Strong Islam
رفتن به کانال در Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
332
مشترکین
+124 ساعت
-67 روز
+230 روز
آرشیو پست ها
332
ትዳር ማለት ልክ ልክ እንደ መኪና ነው ።ጎማው ሲተኛብህ ትጠግነዋለህ እንጂ ሂደክ ሌላ መኪና አትገዛም !!
ብላ እየሞከረችው ነበር በመሀል አቋርጦ ምን ቢላት ጥሩ ነው😂
ልክ ብለሻል በረካ ሁኚ ። ደሞ የመኪና ጎማ 4 መሆኑንም ጨምረሽ ብተነግሪልን...🫨🤫
ብሏት እርፍ😁
አሁን ም ይሉታል 🤔
@strong_islama
332
قال رسول الله ﷺ: (ما أهَلّ مُهِلُّ قطُّ إلا بُشِّر، ولا كبَّرَ مُكبّرٌ قطُّ إلّا بُشِّر)، قيل يَا رسُول الله: بالجنة؟ قال: (نعم).
ላኢላሀ ኢለላሀ ላኢላሀ ኢለላህ ሚል ሰው አላለም ቢባሰር እንጂ (ብስራት) አላሁ አክበር አላሁ አክበር ሚልም ሰው አላለም ቢባሰር እንጂ(ብስራት) ብለው አሉ ረሱል (ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም) ሰሀቦችም ብስራቱ ጀነት ነው እንዴ አሏቸው ረሱልም አው አሏቸው።
ታድያ ምንድነው ምንጠብቀው በጀነት መባሰር አትፈልጉምን?
332
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
"ከዱዓእ ሁሉ (በላጩ) "የዓረፋ ቀን" ዱዓእ ነው። እኔና ከእኔ በፊት የነበሩት ነቢያት ካልናቸው ቃላት ሁሉ በላጩ ፦
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ
(ላ ኢላሀ ኢለላሁ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ፣ ለሁል ሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሁዋ ዐላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር)
☘ሱነን አት-ቲርሚዚ (3585)
332
Repost from 🤍📚 | منهاج العلم | 📚 የኢልም መንገድ📖
በዚህ ርዕሰ ማታ 3 ሰዓት ቮይስ ቻት እንገባለን ማንም እንዳይቀር እስከዛው ግን ካርድ ልላክላቹ እስኪ በደንብ react አድርጉ
