ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Strong Islam

Strong Islam

前往频道在 Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

显示更多
未指定国家未指定类别
331
订阅者
无数据24 小时
-107 天
-130 天
帖子存档
ሰው አድ አድ ማድረግ አይረሳ reaction አይረሳ ኢንሻአላህ ብዙ እንማማራለን

ነገ ዑሱል ሰላሳ ይጀመራል እና እሚመቻችሁን ሰዓት አሳውቁኝ ብዙ በሆነው መልስ እንለቃለን
Anonymous voting

ዛሬ እኮ ፍቅር ያዘኝ🥰 በቃ እራሴን አይቼ አልጠግብ አልኩ እኮ❤️ መላ በሉኝ ከራሴ ፍቅር ይዞኛል 🥹

ኒቃብ እምትፈልጉ DM me✌️ #bahirdar ለሚትገኙት @niya_mita በዚህ ያናግሩኝ

Repost from N/a
በሰላት ውስጥ በመርሳት ለሚፈጠር ጉድለት የሚደረግ ሱጁዲ ምን ይባላል?
Anonymous voting

Repost from N/a
ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)እና አቡበክር ከመካ ወደ መዲና ሲሰደዱ ቁረይሾችን ለመሸሸግ ለ3ቀናት የቆዩባት ዋሻ ማናት?
Anonymous voting

Repost from N/a
✨✨✨✨✨✨✨✨✨ "ሌሊት ዓለም ስትተኛ፣ አንተ ግን ከአላህ ጋር የምትገናኝበት የዱዓ እና የሰላም ሰዓት ነው።" 🌌✨ 📖 የአላህ ቃል (ሱረቱል ፉርቃን፡ 64)፦ "እነዚያም ለጌታቸው ሰጋጆችና ቋሚዎች ሆነው የሚያድሩት ናቸው።" 🧎‍♂️🕌 ✨ የነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ሐዲስ፦ "ጌታችን በየሌሊቱ የመጨረሻው ሲሶ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል፤ ‘የሚለምነኝ አለኝ? እቀበለዋለሁ፤ የሚምረኝ አለኝ? እምረዋለሁ’ ይላል።" 🤲🤍 ▫️◽️◻️⬜️ 👉 ዛዱል መዕሪፋ (زاد المعرفة) 🔗 https://t.me/wefgmh ▫️◽️◻️⬜️🟨⬜️◻️◽️▫️

ቤቶች በጭቃ በነበሩ ጊዜ ልቦች ወርቅ ነበሩ።

🌸ብዙ ሰዎች የዱንያ ጥቅም ይመርጣሉ፤ ሩቅ ቢመስልም የአኺራ ሽልማት ግን ከሁሉም የተሻለና ዘላቂ ነው።🌸 ኢብኑ ከሲር
🌸ብዙ ሰዎች የዱንያ ጥቅም ይመርጣሉ፤ ሩቅ ቢመስልም የአኺራ ሽልማት ግን ከሁሉም የተሻለና ዘላቂ ነው።🌸 ኢብኑ ከሲር

አላህየ የሚወዱትን ሰው ካንተ መንገድ ላለመውጣት ብለው በተውት ላይ እዝነትህ ይስፈን 😢🤲😢

Repost from N/a
ከነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሞት በኋላ የመጀመሪያው የእስልምና ኸሊፋ ( መሪ) የሆኑት ሰሀባ ማን ናቸው?
Anonymous voting

Repost from N/a
የቁርዓን ልብ (heart of the quran) በመባል የምትታወቀው ሱራ ማን ናት?
Anonymous voting

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ #ዑስሉ ሰላሳ ኪታብ በየቀኑ ኢንሻላህ ሰው በደንብ join ካለ በደንብ reaction  ካሳያችሁኝ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ይጀመራል እናተ join ላላለ ሠው ጆይን አስደርጉ🥰 @strong_islama

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ዑስሉ ሰላሳ ኪታብ በየቀኑ አንዳንድ page (ገፅ) ይጀመር እስኪ በ reaction አሳዩኝ

ዛሬ ማለት ነው ቲክቶክ ላይ ምን አየሁ መሰላችሁ .... ለሞት 40 ቀን የቀረው ምልክት ይላል ነገሮችን መርሳት የድካም ስሜት እንቅልፍ ማጣት ያለፉትን ነገር ትዝታ ማስታወስ ምግብ አለመበላት ኧረ ሌላም ...... እና እላችኋለሁ ይሔ ሁላ ነገር ማለቴ ምልክቶቹ እኔ ጋር አሉ ልሞት ነው ማለት ነው እንዴ😢😔 ግን ይሔ ስሜት ከተሰማኝ ከ6 ወር በላይ ሆነኝ 🤷‍♀ ግን አለሁ ኧረ ተዉ ግራ አታጋቡን

የመጀመሪያዋ የሙስሊም ባንድራ የተውለበለበባት የየመን ከተማ የትኛዋ ናት?
Anonymous voting

ኣላህ በረካ ያለው፣ ሀጃቹ ሚወጣበት ዱኣቹ መቅቡል ሚሆንበት ጁመኣ ያርግላቹ አላህ የውስጥንም የውጭንም ሰኪና ይስጣቹ የአላህ ኽይረኛ ባርያ ሁኑ ሰው በጠፋ ሰኣት ልባቹ አላህን ሚሻበትን ቅዋ ይስጣቹ ❤🤲

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።» ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።

አንዳንዴ ግን.....
አንዳንዴ ግን.....

📌የመስጂዶችን ውበት ማነው ጠግቦ የጨረሰው...???? 🤍🤍🖤🖤☪
📌የመስጂዶችን ውበት ማነው ጠግቦ       የጨረሰው...???? 🤍🤍🖤🖤☪