ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Strong Islam

Strong Islam

前往频道在 Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

显示更多
未指定国家未指定类别
332
订阅者
无数据24 小时
-57 天
+230 天
帖子存档
የሚለው ጠፍቶት ግራ በመጋባት ስሜት ውስጥ ሆኖ “ ያረብ” ብሎ ላቃሰተ ሁሉ ራህማን ፈረጃውን ያቅርብለት🤲🤌

Repost from HALAL ስራ
ማመን አቅቶኛል ሰዎች ለ 2ኛ ጊዜ
ገባ ገባ ገባ 34 USDT🤑 ⭐በ24 ሰዓት ውስጥ ✅GoodSearch ይለያል 👇ለመጀመር👇 https://t.me/goodsearchabot?start=8195854524 📹ሙሉ በVideo የተብራራ አሰራር ሊለቀቅ ነው አባቴ ገባ በል ወደ The King Of Bot Explorer

አዝካር አስ-ሰባህ _ @strong_islama ‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾ ‏- سُبحان الله . ‏- الحَمد لله . ‏- لا إله إلا الله . ‏- الله أكبر . ‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله . ‏- سُبحان الله و بِحمده . ‏- سُبحان الله العَظيم . ‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ. -لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ. -اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ. -يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك . ——————————————————- 🍃🌻🍃🌻🍃🌻🌻🍃🌻🍃🌻 Share | like | Join ——————————————— @strong_islama

💐ማን እንደ መልካም ሴት?! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الدُّنيا متاعٌ ولَيسَ مِن متاعِ الدُّنيا شَيءٌ أفضلَ منَ المرأةِ الصّالِحةِ﴾ “ዱኒያ መጣቀሚ
💐ማን እንደ መልካም ሴት?! ረሱል (ﷺ)  እንዲህ ብለዋል፦ ﴿الدُّنيا متاعٌ ولَيسَ مِن متاعِ الدُّنيا شَيءٌ أفضلَ منَ المرأةِ الصّالِحةِ﴾ “ዱኒያ መጣቀሚያ ናት። ዱኒያ ከመጠቀሚያ ነገሯ ብልጫ ያለው አንድም ነገር የለም፤ መልካም ሴት ብትሆን እንጂ።” 📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1516 @strong_islama @strong_islama

❤️ የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ ❤️ 🌙 ሰባኹል ኸይር / ሰባኹል ኑር 📖🎧 #ቁርኣን  || PART ❶❽❼ ⭐️@strong_islama|| SHARE

❤ፍቅር ምንድ ነዉ? 🌺ፍቅርማ ፋጢማ ስትሞት ዐሊይ መቃብሯ ላይ ቁመዉ ለፋጢማ እንዲህ ያሉት ነዉ፦ 🌸የምትወጂዉ ሰዉ መቃብር ላይ ቆመሽ ሰላምታ ስታቀርቢ ምነኛ ይከብዳል?😥 🌺የዉዴ መቃብር ሆይ!
❤ፍቅር ምንድ ነዉ? 🌺ፍቅርማ ፋጢማ ስትሞት ዐሊይ መቃብሯ ላይ ቁመዉ ለፋጢማ እንዲህ ያሉት ነዉ፦ 🌸የምትወጂዉ ሰዉ መቃብር ላይ ቆመሽ ሰላምታ ስታቀርቢ ምነኛ ይከብዳል?😥 🌺የዉዴ መቃብር ሆይ! ለምን መልስ አትሰጠኝም?💔 🍁ለምንስ ለጠራህ ሰዉ ዝምታን መርጥክ? 🌺ሀቢብቲ አንቺስ ወዳጅነት ረሳሽ ወይስ በመቃብር ውስጥ ስለሆንሽ ተቀየርሽብኝ?💔😥

ሁሌም ማታ ከ 3 ስዓት በውሃላ ጥያቄ ይኖረናል እና join በማለት እና በማስባል አበረታቱኝ ጀዛኩሙላህ

ከሚከተሉት ውስጥ የኢማን ዘርፍ የሆነው የቱ ነው
Anonymous voting

የኢማን ደረጃዋች አይበላለጡም
Anonymous voting

ዙን-ኑረይን በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ሶሀባ ማነው
Anonymous voting

ጃሉትን የገደለው ነብይ ማነው
Anonymous voting

ፆም የተደነገገበት የሒጅራ አመት
Anonymous voting

በተግባራቸው ቆስለን ስናበቃ በንግግርህ አቆሰልከኝ ይሉናል አዎ የተጎዳ ልብ አንዳንዴ ቃላቶችን መምረጥ አይችልም ክፉ ሆነን አልነበረም ክፉ እንድንሆን       አስገድደውን እንጂ

🥰አንድ አባት ተጠየቁ:- ጋብቻ መቼ ቀለል ይላል? ሴቶች ባል እና ባንክ ለይተው ያወቁ ጊዜ አሉ😊 ✔️🫣🤭
🥰አንድ አባት ተጠየቁ:- ጋብቻ መቼ ቀለል ይላል? ሴቶች ባል እና ባንክ ለይተው ያወቁ ጊዜ አሉ😊 ✔️🫣🤭

እነዚያ በተሰበረ ክንፍ ወደ አላህ የሄዱ ሁሉ 💔 እንደገና እየበረሩ ነው 🧚 🫠🤍 ወደ አላህ ሡ.ዐ ደካማ ሁኖ የሚሄድ ☺️ እሱ ጠንካራ ሁኖ ይመለሳል 🙌 ... ለአላህ ተዋት ምክንያቱም እሱ እያቀደልህ ነው 🫶 አንተ ከምታስበው በላይ የተሻለ አድርጎ🥰 ጌታችን አዛኝ ነው 🤍 ኢላሒ❤️‍🩹🥰🥰

ከጥበበኛው ሉቅማን ማስታወሻወች ❤️ ልጄ ሆይ የሚያዝን ይታዘንለታል..ዝም የሚል ሰላም ይሆናል..ጥሩ ነገር የሚናገር ያተርፉል....ምላሱን ሲያወራ የማይዝ ይቆጫል። :¨·.·¨: ❀ `·.
ከጥበበኛው ሉቅማን ማስታወሻወች ❤️ ልጄ ሆይ የሚያዝን ይታዘንለታል..ዝም የሚል ሰላም ይሆናል..ጥሩ ነገር የሚናገር ያተርፉል....ምላሱን ሲያወራ የማይዝ ይቆጫል። :¨·.·¨: ❀  `·.

ማንም ሊያገኝህ በማይፈልግበት ግዜ አስበህዋል አላህ በቀን አምስቴ ሊገናኝህ ይፈልጋል ያሰላም 😊😊 @strong_islama
ማንም ሊያገኝህ  በማይፈልግበት ግዜ   አስበህዋል  አላህ በቀን አምስቴ ሊገናኝህ ይፈልጋል          ያሰላም 😊😊 @strong_islama

ዛሬ ስንት ምን ያህል ጊዜ ሠለዋት አላችሁ አላሁ መሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ወሀቢቡና ሙሀመድ በሰለዋት የደመቀ ጁምዓ ይሁንላችሁ🙌 joine $ add Please