Strong Islam
Ir al canal en Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
331
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-130 días
Archivo de publicaciones
331
Repost from N/a
ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ)እና አቡበክር ከመካ ወደ መዲና ሲሰደዱ ቁረይሾችን ለመሸሸግ ለ3ቀናት የቆዩባት ዋሻ ማናት?
331
Repost from N/a
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
"ሌሊት ዓለም ስትተኛ፣ አንተ ግን ከአላህ ጋር የምትገናኝበት የዱዓ እና የሰላም ሰዓት ነው።" 🌌✨
📖 የአላህ ቃል (ሱረቱል ፉርቃን፡ 64)፦
"እነዚያም ለጌታቸው ሰጋጆችና ቋሚዎች ሆነው የሚያድሩት ናቸው።" 🧎♂️🕌
✨ የነቢዩ ሙሐመድ (ﷺ) ሐዲስ፦
"ጌታችን በየሌሊቱ የመጨረሻው ሲሶ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሰማይ ይወርዳል፤ ‘የሚለምነኝ አለኝ? እቀበለዋለሁ፤ የሚምረኝ አለኝ? እምረዋለሁ’ ይላል።" 🤲🤍
▫️◽️◻️⬜️
👉 ዛዱል መዕሪፋ (زاد المعرفة)
🔗 https://t.me/wefgmh
▫️◽️◻️⬜️🟨⬜️◻️◽️▫️
331
Repost from N/a
ከነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሞት በኋላ የመጀመሪያው የእስልምና ኸሊፋ ( መሪ) የሆኑት ሰሀባ ማን ናቸው?
331
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ
#ዑስሉ ሰላሳ ኪታብ በየቀኑ
ኢንሻላህ ሰው በደንብ join ካለ በደንብ reaction ካሳያችሁኝ በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ይጀመራል
እናተ join ላላለ ሠው ጆይን
አስደርጉ🥰
@strong_islama
331
ዛሬ ማለት ነው ቲክቶክ ላይ ምን አየሁ መሰላችሁ ....
ለሞት 40 ቀን የቀረው ምልክት ይላል
ነገሮችን መርሳት
የድካም ስሜት
እንቅልፍ ማጣት
ያለፉትን ነገር ትዝታ ማስታወስ
ምግብ አለመበላት
ኧረ ሌላም ......
እና እላችኋለሁ ይሔ ሁላ ነገር ማለቴ ምልክቶቹ እኔ ጋር አሉ ልሞት ነው ማለት ነው እንዴ😢😔
ግን ይሔ ስሜት ከተሰማኝ ከ6 ወር በላይ ሆነኝ 🤷♀ ግን አለሁ
ኧረ ተዉ ግራ አታጋቡን
331
ኣላህ በረካ ያለው፣ ሀጃቹ ሚወጣበት ዱኣቹ መቅቡል ሚሆንበት ጁመኣ ያርግላቹ አላህ የውስጥንም የውጭንም ሰኪና ይስጣቹ የአላህ ኽይረኛ ባርያ ሁኑ ሰው በጠፋ ሰኣት ልባቹ አላህን ሚሻበትን ቅዋ ይስጣቹ ❤🤲
331
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።»
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።
