ch
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 190
订阅者
+5524 小时
+1447 天
+41030 天
帖子存档
أَللَيْلَة لَيْلَةُ الْجُمُعَةِ، صَلُّوا عَلَى حَبِيبِكُمُ الرَّسُولِ الله اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِهِ وَصَحْبِهِ أَجْمَعِينَ ​تَذْكِرَةٌ لِلرِّجَالِ * የጁሙዓ ሶላት በቤት ውስጥ አለመስገድ፦ የጁሙዓ ሶላት ያለ በቂ ምክንያት መስጊድ ካልተሰገደ አይሰራም፤ በተከታታይ ሶስት የጁሙዓ ሶላቶችን ያለ ምክንያት የተወ ሰው አላህ በልቡ ላይ ያትምበታል። * ሶላትን መስጊድ የመስገድ አስፈላጊነት፦ መስጊዶች የተገነቡት በቤት ለመስገድ ሳይሆን በመስጊድ ተገኝቶ አላህን ለማውሳትና ሶላትን ለመስገድ ነው። * ወደ መስጊድ የሚደረጉ እርምጃዎች፦ ወደ መስጊድ የሚደረግ እያንዳንዱ እርምጃ በመጨረሻው ቀን ብርሃን የሚሆንና በከባድ ወቅት የሚያድን ነው። * መልካም ስራዎችን አለመናቅ፦ አነስተኛ የሚመሰሉ መልካም ስራዎችን ወይም ንግግሮችን አለመናቅ፤ የትኛው ስራ እንደሚታደገን ስለማናውቅ በየቀኑ መልካም ነገር ለማድረግ መጣር ያስፈልጋል። * ጊዜንና እድሜን በአግባቡ መጠቀም፦ ሞት እድሜና ጤናን ስለማይመርጥ በእድሜና በጤና ሳይመኩ እያንዳንዱን ቀንና ሰዓት በመልካም ስራ ማሳለፍ ይገባል። * የአምስት ወቅት ሶላቶችን በመስጊድ መስገድ፦ ጥሪውን (አዛኑን) እየሰሙ ያለ በቂ ምክንያት ሶላትን በቤት መስገድ ወንጀል መሆኑን በርካታ ዑለማዎች ያሳስባሉ።    الشيخ زين خير الله حفظه الله https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel

+1
ክፍል ❻ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ
✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️
➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት «نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ» ኑሩ ተውሂዲ ወዙሉማቱ ሽርኪ) ተ          ጀ               መ                          ረ      በወንድም አቡ ኢምራን          ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=98a41c526756189af4

#ሲናገሩ #አፈኛ #ዝም ሲሉ ሞኝ# ከነገር አለሙ ይሄ ቸገረኝ

​💡 የዛሬው የህይወት መመሪያ፡ «ትላንት አልፏል፤ ነገ ደግሞ ገና አልመጣም፤ በእጅህ ያለችው እውነተኛዋ ቀን ዛሬ ብቻ ናት!» 🎀​ዛሬን በሰላት፣ በዚክር ፣ በዱዐ፣ በሐላል ስራ፣ በፈገግታ እና በ
​💡 የዛሬው የህይወት መመሪያ፡ «ትላንት አልፏል፤ ነገ ደግሞ ገና አልመጣም፤ በእጅህ ያለችው እውነተኛዋ ቀን ዛሬ ብቻ ናት!» 🎀​ዛሬን በሰላት፣ በዚክር ፣ በዱዐ፣ በሐላል ስራ፣ በፈገግታ እና በመልካም ስነ-ምግባር አስውቧት👍 https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel

የኢትዮጵያ ታሪክ ከጥንት ጀምሮ የጦርነት ታሪክ ነው። ዘፈኑም፣ ቀረርቶውም፣ ተረትና ምሳሌውም እንዳለ ከመG ደል ጋር በተያያዙ መልእክቶች የታጨቀ ነው። ህዝቡም ሰርቶ ከመለወጥ፣ ኑሮን ከማሸነፍ በላይ ጦረኝነትን እና ገዳ ^ ይነትን እንደ ጀግንነት የሚቆጥር ነው። አባትሽ አይገ^ ድል ወንድምሽ አይገ^ ድል አርሶ ያብላሽ እንጂ ሆድሽ እንዳይጎድል። አገራቸው ወዲያ ዳርቻ ቀበሌ ተበድሮ ገ^ ዳይ ጥይት እንደ ጥሬ ወንድ ልጅ ተወልዶ ካልሆነ እንዳባቱ፣ ስጡት አመልማሎ ይፍተል እንደናቱ በሀገራችን ከህግና ስርዓት፣ ከመልካም መኗኗር በላይ ጉልበተኝነት ነው የሚያስከብረው። ጉልበተኛ ወገን የሌለው ሰው አንገቱን ደፍቶ ነው የሚኖረው። ሁሉም ለጦርኝነቱ ምክንያት ቢደረድርም እውነታው ግን የህዝቡ ባህልና ስሪት ከጦረኝነት ጋር በጥብቅ የተሳሰረ ነው። ይሄ በአራቱም የሀገሪቱ አቅጣጫዎች ያለ የነበረ ያልተቀየረ እውነታ ነው። ከየትኛው ጉዳይ በላይ በጦርነት ላይ ይረባረባል። ከየትኛውም ጉዳይ በላይ የጦርነት ዜና ይመስጠዋል፣ ያነፈንፋል። በርግጥ ጦረኝነት የዓለም ታሪክ ነው። ግን ዛሬ ላይ ሃገራት የህዝባቸውን አመለካከት እየቀየሩ ውስጣዊ ሰላም በማስፈን ተረጋግተው እየኖሩ ነው። እኛ ግን እዚያው ነን። የጦርነት አዙሪት ውስጥ ስንማቅቅ እንኖራለን። አንዱ መዓት ጠባሳ ጥሎ ሲያልፍ ደግሞ ሌላው ይጀምራል። አሳማሚ እውነት። = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

​💡 የዛሬው የህይወት መመሪያ፡ «ትላንት አልፏል፤ ነገ ደግሞ ገና አልመጣም፤ በእጅህ ያለችው እውነተኛዋ ቀን ዛሬ ብቻ ናት!» 🎀​ዛሬን በሰላት፣ በዚክር ፣ በዱዐ፣ በሐላል ስራ፣ በፈገግታ እና በ
+2
​💡 የዛሬው የህይወት መመሪያ፡ «ትላንት አልፏል፤ ነገ ደግሞ ገና አልመጣም፤ በእጅህ ያለችው እውነተኛዋ ቀን ዛሬ ብቻ ናት!» 🎀​ዛሬን በሰላት፣ በዚክር ፣ በዱዐ፣ በሐላል ስራ፣ በፈገግታ እና በመልካም ስነ-ምግባር አስውቧት👍 https://t.me/Sekinetul_Qulub_Channel

ነሀ ሀሙስ ነው የቻላችሁ ፁሙ ያልቻላችሁ አስተዉሱ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ተ ጀ መ ረ የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ አምር ሐፊዘሁላሁ ተዓላ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ https://t.me/Hewditu https://t.me/Hewditu

Repost from N/a
ቁርአን መቅራት ካልቻላችሁ ማዳመጡም አጅር አለው መቅራት የምትችሉት ደግሞ ለተደቡር እና ሙራጀኣ ለማድረግ ይሆናችኋል። ለቀልቦ ስንቅ ቁርዓን 👇

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡