ch
Feedback
ር ግ ብ የ 🕊

ር ግ ብ የ 🕊

前往频道在 Telegram

“ርግቤ🕊️ መደምደሚያዬም አንዲት ናት፤ ለእናትዋ አንዲት ናት ለወለደቻትም የተመረጠች ናት። ቈነጃጅትም አይተው አሞገሱአት፥ ንግሥታትና ቍባቶችም አመሰገኑአት።”⛪🤍 — መኃልየ. 6፥9

显示更多
未指定国家未指定类别
357
订阅者
无数据24 小时
+47
+4930
帖子数量

数据加载中...

反应
评论
Telegram 星星
按以下排序的热门帖子

数据加载中...

发布分析
帖子
浏览量动态
"ሰዎች ሁሉ ጥለውህ በብቸኝነት ጨለማ ውስጥ ስትሆን አታልቅስ፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር ከሰው ጩኸት አውጥቶ በጸጥታ አንተን ብቻህን ሊያነጋግርህ የሚፈልግበት ልዩ ሰዓት ነው። ብቸኝነትህን ወደ ማጉረምረም ሳይሆን ወደ ጸሎትና ወደ ምስጋና ለውጠው፤ ያን ጊዜ ክፍሉ በቅዱሳን መላእክት ሕብረት ይሞላል።" + አባ ገብረ ኪዳን  +
49305Loading...
ዛሬ ቅዱ የጳውሎስእና የቅዱስጴጥሮስ ሰማህትነት የተቀበሉበት አመታዊ በዓል ነው የሐዋርያቱ ሰማዕትነትቅዱስ ጴጥሮስ በ67 ዓ.ም በኔሮን ቄሣር ትእዛዝ ቁልቁል ተሰቅሎ ሰማዕትነትን ተቀብሏል ቅዱስ ጳውሎስ በዚሁ ዓመት በዚያው ቀን በኔሮን ቄሣር እጅ አንገቱ ተቆርጧል ፍቅራቸው ከነበራቸው ጽኑ ፍቅር የተነሳ ሁለቱም ያረፉበት ዕለት አንድ ሆኗል የበዓሉ አከባበርየጋራ ቤተክርስቲያን በታሪክና በእናቶች ስብከት መሠረት ለሁለቱም ሐዋርያት ቤተክርስቲያን ስትታነጽ አንድ ላይ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ተብሎ ይሰየማል ። የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል ከሐዋርያቱ በዓል ጎን ለጎን ይህች ዕለት የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ (ሀምሌ አቦ) ወርኃዊ በዓልም እንደሆነች ይታወቃል እንኳን አደረሰን መልካም እለተ ሰንበት 💗
75105Loading...
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️ 📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው 📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ እና የሌሎችንም ........... ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
9000Loading...
መጠራጠር የእምነትና የጽናት ጉድለት ነው›› ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ የእግዚአብሔርን ህልውና መጠራጠር መጠራጠር በእግዚአብሔር ህልውና ላይ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ በአንድ ወቅት በዲያብሎስ የተጠነሰሰና በሰው ሕይወት ውስጥ ጣልቃ የሚገባ ረቂቅ ውጊያ ነው፡፡ ይህ የሚመጣውም በዚህ ዙሪያ የተጻፉ መጻሕፍትን ከማንበብ፣ እግዚአብሔር የለም ብለው ከሚያምኑ ሰዎች ጋር ከመወዳጀትና ከኅሊና በላይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ከመፈላሰፍ ነው፡፡ እንዲህ ዓይነቱ ውጊያ ከተለያዩ የፍልስፍና እና የሳይንስ የምርምር መስኮች ወይም ስለ ህዋና አፈጣጠሩ ከተጻፈ ታሪክ ወይም ደግሞ ታዋቂ ለመሆን ፈልገው ሰዎችን ከሚቃወሙ አካላት የሚመጣም ነው፡፡ ምናልባትም መጠራጠር የእግዚአብሔርን ህልውና ከመጠራጠር ላይነሣ ይችላል፡፡ ይሁን እንጂ ርዳታውንና ጥበቃውን፤ ፍቅሩን እና ቃል ኪዳኑን ወይም የጸሎትን ጥቅም ተንተርሶ ይነሣል፡፡ ርብቃ እግዚአብሔር ያዕቆብን ለመባረክ የገባውን ቃል ኪዳን ስለ ተጠራጠረች ይስሐቅን ለማታለል ሰው ሰውኛውን የማታለል ዘዴ ተጠቅማለች፡፡
269104Loading...
🤔 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ⁉️ 📌 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 📌 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 📌 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ 📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ 📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ 📌 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ 📌 ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ 📌 ዘማሪ ዲ/ን ሮቤል ማቲያስ 📌 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 📌 ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን 📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው 📌 ዘማሪት ዶ/ር ሔለን ተስፋዬ እና የሌሎችንም ........... ዘማሪዎችን መዝሙሮች እና አዳዲስ መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር OPEN የሚለውን ይጫኑት። 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ █ ▒ ░✞ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ❖ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ✞░ ▒ █ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
8000Loading...
እውነት ነው አዉ እውነት ነው እየሱስ ያማልክት አምላክ ነው ❤️🩵🤍
እውነት ነው አዉ እውነት ነው እየሱስ ያማልክት አምላክ ነው ❤️🩵🤍
74002Loading...
"አንተ ሐሳብህን ልትመራዉ እንጂ፤ ሐሳብህ አንተን ሊመራ ቦታ አትስጠዉ፥ እዉነተኛ ክርስቲያን ስሜቱ የሚመራዉ ሳይሆን ስሜቱን የሚመራ ነውና።" አቡነ ሸኖዳ ሣልሳዊ
67001Loading...
🎬 ምን አይነት የኦርቶዶክስ ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ 😱😱😱😱🥰❓️ ▶️ አዳምና ሔዋን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የኢየሱስ ክርስቶስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አቡነ ተክለሃይማኖት ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ጠቢቡ ሰለሞን ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የሃያል ሳምሶን ሙሉ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የአባ ጳውሊ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ ቅድስት አርሴማ ሙሉ ፊልም  👈 ይንኩ ▶️ ሐዋርያው ቅዱስ ማርቆስ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ የነብዩ ቅዱስ ሙሴ ፊልም 👈 ይንኩ ▶️ አባ ኖብ ሙሉ መንፈሳዊ ፊልም 👈 ይንኩ ✅ እንደ ምርጫው መርጠው ይ🀄️ላ🀄️ሉ  ✅                       JOIN ይቀላቀሉ                        ይቀላቀሉ
12000Loading...