ch
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

前往频道在 Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

显示更多
未指定国家未指定类别
3 433
订阅者
+4224 小时
+2007 天
+35230 天
帖子存档
ዑምደቱል አህካም 155—159.mp317.85 MB

🚫ምቀኞችህን በትእግስት ግደላቸው !!! 📝وصدق من قال اصبر على كيد الحسود فإنَّ صبرك قتله فالنار تأكل بعضها إن لم تجد ما تأكله ➥በምቀኞችህ በሚደር
🚫ምቀኞችህን በትእግስት ግደላቸው !!! 📝وصدق من قال اصبر على كيد الحسود فإنَّ صبرك قتله فالنار تأكل بعضها  إن لم تجد ما تأكله ➥በምቀኞችህ በሚደርስብህ ሴራ ታገስ በሴራቸው ለይ መታገስ መሞቻቸው ነው እሳት የምትበላውን ከላገኘች እራሷን ነው የምትበላው 📝join #ቴሌግራም Channeል https://t.me/MisbahMohammed_6682

ተጀምሯል አዲስ ተከታታይ ኮርስ ኪታብ:- ሺዐቱ ሸይጧን! Pdf ⤵️ https://t.me/IbnShifa/6377 የታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) ሪሳላ 🎙ኮርስ ሰጪው:- ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ (ሀፊዘሁላህ) በሳምንት ረቡዕና ሐሙስ 👉ኮርስ የሚሰጥበት ሰዓት:- 🕰ከምሽቱ  4:00 ጀምሮ ነው ገባ ገባ በሉ 👇👇 https://t.me/IbnShifa?livestream

#መንሃጃዊ ጥያቄ ⭕️ከሚከተሉት አንዱ የኢኽዋኖች መርህ ነው። መልሱን በትክክል የነካው ሰው ከ75+ የሆኑ የኢትዮጵያ አህሉልሱናህ ወል ጀማእ ሰለፊዮች ቻናል በአንዴው ያገኛል።

📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  10 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ          🕌በወራቤ ከተማ አስተዳደር ኢህሳን መድረሳ  የሚሰጥ  ደርስ ➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው ➷➴➴➴➷➷➷➷ https://t.me/Ehsanmedresaworabe 📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል የቴሌግራም Channeሉን  ይቀላቀሉ ! https://t.me/MisbahMohammed_6682

🚦 ልዩ አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ  السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🎤 በአልቾ ውሪሮ  ግሩፕ  ላይ እጅግ አንገብጋቢ  የደዕዋ  ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 💺 የዕለቱ ተጋባዥ እንግዳችን      🎙️ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን አስ_ሰለፊይ  ሀፊዘሁሏሁ ተዓላ 📚  ርዕስ፦  👌. كلنا راد ومردود 👌 ሁላችንም መላሾች ተመላሾች(ሌሎች በእኛ ላይ ምላሽ ይሰጡብናል) በሚል ብዙ ርዕስ የሚዳሰስ ይሆናል ⌚️  ቀኑ  የፊታችን እሮብ  በኢትዮ  ከምሽቱ 3:00 ሰዐት በሳኡዲ ከምሽቱ 9:00 ሰዐት   ቦኃላ ይጀመራል ። 👌 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳትቀሩብን እንላለን 🚧 ፕሮግራሙ በአልቾ ውሪሮ ግሩፕ ላይ  በቀጥታ ስርጭት (Live) ይተላለፋል 📲 ይህን ሙሐዷራ  ቀጥታ ለመከታተል   ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ          👇👇👇👇 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0 https://t.me/+eEhBI00F3v83OTU0

ዛሬ የሪሳለቱልሂጃብ ኮርስ አይኖረንም።ነገ የምንቀጥል ይሆናል إن شاء الله

ዑምደቱል አህካም 149—154.mp317.26 MB

+1
አዲስ                 👉 ይደመጥ!! 🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 ⏯ ክፍል 17 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

رسالة الحجاب 05 (1).mp327.05 MB

ለሐቅ ብቻ ወገንተኛ ሁን!! ——— ታላቁ ሸይኽ አሕመድ ኢብኑ የህያ አን-ነጅሚ (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “ወላሂ! በጌታዬ ይሁንብኝ አላህ ዘንድ እገሌና አገሌ አይጠቅሙህም!፣ የሚጠቅምህማ በሀቅ ላይ መቆምህና ለሀቅና ለተከታዮቹ ረዳት መሆንህ ነው።” [ረዱ'ል ጀዋብ 54] »» ሐቅን ተከተል!!፣ በሸይኽ የህያ አን-ነጅሚ ንግግር እራስህን ገምግም፣ ወገንተኝነት አያጥቃህ፣ ለሐቅ ብቻ ወግን!። ሐቁ በበቂና በትክክለኛ ማስረጃ ከተነገረህ ያለህበት መንገድ ስህተት እስከሆነ ወደ ሀቁ ለመመለስ አታንገራግር!! የተነገረህ እውነት እሰከሆነ ለመቀበል ቆራጥ አቋም ይኑርህ!፣ የሠለፊያ መንሀጅ ለስሜትም ይሁን ለግለሰቦች ወገንተኛ (ቡድንተኛ) መሆንን አጥብቃ ትኮንናለች!! ከሠለፊይነትም አንድ ላይ አይሄዱም!! ምክንያቱም ወገንተኛ የምትሆንለት አካል ከአላህና ከመልእክተኛው በላይ የለምና ለአላህ እና ለመልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ብቻ ወገንተኛ ሁን!!፣ የአህሉሱናዎች መንገድ ቀዳሚና በማስረጃ ብቻ የሚያዝ ነው። ታላቁ ሊቅ ሸይኹ'ል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- “የአህሉሱንናዎች መንገድ ቀዳሚና አላህ አቢ ሀኒፋን፣ሻፊዒይን፣አህመድ ኢብኑ ሀንበልን፣ ማሊክን ከመፍጠሩ በፊት የሚታወቅ መንገድ ነው፣ እሱም የሶሃባዎች መንገድ ነው፣ እነሱ ደግሞ ከነቢያቸው ቀጥታ የያዙት የሆነ ነው፣ ይህን የሚቃረን አህሉሱንናዎች ዘንድ ሙብተዲዕ ነው።” [ሚንሃጅ አስ-ሱንና 2/601] ለሰዎች መወገን ትተህ ለሐቅ ብቻ በመወገን ከወገንተኝነት የፀዳውን ብርቅዬ የሆነውን የአህሉሱንና ወልጀመዓዎችን መንገድ ተከተል!! እርሱም የመልእክተኛው የነቢዩ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) መንገድ ነው። => አንድ ሠለፊይ የሆነ ሰው ዓሊምም ይሁን ዳዒይ ያለ ማስረጃ ከተናገረ ማስረጃ ይጠየቃል እንጂ፣ አለኝ ተብሎ "ለምን? እንዴት?" ሳይባል ያለ ማስረጃ እንደ ሱፊይ ሙሪድ (በጭፍን ተከታይነት) መቀበል ከሠለፊይነት የሚጠበቅ ተግባር አይደለም!! ሠለፊይ የሆነ ሰው ንቁ ነው፣ በማስረጃ እንጂ በጭፍን አይነዳም!! በትክክለኛና ግልፅ በሆነ ማስረጃ የመጣለትን ሳያንገራግር ይቀበላል!!። አንድ ሰለፊይ የሆነ ሰው አንድን ዓሊም በአግባቡ ያከብረዋል እንጂ ያለ ማስረጃ የሚናገረውን ማንኛውንም ነገር በጭፍን ይቀበላል ማለት አይደለም። ማስረጃ እስከሌለው ተመላሽ ያደርጋል እንጂ እንዲሁ ዝም ብሎ አይጋትም!!። 🔷ልብ ያለው ልብ ይበል!! ✍🏻 ኢብን ሽፋ የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

🔶#የሠለፊያ ደዕዋን ለሚሰነጣጥቁ ሰዎች የተሰጠ እውነተኛ የሆነ ምክርና ግሳፄ!! 🔶በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ የተደረገ ሙሐደራ። 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 🌐 https://t.me/shakirsultan

የሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ማብራሪያ: በአዲስ አበባ አል- ወሰጢየህ መርከዝ እና መድረሳ እየተሰጠ ከሚገኘው ከክፍል 51 የተወሰዱ አንኳር ነጥቦች: 🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ) — ሌሎች የፊርቃ አንጃዎች (ቡድኖች) በየሚዲያው፣በየመድረሳው፣በየመስጂዱ፣ ትምህርታቸውን ለማሰራጨት እየተቀራመቱት ባለበት ሰዓት እኛ ግን...(ዝርዝሩን ገብተው ያድምጡ) —አላህ ካዘነላቸው ጥቂቶቹ በስተቀር ሰለፊ ነን ባዮች፡ መድረሳን በመበተን፣ መሻይኾችን እርስበርስ እንዳይስማሙ በማድረግ፣ሰለፊ ሰለፊን ዐዛ በማድረግ፣ በማጋጨት ቢዚ በሆንበት ሰዓት ላይ ነው ያለነው... — ለንደነዚህ አይነት ተልካሻ  ሰዎች ተብሎ የሰለፊያ ዳዕዋ መቆም የለበትም... — የራሳቸውን ጥቅም ለማስጠበቅ ብለው ለቆሙ ሰዎች  "ዳዕዋ ሰለፊየህ" መቀዝቀዝ ያለበትም... — በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ "ዳዕዋ አስ-ሰለፊየህ" እያደገ ነው ወይስ እየከሰመ? — በዚህ ሰሞን የሆነ ቦታ ሄጄ ዳዕዋ አድርጌ የገረመኝ ክስተት... — ዳዕዋ አስ-ሰለፊያን እየመቱ (እያከሰሙ)  ያሉ ሰዎች አሉ... — እንደነኝህ አይነት ሰዎች የመምራትም ሆነ የማስተዳደር ብቃት የላቸውም... — ሰው እንዴት ያለማስረጃ ይጓዛል?! — በሰለፊዮች መካካል እየገቡ የሰለፊያ ዳዕዋን ሚያቀዘቅዙ ሰዎች አሉ... — አደራችሁን "ደዕዋ ሰለፊያን"  የራሳችን መጠቀሚያ እናድርግ... — "ኢሙሙ ሰቀለይን" ሚሉትን ሰዎች እየተቸን እራሳችን ኢማሙ ሰቀለይን ሆነን ቁጭ... — ጃሂልን ለማንገስ የሚደረግ ጥረት.. — የሚከፈቱ መድረሶች፣ቻናሎች የግለሰቦችን ጥቅም ለማስጠበቅ የተከፈቱ ነው ሚመስሉት፣ — ነገሮችን ማጣራት የሚችሉ ሰዎች ጥቂቶች ናቸው፣ — በሰለፊዮች መካከል ያሉ ክፍተቶችን ለመዝጋት ነው ጥረት ማድረግ ያለበን.. — ጥቂት ስለ ስለት... — ከሞትኩኝ በኃላ እንዳትቀብሩኝ ያለው ሰውዬ፣ — ጥቂት ስለ ተውበት... — አላህ «ዛሬ ንግስናው ለማነው?» የሚልበት ቀን.. — አንድ ሰው በማዕሲያ (በወንጀል) ስለት ከገባ ምን ማድረግ አለበት? — በግምት ማውራት ይቻላልን?! — የፈትዋ ከባድነት... — ፈትዋ የቀለለበት ጊዜ ላይ ነው ያለነው፣ — የኢማሙ ማሊክ (ረሂመሁላህ) በፈትዋ ዙሪያ የነበራቸው ጥንቃቄ፣ — ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች! — ሶሃቦች የሆነ ሁጃ ከቆመባቸው ወዲያውኑ ቀጥ ይሉ ነበር... — የአቡበክር (ረዲየላሁ ዐንሁ) ይቅርባይነት፣ — በወንጀል ስለት ከገባ፣ወንጀሉን ባለመስራቱ ከፋራ አለበት ወይስ የለበትም? — ቃልኪዳንን ስለማሟላት፣ — #በሰዕለባ (ረዲየላሁ ዐንሁ) የተቀጠፈው ዘገባ "ዶዒፍ" ስለመሆኑ... —  ከችሮታውም በሰጣቸው ጊዜ በእርሱ ሰሰቱ፡፡ እነሱ (ኪዳናቸውን) የተዉ ኾነውም ዞሩ፡፡ (የሚለው የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ) — የሙናፊቆች መታወቂያ (ይዋሻል፣ቀጠሮ ያፈርሳል፣ይክዳል) — እሳት ሚቀጣጠልባቸው ሰዎች፣ — መልእክተኛው (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ከእኔ አንዲትም አንቀጽ ቢሆን አድርሱ ስለማለታቸው፣ — የሱና ሰዎች በቁጥር አናሳ ስለመሆናቸው፣ — አላህ ካዘናላቸው በስተቀር ብዙዎቻችን በአስቻጋሪ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለነው፣ — ዑመር ኢብኑል ኸጧብ (ረዲየላሁ ዐንሁ) በሞት አፋፍ ላይ ሳለ፣ — ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው... https://telegram.me/shakirsultan/2444

➲ለኢብኑ ባዝ መድረሳ ደረሶች ነገ ከፈጅር በኋላ ደርስ የሚኖረው ደርስ ዑምደቱል አህካም ኪታብ ነው ።

+1
አዲስ                 👉 ይደመጥ!! 🔷 ልዩ ተከታታይ ኮርስ ርእስ:- ሺዐቱ ሸይጧን!! በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) የተዘጋጀ Pdf↘️↘️ https://t.me/IbnShifa/6377 ⏯ ክፍል 17 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ኮርሱ የሚሰጠው በ t.me/ibnshifa ቴሌግራም ቻናል ዘውትር እሮብና ሀሙስ ከምሽቱ:- 4:00 ጀምሮ ነው፣ በሰኣቱ ቀጥታ ተከታተሉ #Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

አጭር መፅሃፍ pdf ርእስ:- ይህቺ ናት እምነታችንም ጥሪያችንም አዘጋጅ:- የየመኑ ሙሀዲስ ሸይኽ ሙቅቢል አል-ዋዲዒይ (ረሂመሁላህ) ትርጉም:- ኢብን ሽፋ ሶፍት ኮፒውን (PDF) ዳውንሎድ አድርገው በቀላሉ በስልኮ ወይም በኮንፒዩተሮ ያንብቡ፣ ለሌሎችም በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  008 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  008 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  003 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ጤና ጣቢያ  ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

رسالة الحجاب 04.mp314.46 MB