Strong Islam
前往频道在 Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
显示更多未指定国家未指定类别
332
订阅者
无数据24 小时
-57 天
+230 天
帖子存档
332
በጣም ደከማት ሀይላንዶቹን በውሀ ሞላቻቸው ነገር ግን መሸከም ስላልቻለች ተቀምጣ ማልቀስ ጀመረች አላህ ብቻ ይወቅ ትላልቆች በሚፈጥሩት ጦርነት ምክንያት ህፆናቶች ምን ያክል እንደሚጎዱ ምንም ባልሰሩት ስራ...💔
332
ሱለይማንና ወታደሮቹ እንዳይረግጦቹህ ተጠንቀቁ የሚለውን የአንዲት ጉንዳን ፍራት አላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በቁርዓኑ ላይ አስቀምጦል...
እንዴት ታዲያ የሚያስፈራህን ነገር ችላ ይላል ብለህ ታስባለህ..
332
ያልተፈቀዱልህን ሴቶች ከመመልከት አይንህን ሰበር አድርገው!!✂️📖 ከሸርሁ ኡሱሊ ሲተህ ኪታብ ደርስ የተወሰደ 🎙አቡ ዐብዲላህ ሰዕድ ኢብኑ ዐብዲለጢፍ 𝓳𝓸𝓲𝓷 ! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ 𝓼𝓱𝓪𝓻𝓮 !! 👇👇
332
"አሰላሙ ዐለይኩም...
የመጣሁት ጀነት ኃጢያት ከፈፀሙ በኃላ ተውባ ባደረጉ ሰዎች የተሞላች እንደሆነ ልነግራቹህ ነው።
መልካም ውሎ 🙌"
@strong_islama
332
የሆነ ጊዚያት ላይ እኮ ምሽት እንቅልፍን እንጂ ሀሳብን ይዞ አመጣም ነበር . . . 🙇♀
ሊነጋ ሲል ይጨልማል አይደል እሚባለው
እኛ ግን ሊነጋ ሲል ነው እንቅልፉችን ራሱ የሚመጣው 🥺💔
@strong_ilama
@strong_ilama
332
ባለ ትዳሮች ላጤዎችን ያሉበትን ችግር ቢያዩ ለይሉን ሙሉ ለምስጋና ሰላት ትቆሙ ነበር አለ አንዱ ላጤ ¡¡
ላጤዎች ቻሉት 😅😅
:
:
ማለቴ እንቻለው 😥🤲
እኔ አላልኩም. . . 🤷♀🤷♀
@strong_ilama
@strong_ilama
332
🖤🖤🖤የኛ ማህበረሰብ ችግር ሱሪ ሲለበስ ዝም ሂጃብ ሲወለቅ ዝም
ግን ምስኪኗ እህቴ ኒቃቧን 🥹ስታረግ ሁሉም ይነሳባታል ኡክታ የኛ ሀሳብም አላማም ጀነት ነው በርቺ ተከናናቢዋ
@strong_islama
332
❤️🔥አላህ እስከሆነ ድረስ የፈለኩትን ነው ምጠይቀው so ገና ብዙ ብስራቶችን ጠብቃለው🤗
❤አላህዬ አታሳፍረኝም አውቃለሁ ❤
❤️🔥❤️🔥❤️🔥ጠብቅሀለው❤️🔥❤️🔥❤️🔥
@strong_islama
332
❤️🔥❤️🔥❤️🔥የኔ ወርቅ ተገላልጠው ለሚወጡ ድንበሩን ለሚጥሱ እህቶች እንኳን ሚረዝቅ ጌታ ነው ያለሽ ታዲያ አንቺ ለሱ ብለሽ ቃሉን አክብረሽ ለተሰተርሽው ሚከለክል ይመስልሻል ???
መቼም አላህ ባርያውን አይረሳም ሶብሪ🥺🥰
@strong_islama
