለ 2000 ስራ ፈላጊወች ለሚያስፈልገው ሰው ሼር ይደረግ
5 4615503Loading...
የድርጅትዎን ምርት እና አገልግሎት ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) ለተለያዩ ድርጅቶች ብቁ፣ የሰለጠኑ እና ውጤታማ የሆኑ የሽያ
የድርጅትዎን ምርት እና አገልግሎት ሽያጭ በከፍተኛ ሁኔታ ማሳደግ ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) ለተለያዩ ድርጅቶች ብቁ፣ የሰለጠኑ እና ውጤታማ የሆኑ የሽያጭ (Sales) ባለሙያዎችን በማቅረብ ሽያጭዎን የሚያሳድግ አስተማማኝ አጋርዎ ነው! 📌 ምናቀርባቸው አገልግሎች፡ Outdoor Sales: የሜዳ ላይ የሽያጭ ባለሙያዎች Part-Time Sales: በትርፍ ጊዜ ገበያ የሚያሰፉ ባለሙያዎች Full-Time Sales: በቋሚነት የሚሰሩ የሽያጭ አባላት ለበለጠ መረጃ እና ለድርጅትዎ የሚመጥኑ የሽያጭ አባላትን ለማዘዝ ከታች ባለ ስልክ ቁጥራችን ይደውሉልን! 📞 ስልክ፡ 0964909489 📞 0983909489 ወይም ከታች ባለው ዩዘር ኮንታክት ያድርጉን @talentbridgeethiopiasupport 📲 ቴሌግራም ቻናል፡ @talentbridgeethiopia 📲tiktok @talentbridgethiopia 📌ይፈልጋሉ ብላቹህ ለምታስቡት ድርጅት ሼር በማድረግ አድርሱለት !!
5 8463011Loading...
✅ በ0 አመት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ የስራ ማስታወቂያ - Trainee ♦Registration Date: From September 21, 2026, to September 25, 2026 Ethiopian Airlines Group Would Like to Invite Qualified Applicants for Trainees Position. ✅ POSITION 1:TRAINEE – INDUSTRIAL ELECTRICIAN ■ REQUIREMENTS: Level III Certificate in Power Generation and System Installation and Maintenance/ Electrical Electronics /Building Electrical Installation or related field from a recognized TVET/ College /Institute. ✅ POSITION 2:TRAINEE – INDUSTRIAL MECHANIC ■ REQUIREMENTS: Level III Certificate in Industrial Metal Fabrication and Assembly /Machining /Power Generation and System Installation and Maintenance – Mechanical /Fire and Rescue Equipment Maintenance/Industrial Electric machine & Drives Technology or related field per the new curriculum from a recognized TVET/College /Institute. How to Apply?? 👇👇👇 Interested applicants must bring/attach all original and copy of their supporting documents,including but not limited to 8th grade ministry card & birth certificate only from city administration, Grade 10 certificate/ Grade 12 certificate as applicable, 10+3 or Level IV/Diploma Certificate, Grade Report, latest educational credentials, & Kebele ID card (back and forth). Ethiopian Airlines Head Quarter, Ethiopian Airport Building (Recruitment & Placement Office) NB: If anyone found to apply or join Ethiopian with false information will lead to subsequent termination from the process or employment upon discovery of the fact.
5 17119010Loading...
📌New last day job vacancy drop up
📌New last day job vacancy drop up
5 494804Loading...
🎯 አስቸኳይ የሽያጭ (Sales) ስራ እድሎችን በየቀኑ ማግኘት ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል! Part-time, Full-
🎯 አስቸኳይ የሽያጭ (Sales) ስራ እድሎችን በየቀኑ ማግኘት ይፈልጋሉ? ታለንት ብሪጅ ኢትዮጵያ (Talent Bridge Ethiopia) አዲስ የቴሌግራም ቻናል ከፍቷል! Part-time, Full-time እና Outdoor Sales ስራዎች ከ10ኛ ክፍል በላይ ለሆናችሁ እና እድሜ ከ25 በታች ለሆናችሁ ⚡️ አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ፡ https://t.me/fastsalesjob
5 8191006Loading...
🚨 አስቸኳይ የስራ እድል ለሽያጭ (Sales) ባለሙያዎች! 🚨 በሽያጭ ዘርፍ ለመሰማራት የምትፈልጉ! ታለንት ብሪጅ (Talent Bridge) ለተለያዩ ታዋቂ ድርጅቶች ብቁ የሆኑ የሽያጭ ባለሙያዎችን እያቀረበ ይገኛል። የስራ መደቦች፡ Part-time (በትርፍ ጊዜ) Full-time (በሙሉ ጊዜ) Outdoor Sales (የሜዳ ላይ ሽያጭ) መስፈርቶች፡ የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ ያጠናቀቀ/ች የስራ ልምድ፡ በሽያጭ ዘርፍ ቀደም ሲል የሰራ/ች (ቅድሚያ እንሰጣለን) እድሜ፡ ከ 25 አመት በታች እንዴት መመዝገብ ይቻላል? ከታች በተጠቀሱት ስልክ ቁጥሮች በመደወል በአካል መጥተው መመዝገብ ይችላሉ፡ 📞 0964909489 📞 0983909489
8641103Loading...
📌አስቸኳይ የስራ እድል የድርጅቱ ስም: YOBAN SECURITY & SYSTEM DEVELOPMENT PLC (ዮባን የጥበቃ እና ሲስተም ልማት ኃ/የተ/የግ/ማህበር) የስራ መደብ: የሽያጭ፣ የፊት ቢሮ እና የማህበራዊ ሚዲያ አስተዋዋቂ (Sales, Front Office and Social Media Influencer) ፆታ: ሴት የስራ ቦታ: ኤባም ቢዝነስ ሴንተር (ለ22 አካባቢ ቅርብ የሆነች) ዋና ዋና ተግባራት: ደንበኞችን መቀበል፣ ሽያጭ ማከናወን እና የኩባንያውን ምርቶች በማህበራዊ ሚዲያ (TikTok, Reels) ማስተዋወቅ መስፈርት: ቀልጣፋ እና ጥሩ ገፅታ ያላት በሽያጭ ወይም በቢሮ ስራ ልምድ ያለው/ላት እና ለማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ከፍተኛ ክህሎት ያለው/ላት ደመወዝ: በስምምነት / እንደ ኩባንያው ስኬል (Negotiable) ለማመልከት: ቴሌግራም: @talentbridgeethiopiasupport ስልክ ቁጥር: 📞0964909489 📞0983948340
6 9452608Loading...
#የዕድል_ጥቆማ 📣 ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ጋር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ! ✨ የስፌት ሙያ መማር እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር ይፈልጋሉ? በአቃቂ ክ/ከተማ ለሚ
#የዕድል_ጥቆማ 📣 ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ጋር ፍላጎት ላላቸው በሙሉ! ✨ የስፌት ሙያ መማር እና የራስዎን የሥራ ዕድል መፍጠር ይፈልጋሉ? በአቃቂ ክ/ከተማ ለሚኖሩ ወጣቶች ይህ ነፃ የሙያ ስልጠና ዕድል ተዘጋጅቷል። STEMpower ከEmmanuel Development Association (EDA) ጋር በመተባበር በሚያካሂደው Windows of Hope ፕሮጀክት ነፃ የልብስ ስፌት ሙያ ስልጠና ከብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት አዘጋጅቷል። ምን ያገኛሉ? 🔹 ተግባራዊ የልብስ ስፌት ክህሎት 🔹 የሕይወት ክህሎት እና የሥራ ፈጠራ እውቀት 🔹 የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት 🔹 በስልጠናው ጥሩ ብቃት ላሳዩ ተሳታፊዎች የስፌት ማሽን ሽልማት ማን መሳተፍ ይችላል? 🔸 በአቃቂ ክ/ከተማ የሚኖሩ 🔸 የስፌት ሙያ መማር የሚፈልጉ 🔸 ክህሎት በማዳበር የራሳቸውን የሥራ ዕድል መፍጠር የሚፈልጉ 📍 ቦታ: አቃቂ Training Center፣ አቃቂ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ 🔗 ለመመዝገብ: https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScBkhHEdBPF1lglsGOBLWEQleiLVmkLBTldb1dtMWUbecr5BQ/viewform?usp=header ✍️ ወይም በአካል: በወረዳ 9፣ 10፣ 12 እና 13 ሥራና ክህሎት ቢሮ 📝 ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን: መስከረም 08/2018 ዓ.ም.
5 30545019Loading...