ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Strong Islam

Strong Islam

Открыть в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
331
Подписчики
+124 часа
-67 дней
+230 дней
Архив постов
114// ቁርአን ውስጥ የተጠላ ድምፅ ?
Anonymous voting

የሰላት መስገጃችን ከማንኛውም ታማኝ ጓደኛ የበለጠ ሚስጥሮችን ሰምተዋል 🥹❤️‍🩹🤲 @strong_islama
የሰላት መስገጃችን ከማንኛውም ታማኝ ጓደኛ የበለጠ ሚስጥሮችን ሰምተዋል 🥹❤️‍🩹🤲 @strong_islama

አንድ ቀን ነገሮች ሲስተካከሉ ዞር ብለን እናያለን እና ተስፋ ባለመቁረጣችን ኩራት ይሰማናል.... ❤️‍🩹 ኢንሻ አላህ @strong_islama

ኢላሂ🥺 እባክህ የኔ ባልሆነ ነገር አትፈትነኝ😔🥺

ሰብር እና ተወኩል" የምመርጥበት የሂወቴ ምእራፍ ላይ ነኝ ከማንም ሚጠበቅ ነገር የለም ክርክር የለም ዝምታ እና ሰላም ብቻ የኔን ሁኔታ አላህ ያውቃል እና ይህ ለኔ በቂየ ነው 😊
ሰብር እና ተወኩል" የምመርጥበት የሂወቴ ምእራፍ ላይ ነኝ ከማንም ሚጠበቅ ነገር የለም ክርክር የለም ዝምታ እና ሰላም ብቻ የኔን ሁኔታ አላህ ያውቃል እና ይህ ለኔ በቂየ ነው 😊

كلا شيء مكتوب የተፃፈልህን ልታጣ አትችልም ያልተፃፈልህን ልታገኝ አትችልም

💦ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ {ረድየላሁ ዓንሁ} የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል ይላል!!!! 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 አራት ነገሮች የደስታ ምንጭ ናቸው!! ↪️•••ሳሊህ ሚስት ↪️•••ሰፊ መኖሪያ ↪️•••መልካም ጎረቤት ↪️•••ምቹ መጎጎዣ አራት ነገሮች የጥበት ምንጭ ናቸው!!! 🔹•••መጥፎ ሚስት 🔹•••መጥፎ ጎረቤት 🔹•••መጥፎ መጓጓዣ 🔹•••መጥፎ መኖሪያ ሶሂህ -አል- ጀሚዕ [887]

አላህየ አተኮ ከኔ ሌላ አለክ ብዙ ለማኝ እኔ እኔ ካተ ውጪ ማን አለ ሚሠማኝ መንገድ ጠፍቶብኛል በረህመትህ ጥራኝ የተብቃቃህ ጌታ የከውኑ ባለቤት ያ አላህ🥹❤️‍🩹 @strong_islama
አላህየ አተኮ ከኔ ሌላ አለክ ብዙ ለማኝ እኔ እኔ ካተ ውጪ ማን አለ ሚሠማኝ መንገድ ጠፍቶብኛል በረህመትህ ጥራኝ የተብቃቃህ ጌታ የከውኑ ባለቤት ያ አላህ🥹❤️‍🩹 @strong_islama

113/አንድ ሰዉ ተራዊህ ሲሰግድ ሙሉ ለሊት እንደቆመ እንዲ ቆጠርሪት ምን ማድረግ አለበት?
Anonymous voting

112/አነስተኛዉ የኢእቲካፍ ጊዜ ስንት ነዉ?
Anonymous voting

101// ፆመኛ ሁኖ ረስቶ የበላ ወይም የጠጣ እንዴት ይታያል?
Anonymous voting

መቸገር ማጣት የሚባለው ነገር ባይኖር አላህን ማመስገን ይከብደን ነበር!! አንተን ለማመስገን ምክኒያት እንደሆኑኝ ለሰጠኸኝ ችግሮች በሙሉ الحمد الله يارب🥰 @strong_islama

ሰዎች እኮ ጀናዛህ ላይ እራሱ ሚሰግዱት ለራሳቸው  አጅር ሲሉ ነው ስለዚህ ትኩረትህ እራስህጋ አድርግ   ወዴት ነህ ምንስ ላይ ነህ  ☺️☺️

የሳቃችሁ ልጆች ግን ያስቃል እንዴ??🤔🤔

109// ከሚከተሉት ውስጥ ፆምን የሚያበላሽ?
Anonymous voting

109/በዋናነት ቁርዓንን ከሰበሰቡት ሱሀባዎች የማይመደበዉ የቱ ነዉ?
Anonymous voting

108/ነብያችን ሰ.ዐ.ወ ሊሞቱ ሲሉ ጅብሪል ስንት ጊዜ ነዉ ቁርዐን ያስቀራቸዉ?
Anonymous voting

ከረሱል ሠ.ዐ.ወ ንግግር እምታውቁትን በጥቂት ንገሩኝ😊...

ወንጀልህ በበዛ ቁጥር እስቲግፋር ማነሱ ወደ ሞት ቀጠሮ በተቃረብክ ቁጥር ስንፍና መጨመሩ  በጣም ያሳዝናል ደም እንባ ብታለቅስ ወደ ዱንያ ዳግም የማትመለስበት ጊዜ ከመምጣቱ በፊት ወደ ረህማን ተመለስ ያ አላህ በድብቅም በይፉም የምናስታዉሰዉንም የረሳነዉንም ወንጀል አንተ መሀሪ ጌታ ነህና  ይቅር በለን 🤲🤲

 "الادب قبل العلم"   መልካም ስነምግባር ከእውቀት ይቀድማል