የቀጠናው ተመልካች
前往频道在 Telegram
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
显示更多未指定国家未指定类别
4 344
订阅者
+624 小时
+487 天
-3030 天
帖子存档
4 346
🇪🇹⚡️አመሻሹን በዚህ ሰዓት፣ በደብረዘይት ያለው የብልጽግና ጦር የሚጠቀምበት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተቋም፣ በሌላ ዙር ጥቃት ሥር ይገኛል፣ እንደ ምንጮች መረጃ።
ጥበቃዎችን ጨምሮ የተቋሙ ሠራተኞች፣ በአሁኑ ሰዓት ቅጥር ግቢውን ለቅቀው እየወጡ ናቸው።
4 346
🇪🇹⚡️አመሻሹን በዚህ ሰዓት፣ በደብረዘይት ያለው የብልጽግና ጦር የሚጠቀምበት የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተቋም፣ በሌላ ዙር ጥቃት ሥር ይገኛል፣ እንደ ምንጮች መረጃ።
ጥበቃዎችን ጨምሮ የተቋሙ ሠራተኞች፣ ቅጥር ግቢውን ለቅቀው እየወጡ ናቸው።
4 346
🇪🇹⚡️እንደ ውጭ ዜና ምንጮች ዘገባ፣ የደብረ ዘይት አየር ኃይል በድሮኖች ጥቃት የደረሰበት፣ የብልጽግና መሪ አብይ አሕመድ አሊ በተቋሙ ተገኝቶ በነበረበት ወቅት ነው።
4 346
🇷🇺🇪🇹 የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት ሊቆጠቡ ይገባል -- የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር
ሩሲያ፣ በኢትዮጵያ እንደገና ስለ ተቀሰቀሰው ጦርነት ዛሬ በሰጠችው መግለጫ ይህን ብላለች።
የውጭ አካላት በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ከመግባት እንዲቆጠቡም አሳስባለች።
ሩስያ፥ የኢትዮጵያን አንድነት እና የግዛት ሉዓላዊነትን መጠበቅ መሠረታዊ የሆነ ዋና ጉዳይ መሆኑን አስታውቃለች።
*-*-*-
ቅድም፣ የሳዑዲ ወቅታዊውን የኢትዮጵያ ጉዳይ በተመለከተ አቋሟ መሆን ያለበት ብዬ ያልኩት፣ ይህን ነው።
የማያገባቸው ጉዳይ ውስጥ ጣልቃ ሳይገቡ የጥፋት እጆችን ከሐበሻ ላይ መሰብሰብ፣ ለእነሱ አዋጭ መንገድ ይሆንላቸዋል።
4 346
Repost from Mulugeta Anberber
ስለአየር ኃይል ግቢ ሙሉ መረጃ!
«ሰማዩ የኛ ነው» እያለ ሲፎክር የነበረው የአገዛዙ አየር ኃይል መብረቃዊ ጥቃት ተፈጸመበት — የአረብ ድሮን ኦፕሬተሮችና ተዋጊ ሄሊኮፕተር ቴክኒሽያኖች ተመቱ፤ አየር ኃይሉ በሽብር ተዋጠ!
«ሰማዩ የኛ ነው» እያለ በንጹሃን ላይ ሞትና መከራ ሲያዘንብ የከረመው የፋሺስቱ አቢይ አሕመድ አየር ኃይል፣ ዛሬ እሁድ ጠዋት በተፈጸመበት መብረቃዊ ጥቃት የውጭ ሀገር ድሮን ኦፕሬተሮቹና ተዋጊ ሄሊኮፕተር ቴክኒሽያኖቹ መመታታቸውን ተከተሎ በከፍተኛ ሽብርና ድንጋጤ ተውጦ ውሏል።
ጥቃቱ ዛሬ እሁድ ጠዋት በሁለት ዙር የተፈጸመ ነው።
የመጀመሪያው ዙር ጥቃት (ንጋት 11:00 ሰዓት)፦ የውጭ ሀገር ድሮን ኦፕሬተሮች ሰፈር ኢላማ ተደርጎ በተፈጸመው የድሮን ጥቃት፣ አንድ የአረብ ድሮን ኦፕሬተር ወዲያውኑ ሲሸኝ፣ ሌላኛው ኦፕሬተር ደግሞ በከባድ ሁኔታ ቆስሎ ለሕክምና ወደ ሀገሩ ተልኳል።
ሁለተኛው ዙር ጥቃት (ጠዋት 12:00 ሰዓት)፦ በተዋጊ ሄሊኮፕተሮችና በቴክኒሽያኖች ላይ በተሰነዘረው ጥቃት በርካታ የቴክኒክ ባለሙያዎች የተመቱ ሲሆን፣ ሁለቱ ወዲያውኑ ሕይወታቸው አልፏል። ገብሬ የሚባል ቴክኒሺያን በከባድ ሁኔታ ቆስሎ ቀዶ ሕክምና (ሰርጀሪ) እየተደረገለት የሚገኝ ሲሆን፣ ሌሎች የተመቱ አባላት ደግሞ ሆስፒታል ገብተው ሕክምና እየተከታተሉ ይገኛሉ። በተጨማሪም አንድ የአየር ኃይል ሲቪል ሰራተኛ ሕይወቱ ማለፉ ተረጋግጧል።
«ሰማዩ የኛ ነው» እያለ ሲፎክርና ሲዝት የቆየው የአገዛዙ አየር ኃይል በራሱ ማዕከል ውስጥ በተፈጸመበት በዚህ ያልተጠበቀ ጥቃት ሳቢያ ግቢው ሙሉ በሙሉ በውዥንብርና በፍርሃት ታምሶ የዋለ ሲሆን፣ አገዛዙ የውጭ ሀገር ቅጥረኞችን በማስገባት በሕዝብ ላይ የሚያካሂደው እኩይ ተግባርና የአየር የበላይነት ተረክ ሙሉ በሙሉ መክሸፉ ተረጋግጧል።
4 346
🇶🇦 ኳታር፣ የኢትዮጵያዊያንን ትግል አውግዛ ከብልፅግና ጎን እንደምትቆም በዛሬው ዕለት ባወጣችው መግለጫ ገልፃለች።
*-*-*-
"እውነተኞች፣ የነቃፊዮች ነቀፋ አያስፈራቸውም" የሚል ንግግር አለ፣ ቁርዓን ላይ።
"ኮናኙም ይኮንናል፣ ነቃፊውም ይነቅፋል፣ እኛ ግን ወደፊት እንጓዛለን" የሚል ዓይነት ነገር።
🇸🇦 ሳዑዲ እስካሁን በማውገዙ መቀደሟ ሰርፕራይዝ አድርጎኛል፣ ይሻላታል!
ወገንተኝነት አላሳዩም። ይሄ በጣም ጥሩ አቋም ነው፣ በዚሁ ከቀጠሉ።
በነገራችን ላይ፣ ጥሩነቱ ለራሳቸው ነው። ለሐበሻ የእነሱ መምጣት እና መቅረት፣ የሚጎዳው ወይም የሚጠቅመው ሆኖ አይደለም።
እንደ ኳታር እና ኤሜሬት፣ ከብልጽግና ጋር ትከሻ ለትከሻ እንደማይተሻሹ ተስፋ አደርጋለሁ።
በዚሁ ቀጥለው ጣልቃ ካልገቡ፣ ይሄ ለእኔ ሳዑዲ ኢትዮጵያን በተመለከተ ትክክለኛ እይታ እንደያዘች ማረጋገጫ ነው።
4 346
🇮🇷⚡️ኢራን በመካከለኛው ምሥራቅ ያለውን የአየር ትራፊክ ለማቋረጥ ዛተች።
"በቀጠናው ውስጥ በረራዎች ወይ ለሁሉም ክፍት ይሆናሉ፣ አልያም ለማንም አይሆኑም"፣ ብላለች።
"ኢራን አየሩ ተዘግቶባት ሳለ፣ ሌላው እንደልቡ የሚንሸራሸርበት ሁኔታ እንዲኖር አንፈቅድም። የኢራን የአውሮፕላን በረራ እና የአውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት ተደራሽነት በተገደበበት፣ በቀጠናው ውስጥ ያለ ማንኛውም ሀገር እንደዚህ ዓይነት ዕድል እንዲኖረው አይገባም"፣ ሲል የኢራኑ አያቶላህ አማካሪ ሙሐመድ ሞሕበር በ X ማህበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ ጽፏል።
*-*-*-
ማን በርሮ ማን ይቀራል!?
4 346
Repost from Mereb Media መረብ ሚዲያ
+7
ሐቅን ከነፍጥ ጋር ያነገበው ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ በምስራቅ ግንባር የጠላት ጦርን ቀለበት ውስጥ በማስገባት ከባድ እርምጃ መውሰዱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
የምኒልክ ዕዝ አርበኞች በሰቆጣ ከተማ ተቆርጦና 360° ተከቦ ለሚገኘው ኃይል እገዛ ለማድረግ ከየአቅጣጫው የሚንቀሳቀሰውን የጄኖሣይደሩ አቢይ አህመድ አገዛዝ ሠራዊትን ከሳንጃ ውግ ጨበጣ ጀምሮ በቆረጣና በደፈጣ በመደምሰስ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀታቸውን የመረብ ሚዲያ የቀጠናው ዘጋቢ ተመልክቷል።
አርበኞቹ፡ አገዛዙ በየብስ ተጨማሪ አጋዥ ኃይል ወደ ሰቆጣ ለማስገባት ያደረገውን ሙከራ ከማከሸፍ አልፈው፡ በጦር ሄሊኮፍተር አማካኝነት በፓራሹት ሊያወርድ የነበረውን ሙከራ ጭምር በማምከን በምድር እየተቀዳጁ የሚገኘውን ድል በአየር ኃይል ላይ ለመድገም የሚያስችል ድል ተጎናፅፈዋል።
መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
4 346
Repost from Mereb Media መረብ ሚዲያ
+7
ሐቅን ከነፍጥ ጋር ያነገበው ጀግናው የሕዝብ ልጅ ፋኖ በምስራቅ ግንባር የጠላት ጦርን ቀለበት ውስጥ በማስገባት ከባድ እርምጃ መውሰዱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
የምኒልክ ዕዝ አርበኞች በሰቆጣ ከተማ ተቆርጦና 360° ተከቦ ለሚገኘው ኃይል እገዛ ለማድረግ ከየአቅጣጫው የሚንቀሳቀሰውን የጄኖሣይደሩ አቢይ አህመድ አገዛዝ ሠራዊትን ከሳንጃ ውግ ጨበጣ ጀምሮ በቆረጣና በደፈጣ በመደምሰስ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀታቸውን የመረብ ሚዲያ የቀጠናው ዘጋቢ ተመልክቷል።
አርበኞቹ፡ አገዛዙ በየብስ ተጨማሪ አጋዥ ኃይል ወደ ሰቆጣ ለማስገባት ያደረገውን ሙከራ ከማከሸፍ አልፈው፡ በጦር ሄሊኮፍተር አማካኝነት በፓራሹት ሊያወርድ የነበረውን ሙከራ ጭምር በማምከን በምድር እየተቀዳጁ የሚገኘውን ድል በአየር ኃይል ላይ ለመድገም የሚያስችል ድል ተጎናፅፈዋል።
መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
4 346
🇸🇦 — በሳውዲ ዋና ከተማ ሪያድ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች፣ ለአንድ ሳምንት እንዲዘጉ ተወስኗል።
ለውሳኔው ምንም የተሰጠ ምክንያት የለም - Gulf News.
4 346
+2
🇪🇹⚡️⚡️🇦🇪 አረብ ኤሜሬት ከአብይ አሕመድ አሊ የብልጽግና አገዛዝ ጎን እንደምትቆም በትናንቱ ዕለት ባወጣችው መግለጫ ከገለጸች በኋላ፣ ሌሊቱን ወደ ኢትዮጵያ በግዙፉ ሩሲያ ሰራሽ ወታደራዊ አይሮፕላን፣ Ilyushin-76፣ የጦር መሳሪያ እንደሆነ የተገመተ ጭነት ስታመላልስ አድራለች።
*-*-*-
ኢራን ትጠንክር የምንለው ለዚህ ነው። ኢራን ስትጠነክር፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ጣልቃ የሚገቡት የደም እጆች፣ በተለይም የባሕረ ሰላጤው አረቦች፣ ይቆረጣሉ።
አሁን ላይ በእርግጥ፣ በጣም የቀነሰ ጉልበት ነው ያላቸው ባሕረ ሰላጤዎቹ። ያ እንዳሻቸው በየ አቅጣጫው ይበትኑት የነበረው ገንዘብ ዛሬ የለም። ያ ጊዜ ተመልሶ አይመጣም። ገንዘባቸው፣ መሠረተ ልማታቸው፣ መሳሪያቸው፣ መርከባቸው፣ ነዳጃቸው ቀላል በማይባል ሁኔታ ተቃጥሏል። እንደፈለጉ የሚረጩት የለም።
እንዲህም ሆኖ ግን፣ በኢትዮጵያ ጣልቃ በመግባት ደም ሊያፋሱ የሚጥሩበት ዝርዝር ፍራንክ ይኖራቸዋል።
ኢራን ትጠንክር!
4 346
+2
🇪🇹⚡️⚡️🇦🇪 አረብ ኤሜሬት ከአብይ አሕመድ አሊ የብልጽግና አገዛዝ ጎን እንደምትቆም በትናንቱ ዕለት ባወጣችው መግለጫ ከገለጸች በኋላ፣ ሌሊቱን ወደ ኢትዮጵያ በግዙፉ ሩሲያ ሰራሽ ወታደራዊ አይሮፕላን፣ Ilyushin-76፣ የጦር መሳሪያ እንደሆነ የተገመተ ጭነት ስታመላልስ አድራለች።
*-*-*-
ኢራን ትጠንክር የምንለው ለዚህ ነው። ኢራን ስትጠነክር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገቡት እጆች፣ በተለይም የባሕረ ሰላጤው አረቦች፣ ይቆረጣሉ።
ኢራን ትጠንክር በሉ!
4 346
+2
🇪🇹⚡️⚡️🇦🇪 አረብ ኤሜሬት ከአብይ አሕመድ አሊ የብልጽግና አገዛዝ ጎን እንደምትቆም በትናንቱ ዕለት ባወጣችው መግለጫ ከገለጸች በኋላ፣ ሌሊቱን ወደ ኢትዮጵያ በግዙፉ ሩሲያ ሰራሽ ወታደራዊ አይሮፕላን፣ Ilyushin-76፣ የጦር መሳሪያ እንደሆነ የተገመተ ጭነት ስታመላልስ አድራለች።
*-*-*-
እኛ ኢራን ትጠንክር የምንለው ለዚህ ነው። ኢራን ስትጠነክር ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገቡት እጆች፣ በተለይም የባሕረ ሰላጤው አረቦች፣ ይቆረጣሉ።
4 346
🇺🇸⚡️ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ ፓርቲው (ሪፐብሊካን) መጪውን የምክር ቤት ምርጫ በሕዝባዊ ድምጽ ካሸነፈ፣ ለእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ $5000 ዶላር እንደሚሰጥ ቃል ገባ።
50 ቀን በቀረው ምርጫ፣ ተቀናቃኙ ዲሞክራቶች፣ በዙናሚ መልክ የምክር ቤቱን መቀመጫዎች ጠራርገው እንደሚያሸንፉ ትልቅ ግምት አለ።
ለሪፐፕሊካኖች በሕዝብ ፊት ድጋፋቸው ለማሽቆልቆሉ ዋነኛው ምክኒያት ተደርጎ የሚወሰደው፣ በአብዛኛው ሕዝብ የተጠላው የኢራን ጦርነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ናቸው።
4 346
🇷🇺🇮🇷⚡️🇺🇸 CNN፡ የሩስያ የስለላ ሳተላይቶች፣ ኢራን በሳውዲ ዓረቢያ የሚገኘውን የአሜሪካን ቤዝ ዒላማ እንድታደርግ ረድተው ሊሆን ይችላል፣ ሁለት የዋይት ሃውስ ባለስልጣናትን እና ሌሎች ምንጮችን ጠቅሶ CNN እንደዘገበው።
ኢራን፣ መጋቢት 27 ዓ.ም ከፈፀመችው ጥቃት ሁለት ቀናት ቀደም ብሎ፣ የሩሲያ የስለላ ሳተላይቶች ሪያድ አቅራቢያ የሚገኘውን የልዑል ሡልጣን አየር ማረፊያን ከሕዋ ላይ አስሰውታል። ሳተላይቶቹ፣ ስለ አሜሪካ ንብረቶች እና መከላከያ ሲስተሞች ለኢራን መረጃ ሰጥተዋል፣ እንደ ባለስልጣናቱ መረጃ። ወዲያውም ቦታዎቹ በዒላማ ተለቅመው በኢራን ተጠቅተዋል። ጥቃቱ፣ 12 የአሜሪካ ወታደሮችን ያቆሰለ ሲሆን፣ ከፍተኛ መጠን ያለው፣ ኢ-3 ሴንትሪ AWACSን ጨምሮ፣ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን አውድሟል።
የተለየ የሮይተርስ ግምገማ በበኩሉ እንደሚያሳየው፣ የሩስያ ሳተላይቶች በተመሳሳይ ወቅት በመካከለኛው ምሥራቅ በሚገኙ 46 ወታደራዊ እና ወሳኝ የመሠረተ ልማት ቦታዎች ላይ ጥናት ያደረጉ ሲሆን፣ እነዚህም በኋላ ላይ በኢራን ሚሳይሎች እና ሰው አልባ አውሮፕላኖች ኢላማ ሆነዋል።
4 346
🇪🇹⚡️⚡️የትግራይ ኃይሎች በትናንትናው ዕለት በክልሉ የሚገኘውን የኢንተርኔት መስመር፣ በተለይም 4ጂ፣ እንዲቋረጥ ማድረጋቸውን ተከትሎ፣ በብልጽግና ጦር ሲደረግ የነበረው የድሮን ጥቃት በከፍተኛ ሁኔታ እንደቀነሰ ታወቀ።
መስመሩ እንዲቋረጥ ከተደረ በኋላ፣ እስካሁን በክልሉ የድሮን ጥቃት አልተመዘገበም፣ እንደ አንዳንድ ምንጮች ዘገባ።
አብዛኛው የጦር ድሮን የሚሠራው፣ ከመሬት ባሉ የዘመቻ ቋሚ ስቴሽኖች እና የሬዲዮ ሲግናል ነው፣ ይላሉ እነዚሁ ምንጮች።
እውን እንደዛ ይሆን? ከዚያ በኋላ የጥቃቱ መጠን ለምን አሽቆለቆለ?
4 346
🇵🇸 — የሱዳን መንግሥት ጦር ኃይሎች፣ በአቶ አብይ አሕመድ አሊ እና በኤሜሬት የሚደገፈውን የRSF አፈንጋጭ ቡድንን፣ CH-95 የተባለውን ድሮን፣ በኒያላ ግዛት መትቶ መጣሉን አስታወቀ።
ይሄ፣ ጦር ሰራዊቱ በዚህ ሳምንት መትቶ የጣለው አራተኛው የCH-95 ድሮን ሆኖ ተመዝግቧል።
4 346
🇷🇺⚡️ዛሬ በቺቺኒያ ሩሲያ ደስ የሚል ጊዜ ከአለቃ ካድያሮቭ ጋር እያሳለፍን ነው።
የቀጠናው ሪፖርተር፣ የዩክሬን-ሩሲያን ዜና ለማሳለጥ በግሮዝኒ ይገኛል።
