ch
Feedback
ር ግ ብ የ 🕊

ር ግ ብ የ 🕊

前往频道在 Telegram

“ርግቤ🕊️ መደምደሚያዬም አንዲት ናት፤ ለእናትዋ አንዲት ናት ለወለደቻትም የተመረጠች ናት። ቈነጃጅትም አይተው አሞገሱአት፥ ንግሥታትና ቍባቶችም አመሰገኑአት።”⛪🤍 — መኃልየ. 6፥9

显示更多
未指定国家未指定类别
356
订阅者
-224 小时
+37
+4530
帖子存档
ተወዳጅ የሆኑ መንፈሳዊ Channel ማግኘት ይፈልጋሉ ? የተለያዩ የኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አዳዲስ መዝሙሮች የኦርቶዶክስ ስእላት እናም የተለያዩ ነገሮችን የምታገኙበት Channel ከስር Join በማለ
ተወዳጅ የሆኑ መንፈሳዊ Channel ማግኘት ይፈልጋሉ ? የተለያዩ የኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አዳዲስ መዝሙሮች የኦርቶዶክስ ስእላት እናም የተለያዩ ነገሮችን የምታገኙበት Channel ከስር Join በማለት add Channel በመቀላቀል ያግኙ 😊

ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁵ ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየናል? መከራ፥ ወይስ ጭንቀት፥ ወይስ ስደት፥ ወይስ ራብ፥ ወይስ ራቁትነት፥ ወይስ ፍርሃት፥ ወይስ ሰይፍ ነውን? ³⁶ ስለ አንተ ቀኑን ሁሉ እንገደላለን፥ እንደሚታረዱ በጎች ተቆጠርን ተብሎ እንደ ተጻፈ ነው።
አርሲ😭 😞 አቤቱ ይቅር በለን 🙏

😇"ሞገሳችን ፤ ክብራችን ፤ የድነታችን አርማ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ሞገድ የማይቀርበው መርከባችን ሰራቂ የማያገኘው ብል ነቀዝ የማያበላሸው ሀብታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ..."
 መጽሐፈ ሰዓታት : (አባ ጊዮርጊስ)😇

ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 10፥13

ተወዳጅ የሆኑ መንፈሳዊ Channel ማግኘት ይፈልጋሉ ? የተለያዩ የኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አዳዲስ መዝሙሮች የኦርቶዶክስ ስእላት እናም የተለያዩ ነገሮችን የምታገኙበት Channel ከስር Join በማለ
ተወዳጅ የሆኑ መንፈሳዊ Channel ማግኘት ይፈልጋሉ ? የተለያዩ የኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አዳዲስ መዝሙሮች የኦርቶዶክስ ስእላት እናም የተለያዩ ነገሮችን የምታገኙበት Channel ከስር Join በማለት add Channel በመቀላቀል ያግኙ 😊

እግዚአብሔርን ሰው ፊት አትሙት !.mp39.30 KB

“ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።”
  — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥2-3

ተወዳጅ የሆኑ መንፈሳዊ Channel ማግኘት ይፈልጋሉ ? የተለያዩ የኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አዳዲስ መዝሙሮች የኦርቶዶክስ ስእላት እናም የተለያዩ ነገሮችን የምታገኙበት Channel ከስር Join በማለ
ተወዳጅ የሆኑ መንፈሳዊ Channel ማግኘት ይፈልጋሉ ? የተለያዩ የኦርቶዶክስ አስተምሕሮ አዳዲስ መዝሙሮች የኦርቶዶክስ ስእላት እናም የተለያዩ ነገሮችን የምታገኙበት Channel ከስር Join በማለት add Channel በመቀላቀል ያግኙ 😊

“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።” — ዮሐንስ 14፥26 ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዓለ ኀምሳ የተባለ
“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል።” — ዮሐንስ 14፥26
ሐዋርያት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥ ² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። ³
እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።
⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።

Channel መግዛት የምትፈልጉ 600 subscribe  መንፈሳዊ ቻናል ነው አሪፍ view  አለው 7.5k view ያለው ቻናል ነው ( @orthodox_profi1 ) በጣም በቅናሽ ዋጋ መግዛት የምትፈልጉ DM @Ortho_29 spam ለሆናቹ ከስር ባለው link በBot አናግሩኝ @Orthodox_Mezimur_Bot

🥹💗

እመቤቴ ማርያም ሆይ ☦️የሰላም እመቤት ነሽና ሰላምታ ላኝቺ ይገባል እያልኩ በጠዋት እና በማታ የምስጋና እጅ መንሻ አቀርብልሻለው ☦️ድንግል እመቤቴ ሆይ በገነት መካከል የተተከልሽ ድንኳን ነሽ እኮን
እመቤቴ ማርያም ሆይ ☦️የሰላም እመቤት ነሽና ሰላምታ ላኝቺ ይገባል እያልኩ በጠዋት እና በማታ የምስጋና እጅ መንሻ አቀርብልሻለው ☦️ድንግል እመቤቴ ሆይ በገነት መካከል የተተከልሽ ድንኳን ነሽ እኮን የኔ የአገልጋይሽ ሀጥያት ከሰማይ ኮከብ የበዛ ስለሆነ የካህናት አለቃ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ነሽና ተገቢውን ንሰሀ ስጪኝ 😇🤲 🔥 መልከሀ ኤዶም 🔥

ምን ማግኘት ይፈልጋሉ ??

Channel ማሳደግ የምትፈልጉ የchannel ባለቤቶች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተምሮ የሆነ መንፈሳዊ Channel ብቻ subscriber ቢያንስ ከ300 ጀምሮ DM @Ortho_29
spam ለሆናቹ በዚ Bot አናግሩኝ
@Orthodox_Mezimur_Bot

በህይወቴ በዘመኔ ደስየሚለኝ ለእኔ በወንጌል ማመኔ💗

语音消息02:41

ምን ማግኘት ይፈልጋሉ ??