Strong Islam
Відкрити в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
332
Підписники
Немає даних24 години
-17 днів
+230 днів
Архів дописів
332
Repost from HALAL ስራ
ማመን አቅቶኛል ሰዎች ለ 2ኛ ጊዜገባ ገባ ገባ 34 USDT🤑 ⭐በ24 ሰዓት ውስጥ ✅GoodSearch ይለያል 👇ለመጀመር👇 https://t.me/goodsearchabot?start=8195854524 📹ሙሉ በVideo የተብራራ አሰራር ሊለቀቅ ነው አባቴ ገባ በል ወደ The King Of Bot Explorer
332
አዝካር አስ-ሰባህ
_
@strong_islama
﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
- سُبحان الله .
- الحَمد لله .
- لا إله إلا الله .
- الله أكبر .
- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
- سُبحان الله و بِحمده .
- سُبحان الله العَظيم .
- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .
——————————————————-
🍃🌻🍃🌻🍃🌻🌻🍃🌻🍃🌻
Share | like | Join
———————————————
@strong_islama
332
💐ማን እንደ መልካም ሴት?!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿الدُّنيا متاعٌ ولَيسَ مِن متاعِ الدُّنيا شَيءٌ أفضلَ منَ المرأةِ الصّالِحةِ﴾
“ዱኒያ መጣቀሚያ ናት። ዱኒያ ከመጠቀሚያ ነገሯ ብልጫ ያለው አንድም ነገር የለም፤ መልካም ሴት ብትሆን እንጂ።”
📚 ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል: 1516
@strong_islama
@strong_islama
332
❤ፍቅር ምንድ ነዉ?
🌺ፍቅርማ ፋጢማ ስትሞት ዐሊይ መቃብሯ ላይ ቁመዉ ለፋጢማ እንዲህ ያሉት ነዉ፦
🌸የምትወጂዉ ሰዉ መቃብር ላይ ቆመሽ ሰላምታ ስታቀርቢ ምነኛ ይከብዳል?😥
🌺የዉዴ መቃብር ሆይ! ለምን መልስ አትሰጠኝም?💔
🍁ለምንስ ለጠራህ ሰዉ ዝምታን መርጥክ?
🌺ሀቢብቲ አንቺስ ወዳጅነት ረሳሽ ወይስ በመቃብር ውስጥ ስለሆንሽ ተቀየርሽብኝ?💔😥
332
በተግባራቸው ቆስለን ስናበቃ
በንግግርህ አቆሰልከኝ ይሉናል
አዎ የተጎዳ ልብ አንዳንዴ ቃላቶችን መምረጥ
አይችልም ክፉ ሆነን አልነበረም ክፉ እንድንሆን
አስገድደውን እንጂ
332
እነዚያ በተሰበረ ክንፍ ወደ አላህ የሄዱ ሁሉ 💔
እንደገና እየበረሩ ነው 🧚
🫠🤍
ወደ አላህ ሡ.ዐ ደካማ ሁኖ የሚሄድ ☺️
እሱ ጠንካራ ሁኖ ይመለሳል 🙌
... ለአላህ ተዋት
ምክንያቱም እሱ እያቀደልህ ነው 🫶
አንተ ከምታስበው በላይ የተሻለ አድርጎ🥰
ጌታችን አዛኝ ነው 🤍
ኢላሒ❤️🩹🥰🥰
332
ከጥበበኛው ሉቅማን ማስታወሻወች ❤️
ልጄ ሆይ የሚያዝን ይታዘንለታል..ዝም የሚል ሰላም ይሆናል..ጥሩ ነገር የሚናገር ያተርፉል....ምላሱን ሲያወራ የማይዝ ይቆጫል።
:¨·.·¨: ❀
`·.
332
ዛሬ ስንት ምን ያህል ጊዜ ሠለዋት አላችሁ
አላሁ መሰሊ ወሰሊም አላ ነብይና ወሀቢቡና ሙሀመድ
በሰለዋት የደመቀ ጁምዓ ይሁንላችሁ🙌
joine $ add Please
