Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
331
订阅者
+124 小时
-67 天
+230 天
帖子存档
331
ሰብር እና ተወኩል"
የምመርጥበት የሂወቴ ምእራፍ ላይ ነኝ
ከማንም ሚጠበቅ ነገር የለም ክርክር የለም ዝምታ እና ሰላም ብቻ የኔን ሁኔታ አላህ ያውቃል እና ይህ ለኔ በቂየ ነው 😊
331
💦ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ {ረድየላሁ ዓንሁ}
የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል ይላል!!!!
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው!!
↪️•••ሳሊህ ሚስት
↪️•••ሰፊ መኖሪያ
↪️•••መልካም ጎረቤት
↪️•••ምቹ መጎጎዣ
አራት ነገሮች የጥበት ምንጭ ናቸው!!!
🔹•••መጥፎ ሚስት
🔹•••መጥፎ ጎረቤት
🔹•••መጥፎ መጓጓዣ
🔹•••መጥፎ መኖሪያ
ሶሂህ -አል- ጀሚዕ [887]
331
አላህየ አተኮ ከኔ ሌላ አለክ ብዙ ለማኝ
እኔ እኔ ካተ ውጪ ማን አለ ሚሠማኝ
መንገድ ጠፍቶብኛል በረህመትህ ጥራኝ
የተብቃቃህ ጌታ የከውኑ ባለቤት
ያ አላህ🥹❤️🩹
@strong_islama
331
መቸገር ማጣት የሚባለው ነገር ባይኖር አላህን ማመስገን ይከብደን ነበር!!
አንተን ለማመስገን ምክኒያት እንደሆኑኝ ለሰጠኸኝ ችግሮች በሙሉ الحمد الله يارب🥰
@strong_islama
331
ወንጀልህ በበዛ ቁጥር እስቲግፋር ማነሱ
ወደ ሞት ቀጠሮ በተቃረብክ ቁጥር ስንፍና መጨመሩ በጣም ያሳዝናል
ደም እንባ ብታለቅስ ወደ ዱንያ ዳግም የማትመለስበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ወደ ረህማን ተመለስ
ያ አላህ በድብቅም በይፉም የምናስታዉሰዉንም የረሳነዉንም ወንጀል አንተ መሀሪ ጌታ ነህና ይቅር በለን 🤲🤲
